Endless Crypto
1.57K subscribers
3.23K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
PAWS ላይ Mystery box ለመክፈትና 50K paws ለመውሰድ በአጠቃላይ ሦስቱ ፕሮጀክት ላይ Vote ያደረጋችሁት Stars ተደምሮ 500Stars ወይም በላይ መሆን ይጠበቅበታል።(It's not financial advice! )

The voting period will last 32 hrs and 20 minutes.
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
NODEPAY ላይ የ Solana wallet connect አድርጉ

በስልክ የምትጠቀሙ አሁን የምፅፍላችሁን በደንም አንብቡ ዝም ብላችሁ comment section ላይ አልሰራልኝ አለ ብሎ ለመፃፍ አትቸኩ!!!

1. KIWI BROWSER አውርዳችሁ Extension ጭናችሁ እሱን ተጠቀሙ
2. KIWI BROWSER ውስጥ ገብታችሁ በቀኝ በኩል ያሉትን 3 ነጥቦች ነክታችሁ ወደታች ስትወርዱ DESKTOP SITE የሚል አለ እሱን ON አድርጉት
3. KIWI BROWSER ውስጥ ገብታችሁ በቀኝ በኩል ያሉትን 3 ነጥቦች ነክታችሁ ZOOM የሚል አለ እሱን ነክታችሁ ወደ ግራ በማንሸራተት 50% አድርጉት።
እነዚህን ክደረጋችሁ ከላይ SCREENSHOT ላይ እንዳሳየኋችሁ አይነት ይመጣላችኋል።
-VERIFY EMAIL
-USE ANY SOLANA WALLET(OKX, GATE IO, BITGET and SOLFLARE- i recommended you to use SOLFLARE WALLET
-VERIFY YOUR SOLANA ADDRESS THROUGH EMAIL.

###DONE

ማስጠንቀቂያ የምትጠቀሙት MISES BROWSER ከነበረ ወደ KIWI LOGIN ስታደርጉ መጀመሪያ የ NODRPAY አካውንታችሁን ከ MISES NODEPAY EXTENSION ላይ LOGOUT አድርጉት።

እዚህ ፓስጥ ውስጥ የፃፍኳቸውን አንድ በአንድ እያነበባችሁ ዋሌታችሁን ኮኔክት እና ቬሪፋይ አድርጉ

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍155😁1
Which exchange should ATH be listed on? ❤️
Anonymous Poll
60%
Binance 💸
7%
OKX 🪙
10%
Bybit 🏦
22%
All of them 😨
Athene Network Announcement
Which exchange should ATH be listed on? ❤️
ምናለበት  የምር በሆነ☺️😋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭5👍1
XION🔥 ላይ የተሳተፈ(Which i shared on april 25 in old channel).......

Pre market bitget ላይ ጀምሯል Price'ም እንደምታዩት ነው😋

አሪፍ Airdrop allocation ከሰጠ ገራሚ ነው😁
👍5
Endless Crypto
Photo
Lol ሰው እንዴት ነው እንደዚክ ሚሰራው😂😂😂

Pre market 6.5

Dis guy how much will earn -_
Delicious 😁
🎉112🤩2😁1
MEMEFIን ማን Follow እንደሚያደርጉት ተመልከቱ😁
👍3👏3
OGC Mining Airdrop ላይ የተሳተፋችሁ Bybit Verify አድርጋችሁ አዘጋጁ Withdraw የምታደርጉት በ Bybit ነው🔥🔥

No Vesting, 100% Unlocked 🔓💰


KYC የሚሆነው በBybit በኩል ስለሆነ የBybit አካውንት ከፍታችሁ Verify አድርጉ።
Verify ለማድረግ፦
➝Passport
➝National id
➝Digital id
➝Drive license
ከነዚህ ውስጥ አንዱን መጠቀም ትችላላችሁ።በተጨማሪም የእናንተ Id ከሌላችሁ በቤተሰብ ወይም  በጓደኛችሁ Bybit Exchange Verify አስደርጉ።

ከ November 21 በፊት እነዚህን አስተካክሉ 👉 OGC AIRDROP CRITERIA 👈
👍2
NODEPAY WALLET CONNECT🔥
Roxman
Expect some good news tomorrow… 🤫
MAJOR ነገ ጥሩ ዜና አለ ብለዋል 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
Voice message
ZOOM የሚለው ያልመጣላችሁ......
👍5