Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Endless Crypto
Photo
NOT PIXEL ላይ Daily Check in መስራት የምትፈልጉ 0.2TON የምትከፍሉት ለ 2ቀናት ብቻ ነው፤ከዛውጭ ያሉትን 22ቀናት በየቀኑ የምትከፍሉት 0.1TON ብቻ ነው።

በተጨማሪም Daily check in ስታደርጉ ብዙ የ boosting reward ስለሚሰጣችሁ እነዛን በመጠቀም ብዙ PX እንድትሰስቡ ያግዛችኋል።

ቻናላችንን ሼር: @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
Photo
Register ያደረጋችሁ ተዘጋጁ CLAIM ማድረግ ምሽት 3 ሰዓት ይጀምራል✌️

only 3K in stock

First come, first served ✍️
👍2
NOT PIXEL ላይ Paint ስታደርጉ 0ዜሮ እየሰጠ ካስቸገራችህ ይህን ቪድዮ ተመልከቱት ለእናንተ ነው የተሰራው✌️
https://vm.tiktok.com/ZMhbc2Xjy/
https://vm.tiktok.com/ZMhbc2Xjy/
👍8
እንደኔ መዝሙር ከፍት Claim የተሳካለት እስኪ😊
7🤩3
አሁን መሸጥ የምትፈልጉ በዚህ መልኩ መሸጥ ትችላላችሁ✌️
👍2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wen me managing invest this money in not pixel, major and memefi(i'm not recommending you to invest your money, it's just my risk)🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩2
Endless Crypto
💥PAWS Big Airdrop created by Blum CEO💥 ➝በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF ➝Start በሉ ➝ታስኮችን ስሩ ➝ጓደኞቻችሁን invite አድርጉ ይህ ፕሮጀክት በ BLUM CEO(መስራች)ና developers ነው የተሰራ ስለዚህ በደንብ ስሩት። ተጨማሪ መረጃ ሲወጣ እናሳውቃችኋለን እስገዛው start ብላችሁ early user ሁኑ
Paws ላይ አዲስ ታስክ መጧል

➝በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF

Partners የሚለውን ነክታችሁ ታስኮችን ስሩ 1500 ይሰጣችኋል።

የ Pawsን ecosystem ልክ እንደ Notcoinና Dogs የሚቀላቀለውን ፕሮጀክት ምረጡ። ታድያ ስትመርጡ አሸናፊውንም መረጣችሁ ተሸናፊውንም መረጣችሁ የምታገኙት 10,000 Paws ነው። ነገርግን እንደ አጋጣሚ እናንተ Vote ያደረጋችሁለት ፕሮጀክት ካሸነፈ ተጨማሪ Paws ትሸለማላችሁ። ምን አልባት ከታች የምታዩት 50,000 የሚለው አሸናፊውን ፕሮጀክት ለመረጡ ሰዎች የሚሰጥ ሽልማት ሊሆን ይትላል...✌️

ለመምረጥ 3ቀናት አላችሁ፣እኔ የምመርጠው Influencer's የሚመርጡትን አይቼ  ነው። ታድያ ከእኔ ጋር መምረጥ የምትፈልጉ እዚሁ ቻናል ላይ የመረጥኩትን እስከምፖስተው ድረስ ታገሱ👽

ቻናላችንን ሼር አድርጉ @EndlessCryptoChannel
👍61
Vote ለማድረግ 10 Stars ይጠይቃል😔
ለማንኛውም fragment.com/star
👍1🔥1
ከመግዛታችሁ በፊት ስለ Star!
50star=0.14TONCOIN
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
PAWS vote አደራረግና ሌሎች መረጃዎች....

Vote ስላደረጋችሁ ብቻ 10,000 ይሰጣችኋል😊

ከVOTING በኋላ ሲጠናቀቅ ደግሞ 10,000 ይሰጣችኋል😇

አሸናፊ ከሆናችሁ ደግሞ ተጨማሪ ይሰጣችኋል😋