Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 09 DEX ከ CEX ከሚለይበት ነገር ውስጥ አንዱን ጥቀስ?😝 ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Xagicho 😯
➧ሁሉም ቦታ ላይ ከፈለግን አንታርክቲካ ላይ መጠቀም እንችላለን
የአጠቃቀም ገደም ሚባል ነገር የለም።
➧Cex ማለት ልክ እንደ ባንክ አንድ organization ብሎም የሃገሪቷ መንግስት የሚቆጣጠረው ሲሆን DEX ደግሞ ከ አንተ ና አንተ ውጭ የትጫውም አካል ሊቆጣጠርብክ ማለትም ሲፈልግ ሊዘጋው ሲፈልግ ሊያግደው እንደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእናትህን ስም አልተናገርክም ብሎ ሊያግድብህ አይችልም🙂😁
➧እናንተ ከተጠነቀቀቃችሁ ከ CEX እጅጉን በሚበልጥ ሁኔታ ገንዘባችን ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
እና ሌሎችም....
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
➧ሁሉም ቦታ ላይ ከፈለግን አንታርክቲካ ላይ መጠቀም እንችላለን
የአጠቃቀም ገደም ሚባል ነገር የለም።
➧Cex ማለት ልክ እንደ ባንክ አንድ organization ብሎም የሃገሪቷ መንግስት የሚቆጣጠረው ሲሆን DEX ደግሞ ከ አንተ ና አንተ ውጭ የትጫውም አካል ሊቆጣጠርብክ ማለትም ሲፈልግ ሊዘጋው ሲፈልግ ሊያግደው እንደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእናትህን ስም አልተናገርክም ብሎ ሊያግድብህ አይችልም🙂😁
➧እናንተ ከተጠነቀቀቃችሁ ከ CEX እጅጉን በሚበልጥ ሁኔታ ገንዘባችን ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
እና ሌሎችም....
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥2🤩1
Endless Crypto
የዚህ giveaway የመጨረሻ ጥያቄ ይህ ቻናል መቼ ተከፈተ🙂( ቀኑን በ ኢትዮጵያን አቆጣጠር) ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @eren0125 😯
ይህ ቻናል የተመሰረተው ሐሙስ, መስከረም 23 2017 ነው።
ስለተቀላቀላችሁን ደስ ብሎናል😊
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
ይህ ቻናል የተመሰረተው ሐሙስ, መስከረም 23 2017 ነው።
ስለተቀላቀላችሁን ደስ ብሎናል😊
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍1
Endless Crypto
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ቻናል መክፈታችንን አስመልክቶ ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን ነገ ምሽት ላይ የ 500ብር Giveaway(ለ 10ሰዎች 50ብር) እንሰጣለን🥳 ይሄ ብቻ ሳይሆን የ 2760ብር ቻሌንጅ በቅርቡ እንጀምራለን። ነገ ምሽት 3:00 እንዳይረሳ ✍️ CHANNEL: @EndlessCryptoChannel GROUP:@EndlessCryptoGroup
የዚህ giveaway አሸናፊዎች የሚከተሉት ናቸው።
1. @Kidustadele
2. @YoniRoyal
3. @Stay_in_the_shadows
4. @kaleabsd
5. @Mickysami
6. @eyosi1373
7. @Cryptoboy1374
8. @JO_JAC
9. @Xagicho
10. @Realworkersallhamdillah
11. @eren0125
ካርድ ሳይሆን በ ቴሌብር እንልካለን🙌 የቴሌብር አካውንታችሁን ላኩልኝ
1. @Kidustadele
2. @YoniRoyal
3. @Stay_in_the_shadows
4. @kaleabsd
5. @Mickysami
6. @eyosi1373
7. @Cryptoboy1374
8. @JO_JAC
9. @Xagicho
10. @Realworkersallhamdillah
11. @eren0125
ካርድ ሳይሆን በ ቴሌብር እንልካለን🙌 የቴሌብር አካውንታችሁን ላኩልኝ
❤3🎉1
Endless Crypto
የዚህ giveaway አሸናፊዎች የሚከተሉት ናቸው። 1. @Kidustadele 2. @YoniRoyal 3. @Stay_in_the_shadows 4. @kaleabsd 5. @Mickysami 6. @eyosi1373 7. @Cryptoboy1374 8. @JO_JAC 9. @Xagicho 10. @Realworkersallhamdillah 11. @eren0125 ካርድ ሳይሆን በ ቴሌብር እንልካለን🙌 የቴሌብር አካውንታችሁን ላኩልኝ
የገባላችሁ react አድርጉ🙂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍3🔥1🤝1
ሽልማቱን በሚገባ አድርሰናል❤❤
ሶስት ሰዎች ይቀራሉ @kaleabsd @Xagicho @YoniRoyal
online ስትገቡ አናግሩኝ ና ሽልማታችሁን መውሰድ ትችላላችሁ😊
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
ሶስት ሰዎች ይቀራሉ @kaleabsd @Xagicho @YoniRoyal
online ስትገቡ አናግሩኝ ና ሽልማታችሁን መውሰድ ትችላላችሁ😊
giveaway ይቀጥላል ከትንሽ ጊዜ በኋላ ከዚህ የተሻለ ሽልማት እናዘጋጃለን እናንተ ብቻ አብራችሁን ሁኑ።
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥4👍3
Today MAJOR COMBO🚀(5000 major rating )
12 3 14 5
Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
12 3 14 5
Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
1❤2