Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
ትክክለኛውን መልስ ቀድሞ የመለሰ ና edit ያላደረገ ያሰው አሸናፊ ነው🥳

10 ጥያቄዎች አሉ አንድ በአንድ እንጠይቃለን

አንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው መሸለም ሚችለው🙌

መልካም እድል🙂

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12🎉5🔥2
Bitcoin መቼ ተዋወቀ?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥3
Endless Crypto
Bitcoin መቼ ተዋወቀ? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Kidustadele 😯

ስለ bitcoin የወደፊት ሙሉ እቅድና አሰራር የሰፈረበትን ወረቀት (white paper) በ 2008 እ.ኤ.አ ሊተዋወቅ ችሏል።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Bitcoin በማን ተመሰረተ(ሙሉ ስም)?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥4
እንቀጥል?
👍27
ጥያቄ ቁጥር 3

Bitcoin መቼ Launch ተደረገ?(ወር + አመተ ምህረት)

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 3 Bitcoin መቼ Launch ተደረገ?(ወር + አመተ ምህረት) ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Stay_in_the_shadows 😯

Bitcoin በ Satoshi Nakamoto January 03, 2009 እ.ኤ.አ launch ተደረገ።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🎉3
ሼር ና react እያደረጋችሁ😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
ጥያቄ ቁጥር 4

በ አንደኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው Centralized exchange(CEX) ማን ይባላል?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 4 በ አንደኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው Centralized exchange(CEX) ማን ይባላል? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @kaleabsd 😯

እስከ 2014 ድረስ Mt Gox የሚባለው exchange ቀዳሚ ነበር ነገርግን የ ደህንነት ችግር ስለነበረበት በ 2014 አንደኛነቱን Binance ተረክቦታል😁

በ አሁኑ ጊዜ ከሁሉም Centralized Exchanges ውስጥ በ መጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኘው Binance🔸 የሚባለው Exchange ነው።.

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11🔥3
የ Toncoin(Open network) ዋና መስራች ማን ይባላል?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
የ Toncoin(Open network) ዋና መስራች ማን ይባላል? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Mickysami 😯

toncoin በ ቴሌግራም መስራች Pavel Durov ተመስርቷል። ለዛም ነው toncoin የቴሌግራም የተለያዪ ክፍያ መፈፀሚያነት የሚያገለግለው።

አላችሁ ወይ?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍114👀2
ጥያቄ ቁጥር 6

የመጀመሪያው የ Bitcoin Block ስሙ ማን ይባላል?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 6 የመጀመሪያው የ Bitcoin Block ስሙ ማን ይባላል? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @eyosi1373 😯

Bitcoin በ January 03 launch የተደረገው mine በማድረግ ስለሆነ የመጀመሪያውን Block Genesis Block በመባል ይታወቃል።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩5🥰2
ጥያቄ ቁጥር 07

KYC ማለት ምን ማለት ነው(ሙሉ ቃሉን ጥቀስ)

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🆒6