Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
BLUM NEW TASK: Fomooo
Endless Crypto
Photo
NODEPAY ከታች ያለውን Voice ስሙት 👇
i mean የ nodepay point 😁'
😁5
ቤተሰብ ደህና እደሩ፤ የነገ ሰው ይበለን😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍85👏2
Major ላይ 5ኛው Achievement በ100 Star ይህን መለያ መግዛት ይሆናል😁
100star=0.3ton>>> fragment.com/stars

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
it work😁
Today MAJOR COMBO🚀(5000 major rating )

13:4:11:12

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Today VERTUS COMBO🚀

3  1  4  2

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
#BLUM ኤርድሮፕ ላይ ንቁ ሁናችሁ መስራታችሁን ለማረጋገጥ 0.1TON ክፈሉን እያሉ ይገኛሉ😭

ሚገርመው እሱ ሳይሆን ይህ ታስክ በየ ሳምንቱ መኖሩ ነው🤩

እሽ ቆይ እኔ በ 13 አካውንት ምሰራው ምን ሊውጠኝ ነው😭

ስለዚህ አክቲቪቲ ምንም ያሉት ነገር የለም(ግዴታ መስራት አለባችሁ ወይም ግዴታ አይደለም ያሉት ነገር የለም)

ለማንኛውም የራሳችሁን ጥናት አድርጉ✍️

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የቴሌግራም ኤርድሮፓች መጨረሻ ላይ ኤርድሮፕ ብለው ሚሰጡን አሁን ያወጣነውን ገንዘብ አዙረው ነው ሚሰጡን🗿

በጣም ብዙ ገንዘብ እያጋበሱ ያሉ የቴሌግራም ፕሮጀክቶች

1.MEMEFI🥵
2. MAJOR🥵
3.NOT PIXEL🥵
4. BLUM🗿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁13👍1
#NOTCOIN GOAT of Telegram mini app በለው😁

ያኔ notcoinን እየተጫወትን የተለያዪ skinኦችን ገዝተን ነበር ለምሳሌ የ dragon 🐉  እነዚህ skin'ኦች እንደ Non fungible token ሁነው በያዝነው ወር ሊወጡ እንደሆነ እየተነገረ ነው(insider info not official )። በቃ ሳናስበው ሀብታም ልንሆን ነው🤑

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
😁4
Memefi YouTube code ልቀቅልን ለምትሉ ሰዎች የተሰራ video 🤩

https://vm.tiktok.com/ZMhCW1GRH/
https://vm.tiktok.com/ZMhCW1GRH/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
MAJOR 6ኛው Achievement 3 አዲስ ሰዎችን Invite አድርጋችሁ ውሰዱ 😁

ref link share ምታደርጉበት group ይሆው https://t.me/+0thtEUdnDowzY2Nk

አዳዲሶች በእኔ ሊንክ ከምትገቡ በሌሎች ሊንክ ግቡ😇
ለምንድነው አባይ ግድብ ተገድቦ መብራት ሚጠፋው🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁15
ከልጅነት እስከ እውቀት የገዛነው ቦንድስ?🗿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10