Endless Crypto
Nunnaney የሚባል አዲስ የዘረፋ ፕሮጀክት መጧል ተጠንቀቁ😁 7 ገንዘብ መስሪያ መንገድ ብሎ ስለ,7tier refferal reward ነው የሚያወራው 🤣 pyramid scheme መሆኑንን ስነግረው ቦለከኝ😁
We got another one. Don’t participate. Even if you lost money in MNG, don’t participate just stay in crypto. እዛ invest ከምታደርጉ binance ላይ ገብታችሁ btcን በ 400X long ብትሉት ይሻላል😁
ደሞ ስቀልድ ነው ገብታችሁ long እንዳትሉ🌚
😁29
Endless Crypto
Hot mining something new on the way
Endless Crypto
Deadline: on August 18 at 6:00 AM UTC(ሰኞ ጥኋት 3ሰዓት)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Are you okay? Choose at least one😾
Anonymous Poll
59%
A) YES, I'M⚡️
20%
B) A
20%
C) A & B
51%
D) ALL
😁5 3 3
Cardano registration(proposer,reviewer) ተጠናቋል
በ August 22- Eligible ለሆኑ ሰዎች Review የሚያደርጉት projects ይሰጣቸዋል
Review ማድረግ የሚቻለው ከ August 22- September 05 ድረስ ነው ያማለት 14ቀናት ብቻ ነው ያለን😐
ከዛ Review ያደረግነው Review ተደርጎ Reward በ November ይሰጠናል
በ August 22- Eligible ለሆኑ ሰዎች Review የሚያደርጉት projects ይሰጣቸዋል
Review ማድረግ የሚቻለው ከ August 22- September 05 ድረስ ነው ያማለት 14ቀናት ብቻ ነው ያለን
ከዛ Review ያደረግነው Review ተደርጎ Reward በ November ይሰጠናል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🙏2
Forwarded from Cardano Announcements (Daniel Ribar)
We are blown away by your creativity and effort. Thank you for submitting over 1,600 proposals and pouring your energy into this round.
Now, the ball is in our court. This week, we'll be carefully migrating everything over for the Community Review stage. Keep an eye on projectcatalyst.io, as we expect to have all proposals live for viewing later this week. More updates on what's next to come as well.
But for today, your job is done. Sit back, relax, and be proud. You've earned it! 😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Base Users - Check $POB Allocation 🔵
Check: Here
➖ Enter Active EVM Address
➖ Complete Twitter Task
➖ Done✅
Check: Here
➖ Enter Active EVM Address
➖ Complete Twitter Task
➖ Done✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
I got paid✌️ የምር እዚህ ቻናል ውስጥ እኔ የምሞክረውን በሙሉ ነው ለእናንተ የማጋራችሁ ምንም የምደብቀው ነገር የለም አብረን ብንሞክር መልካም ነው እናንተን የሚጎዳ ወይም ለ ሪፈራል ብቻ ብዬ የማደርገው ነገር የለም ፤ ሪፈራል ካለው ሁላችንም እንጠቀማለን፤ ሪፈራል ከሌለውም ሁላችንም እንጠቀማለን ምንም ልዩነት አይፈጥርም። ብቻ እንደተመቻችሁ እኔ ማውቀው ነገር ቢኖር እኔን የሚጠቅም እናንተንም…
በ 1 device ለ2ኛ ጊዜ ተቀበልኩ😩
አንዳንዶቻችሁ eligible አልሆንኩም የምትሉ አላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ ነገር ገንዘብ ስላላችሁና trade ማድረግ ስለቻላችሁ ብቻ eligible አትሆኑም። አንድ ትንሽ ስህተት ineligible ታደርጋለች ስለዚህ መጀመሪያ የተሰራውን Video እስከመጨረሻው ድረስ ተመልከቱት ከዛ አብሮ ያለውን ፅሁፍ አንብቡት፤ ደሞ የእኔን referral code ተጠቀሙ ምክንያቱም የኔ referral እስካሁን ineligible አልተባሉም😁
Trade ስታደርጉ risk አለው ማለትም ልትከስሩ ትችላላችሁ ስለዚህ trade experience ያላችሁና risk መውሰድ የሚያስደስታችሁ ብቻ ሞክሩት✌️
አንዳንዶቻችሁ eligible አልሆንኩም የምትሉ አላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ ነገር ገንዘብ ስላላችሁና trade ማድረግ ስለቻላችሁ ብቻ eligible አትሆኑም። አንድ ትንሽ ስህተት ineligible ታደርጋለች ስለዚህ መጀመሪያ የተሰራውን Video እስከመጨረሻው ድረስ ተመልከቱት ከዛ አብሮ ያለውን ፅሁፍ አንብቡት፤ ደሞ የእኔን referral code ተጠቀሙ ምክንያቱም የኔ referral እስካሁን ineligible አልተባሉም😁
Trade ስታደርጉ risk አለው ማለትም ልትከስሩ ትችላላችሁ ስለዚህ trade experience ያላችሁና risk መውሰድ የሚያስደስታችሁ ብቻ ሞክሩት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5 1