Endless Crypto
1.57K subscribers
3.21K photos
125 videos
12 files
946 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Degen Opportunity💵
Degen is Free minting Whitelist Supply 777
https://dream.degen.tips/login?ref=intelligenceppl

- Complete simple quests
- Enter your EVM address
- Spin Daily > Collect Points
➡️Complete All Task And Daily Spin
DON'T MISS🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ አገደ

አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE) ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ባወጣው አስቸኳይ የህዝብ ማሳሰቢያ፣ በተለያዩ የንግድ መድረኮች አማካኝነት በኢትዮጵያ ብር ላይ ተመስርተው የሚከናወኑ የPeer-to-Peer (P2P) የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶች ሕገ-ወጥ መሆናቸውን አስታውቋል።

ባንኩ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ የወቅቱ የቁጥጥር ማዕቀፍ ያለ ባንኩ ፈቃድ የብር ጥንድ የሆኑ P2P ዝግጅቶችን አይፈቅድም።

የብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያና ዝርዝር መረጃዎች፦

1.ብሔራዊ ባንኩ የክሪፕቶ ንብረቶች ገበያ ከፍተኛ ዋጋ መዋዠቅ ያለበት፣ ለማጭበርበር (Fraud and Scams) የተጋለጠ፣ እና የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ማጭበርበር ስጋት ያለበት መሆኑን አስታውቋል።

2. እነዚህ የP2P መድረኮች በተመሰቃቀለ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ በመሆናቸው፣ በባህላዊ የፋይናንስ ተቋማት የሚገኙ እንደ "የገንዘብ ማጠብ መከላከያ" (AML) ያሉ የደህንነት ጥበቃዎች የሏቸውም።

3. በአለም አቀፍ ደረጃ አንዳንድ የP2P መድረኮች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ችግሮች በማጋጠማቸው ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን እንዳያወጡ መከልከላቸው ታይቷል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለዲጂታል ንብረቶች አስተማማኝ እና የተደራጀ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከአለም አቀፍ እና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል።

የቁጥጥር ማዕቀፉ በይፋ እስኪተገበር ድረስ፣ ህብረተሰቡ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ከመፈጸም እንዲቆጠብ እናውሳለን።

Via NBE

✈️@EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢101🗿1
Endless Crypto
እኛ እዚህ በ P2P ስናማርር😁
ደሞ Endless አሟርቶ ነበር እንዳትሉ😐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11
Endless Crypto
Photo
If you got this by Spin, You will get NFT 100%

NFT Value can be $50/1000$/ or More👀

Try to Spin daily 💫

Join the airdrop here:  https://t.me/EndlessCryptoChannel/4115?single
👍2
📣 dTelecom Airdrop is LIVE

1️⃣ Go to https://rewards.dtelecom.org/reward?referral_code=PK5F5A7B

⚫️ Connect Airdrop SOL wallet
⚫️ Complete All Task
⚫️ Login & Check in Daily
⚫️Go to Discord and claim available roles
⚫️ Done

2️⃣ galxe claim limited NFT 👇👇
$2,500,000 + NFT Badge Airdrop (FCFS) 🔥

Complete social tasks & claim your NFT
👉https://app.galxe.com/quest/dTelecom/GCLYstYpiY

Backed by: Solana Foundation, Google, ElevenLabs & peaq😎

One of the biggest real-time infra & DePIN community airdrops is underway🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
That's weird 😐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🗿4💔3
Endless Crypto
Photo
#Invent Reward Confirmed Approved by Cryptorank💯
Don't miss guys🔥

⬇️⬇️⬇️https://t.me/EndlessCryptoChannel/4105?single
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ❗️🇪🇹💪

አድዋ አንድ ህዝብ ዘር፣ ብሄር፣ ሀይማኖት፣ ጎጥ፣ ሰፈርተኝነት እና ማንነት ሳይለይ በአንድነት ሲቆም ምን ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ድንቅ የጥቁር ህዝቦች ድል ነው።

የአፍሪካውያን የነፃነት ግርማ
የኢትዮጵያውያን የአንድነት አርማ 🇪🇹
የማይደበዝዝ ደማቅ ታሪክ አድዋ! 🛡

በድጋሚ እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

የካቲት 23 ፣  2018 || March 2, 2026
▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬
6
😍$NEXI found in Gate io Exchange💰
When 🔸Binance🤟
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
Endless Crypto
😍$NEXI found in Gate io Exchange💰 When 🔸Binance🤟
MAVIA ያኔ List ሲደረግ መጀመሪያ Announce ያደረገው Gate io ነበር ከዛ ነው Bybit የመጣው

Hopefully አሁንም Bybit ሊኖር ይችላል💧
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😍😍😍😍😍😍😍
100 $NEXI=$5
1 $NEXI=$0.05
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3