Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Who cares በቃ TRUMP አሸንፏል ምክንያቱም ማለፊያ ነጥብ 270 ነው TRUMP ደግሞ 277 አግኝቷል🤞🤞🤞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁12👍2
በቃ 👍 አድርጉ ምክንያቱም Marketu አሪፍ ይንቀሳቀሳልና😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21
Endless Crypto
Over wallet ላይ email ያልገባላችሁ system እያስተካከሉ ነው፤ ከተስተካከለ በኋላ የምንሞክርበትን እድል እንደገና ይሰጡናል ከዛ email ይልኩልናል እስከዛው ታገሱ
OVER WALLETን Update አድርጉና Allocation አንድጊዜ ብቻ Email አስገብታችሁ ጠይቁ ከዛ በ 24 ሰዓታት ውስጥ ይልኩላችኋል✍️

ደጋግማችሁ አትጠይቁ አንድ ጊዜ ብቻ በስነስርዓቱ over wallet የከፈታችሁበትን Email address አስገብታችሁ ጠይቁ👍
እኔ ትናንት ጠይቄ ከ 16ሰዓታት በኋላ ዛሬ ገብቶልኛል🤞

Listing እና Claim መረጃ ሲያወጡ ተከታትዬ አሳውቃችኋለሁ🐾
Total supply 1B initial supply 190M hope listing above $1

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
New blum academy task: Blumify
ልትሰሩት የሚገባ ወሳኝ ኤርድሮፕ 👉 PAWSOG_BOT
6
🐾
👍3
gn fam😴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩6👍1
MAJOR ላይ የምትሰሩ አዲስ Achievement አለ Swipe የሚለውን ጌም ስትጫወቱ በመሃል እንደዚህ አይነት package ይመጣል እሱን በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ🐾

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Today MAJOR COMBO🚀(5000 major rating )

3  6   9   1

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Today VERTUS COMBO🚀

3  1  2  3

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
CELIA EXCHANGE ላይ የሰራችሁ Good news💥 በ NOVEMBER ወር የሰራነውን Celia airdrop Distribute ማድረግ እንደሚጀምሩ ተናግረዋል። ያለምንም Vesting 100% የሚሰጠን ይሆናል✍️ ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
CELIA Airdrop ወደ ዋሌታችን Distribution በ November 15 ይጀምራል▪️

እናም የ BSC(Binance smart chain-BEP20) Web3 ዋሌት አዘጋጁ ብለዋል፤ ለምሳሌ Metamask✍️

ከToken distribution በኋላ $CELIA list እንደሚደረግ ተናግረዋል🐾

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Lost Dogs Co Eng
REX. The first Random Exchange will open its doors next week. Get your $WOOF ready 🪙
🧙‍♂️WOOF WOOF LOST DOGS LIST ሊደረግ ነው🪙

Lost Dogs ያመለጣችሁ አሁኑኑ Pawsን ጀምሩ ፈጠን በሉ አታልምጡ🐶🐶🐶

🪂🪂🪂🪂🪂LINK 🔗 PAWSOG_BOT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩11👍4😁4
Endless Crypto
Photo
ምንም እንኳን ትንሽ ቢሆን Top ላይ ነው መሸጥ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ 4 minutes left...
Cooked🐾
👏7