ሰላም ቤተሰብ እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን መሰላም መጣችሁ 🥰
በዚህ ቻናል ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ የምንማማርበት እንዲሁም በነፃ ገንዘብ ሳናወጣ አሪፍ አሪፍ ኤርድሮፓችን የምንሰራበት ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያውያን የተከፈተ ቻናል ነው።
እዛኛው ቻናል ላይ እንሰራቸው የነበሩትን ሁሉንም ኤርድሮፓች አንድ በአንድ በዚሁ ቻናል ላይ የምንሰራና እንደተለመደው ለያንዳንዱ ኤርድሮፕ አዲስ ነገር ሲኖር ፈጥነን የምናሳውቃችሁም ይሆናል😊
አብራችሁን ስለቀጠላችሁና ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏❤❤
ዛሬውኑ ማታላይ ስለ ኤርድሮፓች በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ የወጡትን አዳዲስ ነገሮች የምናጋራችሁና አብረን እንደበፊቱ እየተጋገዝን የምንቀጥል ይሆናል። ባሁኑ እዚሁ ቻናል ላይ ስለሚለቀቁ ኤርድሮፓች ያልከባችሁን በሳምንት 2ቀን Live ከፍተን ያልገባችሁን የምትጠይቁና እኛም የምናግዛችሁ ይሆናል 🙏
Channel Link: @EndlessCryptoChannel
19❤22👍15🔥8👏5🥰2👀2🙏1
በዚህ ሊንክ ግቡ
https://t.me/hot_wallet/app?startapp=189155
✅ ✅ DONE✅ ✅
የ near protocol ፕሮጄክት ሲሆን የ tonና የ bnb ኔትዎርኮችን ጨምሮ ከ 6በላይ የተለያዩ network ስምምነት በመፍጠር አብሮ እየሰራ የሚገኝ ትልቅ ፕሮጄክት ነው በደንብ ስሩት።
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥2