Endless Crypto
1.56K subscribers
3.29K photos
125 videos
12 files
970 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
RoOLZ Gods & Mortals 📣
⚡️Claim to CEX has Closed

💎 Claim to Wallet will open asap after Listing.
RoOLZ ወደ CEX Withdraw ማድረግ ተጠናቋል።
List ከተደረገ በኋለ ወደ ዋሌት Withdraw ይጀመራል
MEMEFI ዛሬ ያልቃል በቻላችሁት መጠን ሁሉንም ታስኮች ስሩ። Spin ተጫወቱበት

ከዚህ በታች comment off የሆኑ Video ኮዶች እለቅላችኋለሁ የቀረውን እየሰራሁ በኋላ እለቅላችኋለሁ። comment off ያልሆኑትን እራሳችሁ ከ comment እያያችሁ ባለፈው ባሳየኋችሁ መሰረት ሙሉት።
Endless Crypto
MEMEFI ዛሬ ያልቃል በቻላችሁት መጠን ሁሉንም ታስኮች ስሩ። Spin ተጫወቱበት ከዚህ በታች comment off የሆኑ Video ኮዶች እለቅላችኋለሁ የቀረውን እየሰራሁ በኋላ እለቅላችኋለሁ። comment off ያልሆኑትን እራሳችሁ ከ comment እያያችሁ ባለፈው ባሳየኋችሁ መሰረት ሙሉት።
በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነገ በ 9ሰዓት Snapshot ይወሰዳል✍️(እስከዚህ ሰዓት ድረስ መስራት ትችላላችሁ)

አርብ ከቀኑ 9ሰዓት eligible መሆን አለመሆናችንንና የተሰጠንን MEMEFi token ማየት እንችላለን

Listing እና Claim የዛሬ ሳምንት ማግሰኞ ከቀኑ 9ሰዓት ይሆናል🤞

ቻናላችንን ሼር: @EndlessCryptoChannel
👍3🙏21