Endless Crypto
1.56K subscribers
3.29K photos
125 videos
12 files
971 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Channel created
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን መሰላም መጣችሁ 🥰


በዚህ ቻናል ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ የምንማማርበት እንዲሁም በነፃ ገንዘብ ሳናወጣ አሪፍ አሪፍ ኤርድሮፓችን የምንሰራበት ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያውያን የተከፈተ ቻናል ነው።

እዛኛው ቻናል ላይ እንሰራቸው የነበሩትን ሁሉንም ኤርድሮፓች አንድ በአንድ በዚሁ ቻናል ላይ የምንሰራና እንደተለመደው ለያንዳንዱ ኤርድሮፕ አዲስ ነገር ሲኖር ፈጥነን የምናሳውቃችሁም ይሆናል😊

አብራችሁን ስለቀጠላችሁና ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏

ዛሬውኑ ማታላይ ስለ ኤርድሮፓች በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ የወጡትን አዳዲስ ነገሮች የምናጋራችሁና አብረን እንደበፊቱ እየተጋገዝን የምንቀጥል ይሆናል። ባሁኑ እዚሁ ቻናል ላይ ስለሚለቀቁ ኤርድሮፓች ያልከባችሁን በሳምንት 2ቀን Live ከፍተን ያልገባችሁን የምትጠይቁና እኛም የምናግዛችሁ ይሆናል 🙏

Channel Link: @EndlessCryptoChannel
1922👍15🔥8👏5🥰2👀2🙏1
🔥5
😐HOT AIRDROP Part of NEAR PROTOCOL⭐️⭐️⭐️⭐️

በዚህ ሊንክ ግቡ
https://t.me/hot_wallet/app?startapp=189155

😎ዋሌት ፍጠሩና sscret phrase ኮፒ አድርጋችሁ ጥሩ ቦታላይ አስቀምጡ።

😎mine every 2 Hours(ሲመቻችሁ በየ 2 ሰአቱ እየገባችሁ Claim አድርጉ)

😎mission የሚለውን ነክታችሁ ታስኮችን ስሩ ብዙ Hot coin ይሰጣችኋል።

⭐️Boost የሚለውን ነክታችሁ level boost አድርጉና mining rate ጨምሩ

DONE


🟢It'S BIG PROJECT DON'T MISS🔥🔥🔥🔥

የ near protocol ፕሮጄክት ሲሆን የ tonና የ bnb ኔትዎርኮችን ጨምሮ ከ 6በላይ  የተለያዩ network ስምምነት በመፍጠር አብሮ እየሰራ የሚገኝ ትልቅ ፕሮጄክት ነው በደንብ ስሩት።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥2
💥Not Pixel አዲስ በ notcoin የተዘጋጀ ትልቅ Project💥

ለመጀመር በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/notpixel/app?startapp=f5779035176

START በሉት
Let goo የሚለውን ንኩ
በተለያየ ቀለም ስዕል እየሳላችሁ PX መሰብሰብ ነው


Mining ለማሳደግ  ይህን አድርጉ 👉 https://t.me/EndlessCryptoChannel/11?single

አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ዝም ብላችሁ ወደ ቦቱ እየገባችሁ በሚሰጣችሁ energy zoom አድርጋችሁ tap tap እያደረጋችሁ ስዕል መስራት ነው tap tap ስታደርጉ $PX ይሰጣችኋል energy ተልተሎ ስለሚያልቅ energy ሲሰበስብ እየገባችሁ ስሩ።


አሰራሩ ያልገባችሁ ይህን የ tikyok video ተመልከቱ: https://vm.tiktok.com/ZMha1gh3j/

ይሄ ኤርድሮፕ አሪፍ እንደሚሰጥ ይገመታል ምክንያቱም notcoin ብዙ ያወራለት እና dogs community, x empireና blum አብረውት የሚሰሩበት ትልቅ ፕሮጄክት ስለሆነ ነው


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥8