Endless Crypto
MEMEFI ዛሬ ያልቃል በቻላችሁት መጠን ሁሉንም ታስኮች ስሩ። Spin ተጫወቱበት ከዚህ በታች comment off የሆኑ Video ኮዶች እለቅላችኋለሁ የቀረውን እየሰራሁ በኋላ እለቅላችኋለሁ። comment off ያልሆኑትን እራሳችሁ ከ comment እያያችሁ ባለፈው ባሳየኋችሁ መሰረት ሙሉት።
➖በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነገ በ 9ሰዓት Snapshot ይወሰዳል✍️(እስከዚህ ሰዓት ድረስ መስራት ትችላላችሁ)
➖አርብ ከቀኑ 9ሰዓት eligible መሆን አለመሆናችንንና የተሰጠንን MEMEFi token ማየት እንችላለን
➖Listing እና Claim የዛሬ ሳምንት ማግሰኞ ከቀኑ 9ሰዓት ይሆናል🤞
ቻናላችንን ሼር: @EndlessCryptoChannel
➖አርብ ከቀኑ 9ሰዓት eligible መሆን አለመሆናችንንና የተሰጠንን MEMEFi token ማየት እንችላለን
➖Listing እና Claim የዛሬ ሳምንት ማግሰኞ ከቀኑ 9ሰዓት ይሆናል🤞
ቻናላችንን ሼር: @EndlessCryptoChannel
👍3🙏2❤1