Endless Crypto
1.56K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
W COIN ኤድሮፕ ኦክቶበር 27 ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ snapshot ይደረጋል።

ለኤርድሮፑ ብቁ ለመሆን እና የተሻለ ቶከን ለማግኘት የሚከተሉት መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ

1. አካውንታችሁ verfied መሆን አለበት። verfied መሆኑ አለመሆኑ ለማየት ቦቱ ላይ እንደገባችሁ የዋሌት ምልክት ነክታችሁ በመግባት ማየት ትችላላችሁ።

2. ከቶን ዋሌት ጋር ማገናኘት አለባችሁ
3. ብያንስ ከ10 ቀናት በላይ ታስኮችን መስራት አለባችሁ
4. በትንሹ 10 ጊዜ stake አድርጋችሁ claim ማድረግ አለባችሁ። እዛ ራሱ staking የሚል አለው።

5. መደበኛ ታስኮች መስራት
6. $WAI ኮይን (w coin balance)
7. በጋበዛችሁት ንቁ ተሳታፊ (active invited memebers)

ቶከን የሚሰጣችሁ በእነዚህ ከላዩ በጠቀስኳቸው መስፈርቶች መሆኑን በቴሌግራም ቻናላቸው አሳውቋል።

don't expect too much


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍4
ትክክለኛውን መልስ ቀድሞ የመለሰ ና edit ያላደረገ ያሰው አሸናፊ ነው🥳

10 ጥያቄዎች አሉ አንድ በአንድ እንጠይቃለን

አንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው መሸለም ሚችለው🙌

መልካም እድል🙂

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12🎉5🔥2
Bitcoin መቼ ተዋወቀ?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥3
Endless Crypto
Bitcoin መቼ ተዋወቀ? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Kidustadele 😯

ስለ bitcoin የወደፊት ሙሉ እቅድና አሰራር የሰፈረበትን ወረቀት (white paper) በ 2008 እ.ኤ.አ ሊተዋወቅ ችሏል።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Bitcoin በማን ተመሰረተ(ሙሉ ስም)?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥4
እንቀጥል?
👍27
ጥያቄ ቁጥር 3

Bitcoin መቼ Launch ተደረገ?(ወር + አመተ ምህረት)

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 3 Bitcoin መቼ Launch ተደረገ?(ወር + አመተ ምህረት) ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Stay_in_the_shadows 😯

Bitcoin በ Satoshi Nakamoto January 03, 2009 እ.ኤ.አ launch ተደረገ።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🎉3
ሼር ና react እያደረጋችሁ😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
ጥያቄ ቁጥር 4

በ አንደኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው Centralized exchange(CEX) ማን ይባላል?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 4 በ አንደኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው Centralized exchange(CEX) ማን ይባላል? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @kaleabsd 😯

እስከ 2014 ድረስ Mt Gox የሚባለው exchange ቀዳሚ ነበር ነገርግን የ ደህንነት ችግር ስለነበረበት በ 2014 አንደኛነቱን Binance ተረክቦታል😁

በ አሁኑ ጊዜ ከሁሉም Centralized Exchanges ውስጥ በ መጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኘው Binance🔸 የሚባለው Exchange ነው።.

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11🔥3
የ Toncoin(Open network) ዋና መስራች ማን ይባላል?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
የ Toncoin(Open network) ዋና መስራች ማን ይባላል? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @Mickysami 😯

toncoin በ ቴሌግራም መስራች Pavel Durov ተመስርቷል። ለዛም ነው toncoin የቴሌግራም የተለያዪ ክፍያ መፈፀሚያነት የሚያገለግለው።

አላችሁ ወይ?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍114👀2
ጥያቄ ቁጥር 6

የመጀመሪያው የ Bitcoin Block ስሙ ማን ይባላል?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
ጥያቄ ቁጥር 6 የመጀመሪያው የ Bitcoin Block ስሙ ማን ይባላል? ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Winner @eyosi1373 😯

Bitcoin በ January 03 launch የተደረገው mine በማድረግ ስለሆነ የመጀመሪያውን Block Genesis Block በመባል ይታወቃል።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩5🥰2