Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
ሃሪፍ tokenomics ነው የምር በዛላይ ያለ ቨስቲንግ 100% በሊስቲንግ date ላይ እናገኛለን🤩
ብቻ አሪፍ allocation ይስጡን🙂
👍1
ለAirdrop eligible ለመሆን ቢያንስ 1000 Gems ሰብስቡ ብለዋል✍️
👍2
W COIN በዚህ ዙር snapshot ላይ
7.5M ሰዎች ብቻ ናቸው አካውንታቸውን verify ያደረጉት✍️

7.3M ሰዎች scrip & bots በመጠቀም የሰሩ Ban ተደርገዋል

snapshot ተወስዷል ብላችሁ እንዳትዘናጉ አሁንም በደንብ ስሩ።

ያልጀመራችሁ ጀምሩ ምክንያቱም ይህ airdrop እስከሚያበቃበት ሰአት ድረስ መሳተፍ ትችላላችሁ ብለዋል፤ ሁለተኛ ዙር snapshot የሚኖር ይሆናል
$WCOIN Airdrop on Nearly December 🎄


W COIN- AIRDROP LINK 👉 https://t.me/wcoin_tapbot/wcoin_app?startapp=MTc1OTc2ODY3Mg==
👍1
Endless Crypto
Photo
አሁን online ላላችሁ✍️

CODE: I AM A SOLDIER

ታድያ ፍጠኑ ከዘገያችሁ አይሰራም

NODEPAY AIRDROP START NOW!
1👍2
Gm fam😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF

➝Start በሉ
➝ታስኮችን ስሩ

ይህ ፕሮጀክት notcoinና Dogs ላይ ይሰራ በነበረው አንደኛው developer ነው የተሰራ ስለዚህ በደንብ ስሩት።
ተጨማሪ መረጃ ሲወጣ እናሳውቃችኋለን እስገዛው start ብላችሁ early user ሁኑ

ለኔ 24,000 $Paws ሰጦኛል ለእናንተስ ስንት ሰጣችሁ?


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍31
Today MAJOR COMBO🚀(5000 major rating )

4  8  9  10

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
ጅላስ ካጠገቤ ተቀምጦ swipe አድርጎ የሰራው😂
anyone did it before without any script and bots just using your fingers 💅😁"
😁7👏41👀1
Today VERTUS COMBO🚀

4  2  4  1

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
Photo
#NOTPIXEL

👉 ▪️  👈 copy አድርጋችሁ ከቴሌግራም ስማችሁ ቀጣይ ላይ ጨምሩት ከዛ Get 256 የሚለውን ነክታችሁ CHECK ስትሉት  256 $PX ይሰጣችኋል

ለመጀመር በዚህ ሊንክ ግቡ 👉 https://t.me/notpixel
Endless Crypto
➝በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF ➝Start በሉ ➝ታስኮችን ስሩ ይህ ፕሮጀክት notcoinና Dogs ላይ ይሰራ በነበረው አንደኛው developer ነው የተሰራ ስለዚህ በደንብ ስሩት። ተጨማሪ መረጃ ሲወጣ እናሳውቃችኋለን እስገዛው start ብላችሁ early user ሁኑ ለኔ 24,000 $Paws ሰጦኛል ለእናንተስ ስንት ሰጣችሁ? ቻናላችንን…
$PAWS የሚሰጣችሁ በሰበሰባችሁት PAWS POINT መሰረት ነው።

የሰበሰባችሁት PAWS POINT ወደ $PAWS አንድ ለ አንድ በሆነ ሂሳብ ሊቀየር ወይም ከዛ በተለየ ሂሳብ ሊቀየር ይችላል።

ለማንኛውም ይህ ፕሮጀክት ዛሬ ስለሆነ የጀመረው Investors & partners አልታወቁም ነገ ከነገ ወዲያ ሲታወቅ ለ early users የሚሰጡትን reward ሊቀንሱት ስለሚችሁ ቀደም ብላችሁ ብትጀምሩት ጥሩ ነው✍️
LINK 🔗: https://t.me/PAWSOG_bot

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍3
Endless Crypto
$59 From Grass ምንም ታስክ ሳንሰራ tap tac ሳናደርግ follow like subscribe ሳናደርግ ዝም ብለን extension ከፍተን እረስተነው የሰጠን ፕሮጀክት ሎል😝 GRASS ያመለጣችሁ በሉ NODEPAYን ጀምሩ 👉 https://t.me/endlesscryptochannel/110?single ዝም ብላችሁ extensionun ከፍታችሁ እርሱት😁
GrassSEASON-2 Started

አዲስ ከሆናችሁ season 2 ጀምሩ: https://app.getgrass.io/register/?referralCode=scBMrfxlVSJZpUC

በ Emailና በ password ተመዝገቡ
Extension Add አድርጉ

2️⃣
እዚህ ጋር extension Add አድርጉ:   https://chromewebstore.google.com/detail/grass-extension/ilehaonighjijnmpnagapkhpcdbhclfg?hl=en&pli=1

grass website ላይ በተመዘገባችሁበት email ና Password extdnsion ላይ sign up አድርጉ
Done! Now Start Earning.

📌 Note :
Your mining points according to your internet strength.

🧢For more: @endlesscryptochannel
👍3