Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Telegram_Premium_Final_@ethioapps1.apk
47.5 MB
Multi telegram bot ለምትሰሩ አሪፍ ነገር መጧል🤩
➤DualSpace አትጠቀሙ እነዚህን Application ተጠቀሙ

እያንዳንዱን App download እያደረጋችሁ መተቀም ነው dual space ቀርቷል😇

➤በተጨማሪም የተለያዪ ቴሌግራም አፕ አውርዳችሁ ተጠቀሙ

ለጓደኞቻችሁ የቻናሉን ሊንክ ላኩላቸው እዚህ መጠው ያወርዱታል ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍5👏3🔥1
Endless Crypto
Telegram_Premium_Final_clone_jud8.apk
Major 6ተኛው achievement Code: JUST
server ካስቸገራችሁ የ USA server VPN ተጠቀሙ🤞
👍1
Advertisement(ማስታወቂያ) የማይተዋወቅበት አሪፍ VPN ልተቁማችሁ😇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.windscribe.vpn
👍7
Blum new task Answer: Cryptozone
#LOST DOGS update.@...@

በ sn1 Vote እያደረጋችሁ ያገኛችሁትን Notcoin አሪፍ መጠን ነው ብላችሁ ካሰባችሁ 0.06ton fee እየከፈላችሁ Claim አድርጉ።

ከ November 10 በኋላ Claim ማድረግ አይቻልም እስከ Nov 10 ድረስ እየገባችሁ Claim አድርጉ።

ከ November 10 በኋላ ቦቱ ውስጥ በሚገኘው Notcoin Woof ከዝተው የተገዛውን Woof Burn እንደሚያደርጉት ተናግረዋል። ይህን የሚያደርጉት $WOOF supply ለመቀነስ ነው/ለ ፕሮጀክቱ ከማሰብ አኳያ🤞🤞🙂

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
Photo
NOT PIXEL #ምንጀመረ😁

በየቀኑ Check in እያደረጋችሁ የተለያዩ $Px'አችሁን የምታሳድጉበትን booster'ኦች ማግኘት ትችላላችሁ።
▪️በተጨማሪም ትላልቅ ሽልማቶች ታገኛላችሁ ብለዋል

ነገር ግን በየቀኑ 0.2Ton መክፈል አለባችሁ።
በተጨማሪም አንድ ቀን ሳታቋርቱ መግባት ይጠበቅባችኋል።
10ቀን በየቀኑ ሰርታችሁ አንድ ቀን ባትሰሩ ወደ ኋላ ይመለሳል ማለትም 1ቀን ብሎ ይጀምራል።

https://t.me/notpixel/app?startapp=f5779035176

በነገራችን ላይ ይህ Airdrop በ November ይወጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነበር ስለዚህ ይህ 24ቀን check in ማለት በ November 30 ይጠናቀቃል ስለዚህ በ November 30 List ሊደረግ ይችላል😁


ምድረ Pay to earn ሁላ ማልቀስ ይሻላል? እስኪ comment

ቻናላችንን ሼር: @EndlessCryptoChannel
💥PAWS Big Airdrop created by Blum CEO💥

በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF

➝Start በሉ
➝ታስኮችን ስሩ
➝ጓደኞቻችሁን invite አድርጉ

ይህ ፕሮጀክት በ BLUM CEO(መስራች)ና developers ነው የተሰራ ስለዚህ በደንብ ስሩት።
ተጨማሪ መረጃ ሲወጣ እናሳውቃችኋለን እስገዛው start ብላችሁ early user ሁኑ

Notcoin ና Dogs airdrop ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ አሪፍ Paws ይሰጣችኋል ቼክ አድርጉት 👉 @PawsOG_Bot
ለኔ 24,000 $Paws ሰጦኛል ለእናንተስ ስንት ሰጣችሁ?


NOTE BLUM ማለት Binance Invest ያደረገበት ፕሮጀክት ነው ስለዚህ በእሱ መስራች የተሰራህ ይህ Paws ፕሮጀክት አሪፍ airdrop እንደሚሰጥ እየተጠበቀ ነው።


ባለፉት 2ቀናት ውስጥ ብቻ 1MILLION ሰዎች የ Pawsን ቦት start ብለው እየሰሩ ይገኛሉ።✍️


DON'T MISS THIS BIG PROJECT

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍1
Today MAJOR COMBO🚀(5000 major rating )

8:3:7:4

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍1
Today VERTUS COMBO🚀

4  2  3  2

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍1
Major ላይ 1.1TON በመክፈል ይህን Achievement ማግኘት ትችላላችሁ