Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 07 KYC ማለት ምን ማለት ነው(ሙሉ ቃሉን ጥቀስ) ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Cryptoboy1374 😯

KYC ማለት Know Your Customer ማለት ሲሆን ይህን ሲስተም Centralized Exchanges ልክ እንደ ባይናንስ አይነቶች ይጠቀሙታል። ይህንን የሚያደርጉት የታገዱ ሰዎች(ወንጀለኞች) የታገዱ ሃገራት እንዳይጠቀሙና p2p ወይም የያዝነውን crypto ወደ ሃገራችን ገንዘብ ስንቀይር መጭበርበር እንዳይፈፀም አንድ ሰው አንድ አካውንት ብቻ እንዲኖረው በማሰብ ነው።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
ብዙ ነገር እየተማርን እንደሆነ ተስፋ አለኝ👀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍115💯3👀1
ጥያቄ ቁጥር 08

የ ETHEREUM ዋና መስራችና ባለቤት ማን ይባላል?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 08 የ ETHEREUM ዋና መስራችና ባለቤት ማን ይባላል? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @JO_JAC 😯

Ethereum በ ካናዳዊው Vitalik Buterin በሚባል ግለሰብ በ July 30, 2015 ተመስርቷል።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
Bitcoin ሲነሳ Ethereumን ማንሳት የማይቀር ነው🙂
ምክንያቱም ከ bitcoin ቀጥሎ የሚነሳው Ethereum ነው።
🔥4🥰2
ጥያቄ ቁጥር 09

DEX ከ CEX ከሚለይበት ነገር ውስጥ አንዱን ጥቀስ?😝

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 09 DEX ከ CEX ከሚለይበት ነገር ውስጥ አንዱን ጥቀስ?😝 ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Xagicho 😯

➧ሁሉም ቦታ ላይ ከፈለግን አንታርክቲካ ላይ መጠቀም እንችላለን
የአጠቃቀም ገደም ሚባል ነገር የለም።

➧Cex ማለት ልክ እንደ ባንክ አንድ organization ብሎም የሃገሪቷ መንግስት የሚቆጣጠረው ሲሆን DEX ደግሞ ከ አንተ ና አንተ ውጭ የትጫውም አካል ሊቆጣጠርብክ ማለትም ሲፈልግ ሊዘጋው ሲፈልግ ሊያግደው እንደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእናትህን ስም አልተናገርክም ብሎ ሊያግድብህ አይችልም🙂😁

➧እናንተ ከተጠነቀቀቃችሁ ከ CEX እጅጉን በሚበልጥ ሁኔታ ገንዘባችን ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
እና ሌሎችም....

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥2🤩1
one more😒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12🔥5
የዚህ giveaway የመጨረሻ ጥያቄ

ይህ ቻናል መቼ ተከፈተ🙂( ቀኑን በ ኢትዮጵያን አቆጣጠር)

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
የዚህ giveaway የመጨረሻ ጥያቄ ይህ ቻናል መቼ ተከፈተ🙂( ቀኑን በ ኢትዮጵያን አቆጣጠር) ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @eren0125 😯
ይህ ቻናል የተመሰረተው ሐሙስ, መስከረም 23 2017 ነው።

ስለተቀላቀላችሁን ደስ ብሎናል😊

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍1
ሽልማቱን በሚገባ አድርሰናል

ሶስት ሰዎች ይቀራሉ @kaleabsd @Xagicho @YoniRoyal

online ስትገቡ አናግሩኝ ና ሽልማታችሁን መውሰድ ትችላላችሁ😊

giveaway ይቀጥላል ከትንሽ ጊዜ በኋላ ከዚህ የተሻለ ሽልማት እናዘጋጃለን እናንተ ብቻ አብራችሁን ሁኑ።


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥4👍3