Endless Crypto
1.56K subscribers
3.28K photos
125 videos
12 files
969 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Channel created
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን መሰላም መጣችሁ 🥰


በዚህ ቻናል ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ የምንማማርበት እንዲሁም በነፃ ገንዘብ ሳናወጣ አሪፍ አሪፍ ኤርድሮፓችን የምንሰራበት ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያውያን የተከፈተ ቻናል ነው።

እዛኛው ቻናል ላይ እንሰራቸው የነበሩትን ሁሉንም ኤርድሮፓች አንድ በአንድ በዚሁ ቻናል ላይ የምንሰራና እንደተለመደው ለያንዳንዱ ኤርድሮፕ አዲስ ነገር ሲኖር ፈጥነን የምናሳውቃችሁም ይሆናል😊

አብራችሁን ስለቀጠላችሁና ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏

ዛሬውኑ ማታላይ ስለ ኤርድሮፓች በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ የወጡትን አዳዲስ ነገሮች የምናጋራችሁና አብረን እንደበፊቱ እየተጋገዝን የምንቀጥል ይሆናል። ባሁኑ እዚሁ ቻናል ላይ ስለሚለቀቁ ኤርድሮፓች ያልከባችሁን በሳምንት 2ቀን Live ከፍተን ያልገባችሁን የምትጠይቁና እኛም የምናግዛችሁ ይሆናል 🙏

Channel Link: @EndlessCryptoChannel
1922👍15🔥8👏5🥰2👀2🙏1