Endless Crypto
1.56K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Endless Crypto
MEMEFI ዛሬ ያልቃል በቻላችሁት መጠን ሁሉንም ታስኮች ስሩ። Spin ተጫወቱበት ከዚህ በታች comment off የሆኑ Video ኮዶች እለቅላችኋለሁ የቀረውን እየሰራሁ በኋላ እለቅላችኋለሁ። comment off ያልሆኑትን እራሳችሁ ከ comment እያያችሁ ባለፈው ባሳየኋችሁ መሰረት ሙሉት።
በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነገ በ 9ሰዓት Snapshot ይወሰዳል✍️(እስከዚህ ሰዓት ድረስ መስራት ትችላላችሁ)

አርብ ከቀኑ 9ሰዓት eligible መሆን አለመሆናችንንና የተሰጠንን MEMEFi token ማየት እንችላለን

Listing እና Claim የዛሬ ሳምንት ማግሰኞ ከቀኑ 9ሰዓት ይሆናል🤞

ቻናላችንን ሼር: @EndlessCryptoChannel
👍3🙏21