Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
አሁን መሸጥ የምትፈልጉ በዚህ መልኩ መሸጥ ትችላላችሁ✌️
👍2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wen me managing invest this money in not pixel, major and memefi(i'm not recommending you to invest your money, it's just my risk)🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩2
Endless Crypto
💥PAWS Big Airdrop created by Blum CEO💥 ➝በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF ➝Start በሉ ➝ታስኮችን ስሩ ➝ጓደኞቻችሁን invite አድርጉ ይህ ፕሮጀክት በ BLUM CEO(መስራች)ና developers ነው የተሰራ ስለዚህ በደንብ ስሩት። ተጨማሪ መረጃ ሲወጣ እናሳውቃችኋለን እስገዛው start ብላችሁ early user ሁኑ
Paws ላይ አዲስ ታስክ መጧል

➝በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF

Partners የሚለውን ነክታችሁ ታስኮችን ስሩ 1500 ይሰጣችኋል።

የ Pawsን ecosystem ልክ እንደ Notcoinና Dogs የሚቀላቀለውን ፕሮጀክት ምረጡ። ታድያ ስትመርጡ አሸናፊውንም መረጣችሁ ተሸናፊውንም መረጣችሁ የምታገኙት 10,000 Paws ነው። ነገርግን እንደ አጋጣሚ እናንተ Vote ያደረጋችሁለት ፕሮጀክት ካሸነፈ ተጨማሪ Paws ትሸለማላችሁ። ምን አልባት ከታች የምታዩት 50,000 የሚለው አሸናፊውን ፕሮጀክት ለመረጡ ሰዎች የሚሰጥ ሽልማት ሊሆን ይትላል...✌️

ለመምረጥ 3ቀናት አላችሁ፣እኔ የምመርጠው Influencer's የሚመርጡትን አይቼ  ነው። ታድያ ከእኔ ጋር መምረጥ የምትፈልጉ እዚሁ ቻናል ላይ የመረጥኩትን እስከምፖስተው ድረስ ታገሱ👽

ቻናላችንን ሼር አድርጉ @EndlessCryptoChannel
👍61
Vote ለማድረግ 10 Stars ይጠይቃል😔
ለማንኛውም fragment.com/star
👍1🔥1
ከመግዛታችሁ በፊት ስለ Star!
50star=0.14TONCOIN
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
PAWS vote አደራረግና ሌሎች መረጃዎች....

Vote ስላደረጋችሁ ብቻ 10,000 ይሰጣችኋል😊

ከVOTING በኋላ ሲጠናቀቅ ደግሞ 10,000 ይሰጣችኋል😇

አሸናፊ ከሆናችሁ ደግሞ ተጨማሪ ይሰጣችኋል😋
NODEPAY መደመጥ አለበት ወሳኝ መረጃ🛰
NODEPAY Solanachain ecosystem ላይ List ይደረጋል🔥🔥
Note: አብዛኛውን ጊዜ(Experience +some facts) SolanaBitcoin ላይ መሰረታቸውን ያደረጉ ፕሮጀክቶች ከሌሎች በእጥፍ የተሻሉ ናቸው🛰

ያልጀመራችሁ Season #1 ሳይጠናቀቅ ተሳተፉ....
LINK to get started... https://t.me/endlesscryptochannel/110?single
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Good morning fam 🌅
👍3🔥2
Today MAJOR COMBO🚀(5000 major rating )

1 :  10: 11 : 13

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
$Wct airdrop Claim on 26 November 😋
ቻናላችንን ሼር
➤➤ @EndlessCryptoChannel
Today VERTUS COMBO🚀

1 4 2 3

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
1
MEMEFI ላይ የምትሰሩ Connect ያደረጋችሁትን ዋሌት በዚህ መልኩ ትክክለኛው የ SUI Wallet መሆኑን አረጋግጡ።

Ending in 4 Da....
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍4
ሰሞኑን የሚወጡ ኤርድሮፓች ፕሪ Market😐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
Endless Crypto
NODEPAY Solanachain ecosystem ላይ List ይደረጋል🔥🔥 Note: አብዛኛውን ጊዜ(Experience +some facts) Solanaና Bitcoin ላይ መሰረታቸውን ያደረጉ ፕሮጀክቶች ከሌሎች በእጥፍ የተሻሉ ናቸው🛰 ያልጀመራችሁ Season #1 ሳይጠናቀቅ ተሳተፉ.... LINK to get started... https://t.me/endlesscryptochannel/110?single
Password ና Username ከማስገባታችሁ በፊት Captchaw እስኪመጣ ትንሽ ጠብቁት ከዛ እሱን Verify ካደረጋችሁ በኋላ  Username ና Password አስገቡና  Access ለማድረግ ሞክሩ ይሰራል። ታድያ ሁሌም ይሰራል ማለት አደለም ሰምታይምስ ብዙ ሰው በተመሳሳይ ሰዓት ሲሞክር ላይሰራ ይችላል፤ደጋግማችሁ ሞክሩት።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍1
Endless Crypto
OGC ELIGIBILITY CRITERIA REVEALED✌️ 1. TELEGRAM Join 2. DISCORD Join 3. TWITTER(X) Join 4. Follow አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ በኋላTELEGRAM TWITTER & DISCORD  አካውንታችሁን LINK አድርጉ። 5. Link EVM ADDRESS- (METAMASK, BITGET WALLET, OKX WALLET) 6. BE ACTIVE Social media Link…
Did you MINE $OGC ??
#OGC Listing on the Way.

No Vesting, 100% Unlocked 🔓💰


KYC የሚሆነው በBybit በኩል ስለሆነ የBybit አካውንት ከፍታችሁ Verify አድርጉ።
Verify ለማድረግ፦
➝Passport
➝National id
➝Digital id
➝Drive license
ከነዚህ ውስጥ አንዱን መጠቀም ትችላላችሁ።በተጨማሪም የእናንተ Id ከሌላችሁ በቤተሰብ ወይም  በጓደኛችሁ Bybit Exchange Verify አስደርጉ።

ከ November 21 በፊት እነዚህን አስተካክሉ 👉 OGC AIRDROP CRITERIA 👈
👍5👎1