Endless Crypto
1.57K subscribers
3.23K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
MISES BROWSER ከ play store delist ተደርጓል (ተወግዷል) ----ለጊዜው


አሁን Play store ላይ ያለው mises browser fake ነው።

ትክክለኛውን Mises browser ለማውረድ ወደነሱ ትክክለኛ website በመሄድ download አድርጉ: https://www.mises.site/download

ይህን Google play store ላይ ያለውን app የምትጠቀሙ ከሆነ ዋሌታችሁ(metamask, okx wallet...) ውስጥ ያለውን ገንዘብ ሊሰርቋችሁ ይችላል ሲሉ አሳስበዋል።

በዚሁ አጋጣሚ ማወቅ ያለብን ነገር play store ላይ የሚጫን መተግበሪያ(app) ሁሉ ትክክለኛ ነው ማለት እንዳልሆነ ልንገነዘብ ይገባል።

ከዚህ በፊት mises የምትጠቀሙ ችግር ያለው አይመስለኝም ምክንያቱም መተግበሪያው ሃክ ስላልተደረገ ነገርግን በራሳችሁ ለማጣራት ሞክሩ ምክንያቱም ስለዚህ ጉዳይ ያሉት ነገር የለም።
Privacy is power. What people don't know, they can't ruin.
106
What's happin
My 2 trading position has been liquidated last night 🤝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁4
Endless Crypto
Photo
GRASS SN2 AIRDROP WILL BE IN Q4 2025(Oct-Dec)
2
Endless Crypto
Photo
$0G HAS BEEN LISTED

Claim your $0g Airdrop listing After 5 minutes on All major Exchanges
https://airdrop.0gfoundation.ai/flow

Who got more than 5 $0G
Binance ለ TON MEMO መጠቀምን አስወግዷል በምትኩ ልክ እንደ Solana ወደ unique address ቀይሮታል። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ወደ Binance TONcoin and Ton tokens deposit ስታደርጉ የእናንተን Binance ton unique address በመጠቀም deposit ማድረግ ትችላላችሁ።

ለማስታወስ ያክል በፊት የሁሉም binance user ton address ተመሳሳይ ሁኖ የሚለየው በ MEMO ነበር
152
Endless Crypto
If you missed Grass? Don't miss DAWN🚀 〽️Dawn Internet by Andrena Airdrop confirmed token መጀመሪያ  Dawn extension አውርዱ 👉 Here Register ሚለውን ንኩ ስም, email, password እና Referral code በማስገባት ተመዝገቡ Referral code 👉 t6k5kgmf Email verify አድርጉ ወደ ኋላ ተመልሳችሁ…
#DAWN NEW UPDATE HAS BEEN RELEASED.

DELETE THE OLD EXTENSION AND TURN ON USA SERVER VPN THEN DOWNLOAD IT AGAIN.

DOWNLOAD THE EXTENSION HERE

REMEMBER TO TURN OFF THE VPN AFTER DOWNLOADED THE EXTENSION.

ENTER REFERRAL CODE: t6k5kgmf

USE YOUR PREVIOUS DAWN EXTENSION ACCOUNT'S EMAIL ADDRESS

NOTE SOME POINTS HAS BEEN DEDUCTED BY THE SYSTEM AND ALL REFERRALS HAS GONE, BUT IT WILL BE BACK SOON.

AND THE CONNECTION QUALITY IS 100%
😢31
Forwarded from Ethio Crypto22133 (🇨‌🇾‌🇧‌🇪‌🇷)
ከርዕስ ውጪ

ክስ: ቴሌብር የተበደራችሁትን ክፈሉ‼️

አትዮ ቴሌኮም ብድር ያልከፈሉ ሰዎች እንዲከፍሉ ያሳሰበ ሲሆን ያልከፈሉ ግለሰቦች ላይ ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ወደ ክስ እንደሚሄድ የኢትዮ ቴሌኮም የህግ ክፍል አሳውቋል።
😁19
Ethio Crypto22133
ከርዕስ ውጪ ክስ: ቴሌብር የተበደራችሁትን ክፈሉ‼️ አትዮ ቴሌኮም ብድር ያልከፈሉ ሰዎች እንዲከፍሉ ያሳሰበ ሲሆን ያልከፈሉ ግለሰቦች ላይ ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ወደ ክስ እንደሚሄድ የኢትዮ ቴሌኮም የህግ ክፍል አሳውቋል።
ይድረስ ለ @Ethio_telecom ከ Endless Crypto

ምን የሚያበሳጭ ነገር አለ ቀስ ብላችሁ አትናገሩም ደሞ $575 እዳ ስላለብን አስተያየት ይደረግልን ማለትም ብትሰርዙልን ምክንያቱ እንኳን የ ገንዘብ ምህረት ቀርቶ የ እድሜ ልክ እስር እንኳ በምህረት ይለቀቅ የለ እንዴ እኛም እኮ የዚችው ሃገር የቁርጥ ቀን ልጆች ነን ተው እንጂ አንተዛዘብ እረፉ😒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁14😢3
Forwarded from † BIRUK
ኧረ ብድሬን ለትንሽ ጊዜ አራዝሙልኝ ተማሪ ነኝ ተያያዥ እንኳ የለኝም እንዳታስሩኝ 😭😭😭🙏
😁10
Watcher Guru
JUST IN: $230,000,000 liquidated from the cryptocurrency market in the past 30 minutes.
Welcome to Crypto✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢5