Endless Crypto
1.57K subscribers
3.21K photos
125 videos
12 files
946 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
GRAFUN TOKEN($GRA) በነፃ ተቀበሉ💥

በዚህ ሊንክ ግቡ: https://t.me/herewalletbot/grafun?startapp=FGRb5nnwCkBgllEtoofdkB9pbau

Wallet connect አድርጉ
Twitter follow አድርጉ
telegram follow አድርጉ
Verify &join whitelist
500 GRA የሚያስገኘውን ታስክ ለመስራት 👉  🐤  Gra-Gra

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥1
ቴሌግራም ላይ የምንሰራቸውን ፕሮጀክቶች ከላይ ለቅቄላችኋለሁ🙌

አሁን ደግሞ Testnet ላይ የምንሰራቸውን 7 ፕሮጀክቶች እለቅላችኋለሁ።


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥1🤩1
ብዙ የ TESTNET ፕሮጀክቶች ስለምለቅ መስራት የምትፈልጉ ሰዎች  እነዚህን ነገሮች አዘጋጁ(ምንም አይነት ገንዘብ አትከፍሉም ነገርግን Transaction fee ሲጠይቃችሁ የምትከፍሉት ሽርፍራፊ ሳንቲም በዋሌታችሁ ውስጥ ሊኖር ይገባል)🔎✔️
MISES BROWSER
KIWI BROWSER
GALXE ACCOUNT
TWITTER ACCOUNT
DISCORD ACCOUNT

METAMASK WALLET= https://chromewebstore.google.com/detail/metamask/nkbihfbeogaeaoehlefnkodbefgpgknn?hl=en
KEPLER WALLET= https://chromewebstore.google.com/detail/keplr/dmkamcknogkgcdfhhbddcghachkejeap?hl=en
UNISAT WALLET= https://chromewebstore.google.com/detail/unisat-wallet/ppbibelpcjmhbdihakflkdcoccbgbkpo?hl=en
PHANTOM WALLET(works on mises browser)= https://chromewebstore.google.com/detail/phantom/bfnaelmomeimhlpmgjnjophhpkkoljpa?hl=en
OKX WALLET= https://chromewebstore.google.com/detail/okx-wallet/mcohilncbfahbmgdjkbpemcciiolgcge?hl=en

በተጨማሪም፦ አንድ እውነታ ላሳውቃችሁ  እንደማየው ከሆነ ሁላችሁም ካለ ምንም fee ነው Airdrop ለመስራት የመጣችሁት ያ ማለት ጠመንጃ ይዛቹ ቀላውን እንደመርሳት ይቆጠራል !

አቃለው AIRDROP FREE ነው ነገር ግን ከDAPP ጋር INTRACT ስታደርጉ ማለትም OAT claim or NFT MINT ስታደርጉ For sure Fee ያስፈልጋቹኃል :: ታዲያ የምትከፍሉት FEE እነሱ ጋር የሚገባ ሳይሆን የBLOCKCHAIN የMINER FEE ነው :: ልክ ከATM ብር ስታወጡ FEE እንደሚቆረጥባቹ አይነት ማለት ነው ::

እኛ በቻልነው ያህል እናንተን Support ለማድረግ እንሞክራለን እንድትረዱት የምንፈልገው ነገር ለሁላችሁም መላክ አንችልም so እነዚህን Crypto ገዝታቹ hold እንድታደርጉ RECOMMEND እናደርጋችኋለን

1. BASE ETH
2. POLYGON
3. BSC(BNB)
4. ARB-ETH
5. ARBITRUM ONE
5. ETHERUIM(ERC20)
6. BLAST ETH
7. OP-ETH

እነዚህን ለፊ ለመክፈል የምትጠቀሟቸውን COINS ከ C WALLET ወደ METAMASK በትንሽ FEE መላክ ትችላላችሁ

እንዲሁም  አንዱን ብቻ በብዛት በመላክ እዚህ WEBSITE ከ አንደኛው NETWORK ወደ ሌላኛው NETWORK BRIDGE ማድረግ/መቀየር ትችላላችሁ

አስታውሱ ሁሌም FEE አትከፍሉም ግን ሲመጣ ከምትቸገሩ ብለን ስላስብን ነው🙌
TIPS: በብዙ አካውንት መስራት ምትፈልጉ ይሄን APPLICATION ተጠቀሙ DUAL SPACE PRO
VPN- WINDSCRIBE

እነዚህን እስከነገ አዘጋጁና ነገ ጀምረን የ Testnet project እንለቅላችኋለን🤩

📱ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11🔥31
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ቻናል መክፈታችንን አስመልክቶ ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን ነገ ምሽት ላይ የ 500ብር Giveaway(ለ 10ሰዎች 50ብር) እንሰጣለን🥳
ይሄ ብቻ ሳይሆን የ 2760ብር ቻሌንጅ በቅርቡ እንጀምራለን።


ነገ ምሽት 3:00 እንዳይረሳ ✍️


CHANNEL: @EndlessCryptoChannel
GROUP:@EndlessCryptoGroup
3💯16🔥7👀5👍1🎉1
Endless Crypto
🟢VERTUS TELEGRAM BOT MINING ⛏️ 📣#New_bot_minig 😱 📣 Same like hot 🔥 NEW USERS JOIN HERE 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/vertus_app_bot/app?startapp=1759768672 STEPS TO START MINING ⛏️🔻 Click on Start Bot Create Account Start Mining ⛏️ Claim Your First…
VERTUS DAILY COMBO በየቀኑ የምነግራችሁ በ CODE ነው።

ከላይ እንደምታዩት ቁጥር የሰጠኋቸው ምስሎች አይቀያየሩም ስለዚህ የምነግራችሁን 4 ቁጥር በቅደም ተከተል በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍4
Cats ላይ የሰራችሁ💥

➧የመጀመሪያ season cats airdrop  ተጠናቋል።

➧october 8 በbitget , bybit, kucoin እና gate ሊስት እንደሚደረግ ተናግረዋል።

➧በonchain ማለትም በቶን ኪፐር ፣ ቶን ስፔስ እና ሌሎች ዋሌቶች withdrawal የሚጀመረው ሊስት ከተደረገ ከሁለት ቀን በኋላ ነው።

Gateio New Listing: $CATS  

➩ Trading Pair: $CATS  / $USDT
➩ Trading Starts: 10:00 AM, October 8th (UTC)



ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍2
Bad news 💔
Memefi Listing date ወደ October 30 ተራዘመ😒

Good news በ October 30 ሊስት ሲደረግ 6 የሚደርሱ Exchanges (CeXs) ሊስት እንደሚያደርጉት ተናግረዋል😝

ዋናው የ ኤርድሮፑ መለኪያ የምንሰበስበው coin amount ነው፤ ነገርግን ሌሎችም level upgrade ማድረግ Task መስራት ለሚሰጠን Airdrop እንደ አብዢ ሁነው ያገለግላሉ ብለዋል።
➩ በሚቀጥሉት 10ቀናት ለ airdropu የሚያገለግሉ ቅድመ ሁኔታዎችን (Criteria) የሚናገሩ ይሆናል🙌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🔥2
Community gaming ላይ የሰራችሁ(የበፊቱ ቻናል ላይ እንድትሰሩ ሼር አድርገናችሁ ነበር) ተጠናቋል🙌

ምን ያክል point ሰበሰባችሁ?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍2
$DIAM for free😊

በዋሌታችሁ activity መሰረት ከ 50 $Diam እስከ 300 እና በላይ $DIAM በነፃ እየሰጠ ነው።
ከናንተ ሚጠበቀው ወደዚህ Website ግቡ https://claim.diamante.io/

ከዛ ዋሌታችሁን connect አድርጉና ሁሉንም chain check አድርጉ ከዛ ትልቁን claim አድርጉት።

በ አንድ ዋሌት Claim ማድረግ የምትችሉት ከ አንድ chain ብቻ ነው(አዲስ ነገር ካለ አሳውቃችኋለሁ)። ነገር ግን ለምሳሌ በ metamask wallet, be solana wallet በ tron wallet በ ton wallet የተለያየ $DIAM Claim ማድረግ ትችላላችሁ፤ታዲያ ይህን ስታደርጉ የተለያየ Twitter account ተጠቀሙ።

አዲስ ዋሌት ቢሆን እንኳን $50DIAM ይሰጣል ስለዚህ አዳዲሶችም ሞክሩት😊

✍️በ አስር ዋሌት Claim ማድረግ ከፈለጋችሁ 10 Twitter መክፈት ይኖርባችኋል።

Pinned message like ና retweet አድርጉ የሚላችሁን አድርጉ አልያ ለ airdropu distribution eligible አትሆኑም።

➩ዌብሳይቱ ስለተጨናነቀ በፍጥነት  ደጋግማችሁ ሞክሩት ይሰራላችኋል።
➩Twitter autorize ስታደርጉ failed ካላችሁ back back ብላችሁ እንደገና chain መርጣችሁ ስትገቡ ይሰራል

Claim ያደረግነው $DIAM ወደ ዋሌታችን ከ $DIAM listing date በፊት ይገባልናል🤩

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍4
Grass ላይ የ * ምልክት ያለባችሁ form ሙሉ ብለናችሁ ነበር፤form የሞላችሁ Check your grass allocation 🦗  , የተወሰነ ማስተካከያ አድርገዋል።

https://www.grassfoundation.io/eligibility

አሁንም ካልተስተካከለና ቅሬታ ካላችሁ Form በድጋሚ ሙሉ 👉 Form link

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
W COIN ኤድሮፕ ኦክቶበር 27 ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ snapshot ይደረጋል።

ለኤርድሮፑ ብቁ ለመሆን እና የተሻለ ቶከን ለማግኘት የሚከተሉት መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ

1. አካውንታችሁ verfied መሆን አለበት። verfied መሆኑ አለመሆኑ ለማየት ቦቱ ላይ እንደገባችሁ የዋሌት ምልክት ነክታችሁ በመግባት ማየት ትችላላችሁ።

2. ከቶን ዋሌት ጋር ማገናኘት አለባችሁ
3. ብያንስ ከ10 ቀናት በላይ ታስኮችን መስራት አለባችሁ
4. በትንሹ 10 ጊዜ stake አድርጋችሁ claim ማድረግ አለባችሁ። እዛ ራሱ staking የሚል አለው።

5. መደበኛ ታስኮች መስራት
6. $WAI ኮይን (w coin balance)
7. በጋበዛችሁት ንቁ ተሳታፊ (active invited memebers)

ቶከን የሚሰጣችሁ በእነዚህ ከላዩ በጠቀስኳቸው መስፈርቶች መሆኑን በቴሌግራም ቻናላቸው አሳውቋል።

don't expect too much


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍4