Endless Crypto
BITGET FOMO 10:00 ላይ ይጀምራል ተዘጋጁ
Today's bitget fomo
1user=10SOL~$2000
4K users=0.04SOL~$10 each
1user=10SOL~$2000
4K users=0.04SOL~$10 each
❤2
Endless Crypto
TEA Allocates 28% for airdrop. and they are flexing like they will give us $100 each🤔
Show እንደቀጠለ ነው😁
No price shocks😇
No price shocks😇
Endless Crypto
One football new tasks are available go to there and complete them.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Endless Crypto
Endless Protocol - Claim Genesis Role✅ Submit your detail: https://forms.gle/SV3T2ZMT3QjcNbQN8 Engage in the general chat and collect G1 & G2 roles, and then you will have access to claim the Ember role. React fast before the time runs out✔️
ENDLESS PROTOCOL(my protocol😁) raised $110M funding.
Dont forget to claim your Endless Genesis Role 🎖https://t.me/EndlessCryptoChannel/3365?single
Dont forget to claim your Endless Genesis Role 🎖https://t.me/EndlessCryptoChannel/3365?single
❤25💯18🔥14😢5 2
Endless Crypto
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.waxmoon.ma.gp https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cmaster.cloner dns.adguard.com ይህን copy አድርጋችሁ paste አድርጉት 🔐 Main Features of dns.adguard.com 1. Ad Blocking – Blocks ads at the DNS level.…
Here is the app Here
በጣም አሪፍ cloner ነው። እያንዳንዱ app እንደ አንድ device ነው።multi ለመስራት አሪፍ መተግበሪያ ነው።
ነገርግን storage በጣም ይወስዳል መስራት ሳልጀምር 7Gb መስራት ስጀምር :))
በ አንድ device መልቲ ለመስራት አሪፍ ይመስለኛል እና ደሞ ለመሞከር የ 1ወር premium ገዝቻለሁ።
premium ጥቅሙ ስትሰሩ ad እንዳያስቸግራችሁ ነው።
ደሞ ይህ cloner ስልክ አያሞቀም 😁
አንዳንድ መተግበሪያዎች clone አይደረጉም(whatsapp..)
ደሞ reset ለማድረግና mac address device info ለመቀየር reset ማድረግ ይቻላል።
Ip ለመቀየር vpn መጠቀም አይጠበቅባችሁም airplane mode ማድረግ በቂ ነው።
ከዛ ውጭ አንዱ አካውንት ከሌላኛው ጋር በምንም አይገናኝም device info ይለያያል። ግን ከአንድ አካውን ወደሌላ ስትገቡ ip ቀይሩ።
Finger print አትጠቀሙ
ሌላው security አላቅም ማለት ለምሳሌ import ያደረጋችሁትን wallet ለማየት access ይኑራቸው አይኑራቸው አላቅም እኔ አፓቸው play store ላይ ስላለ ብቻ ነው import አድርጌ እየሰራሁ ያለሁት። ማን ያውቃል hack ሊያደርጉኝ ይችላሉ :))
anyhow, i like it.
እኔ የምሰራበትንና የተመቸኝን አጋራችኋለሁ እናንተ ደሞ የራሳችሁን ጥናት ሰርታችሁ risk/reward አመዛዝናችሁ ወስኑ
🫵 #DYOR

❤5
Endless Crypto
Abel birhanu said፦ ሞክሩ፡ስሩ፡ጣሩ የማይሳካበት ምንም ነገር የለም👍
መጀመሪያ ስሞክር አልተሳካም ነገርግን ደግሜ ስሞክር ተሳካ😎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯4
Endless Crypto
MEXCን በመጠቀም ከ $40-80 USDT ድረስ Airdrop የምትሰሩበት መንገድ ሙሉ አሰራር ቪድዮ|| በድጋሚ ተሻሽሎ የተሰራ✌️ ➜Registration link: https://promote.mexc.com/r/7KnKWzar ➜Referral Code: 2uuXe Future trade ላይ 0fees የሆኑትን ለማየት: https://www.mexc.com/fee ግን ዝም ብላችሁ any pair የሚል ከሆነ BTCUSDT…
I got paid✌️
የምር እዚህ ቻናል ውስጥ እኔ የምሞክረውን በሙሉ ነው ለእናንተ የማጋራችሁ ምንም የምደብቀው ነገር የለም አብረን ብንሞክር መልካም ነው እናንተን የሚጎዳ ወይም ለ ሪፈራል ብቻ ብዬ የማደርገው ነገር የለም ፤ ሪፈራል ካለው ሁላችንም እንጠቀማለን፤ ሪፈራል ከሌለውም ሁላችንም እንጠቀማለን ምንም ልዩነት አይፈጥርም።
ብቻ እንደተመቻችሁ እኔ ማውቀው ነገር ቢኖር እኔን የሚጠቅም እናንተንም የሚጠቅም በእርግጥም ገንዘብ ልትሰሩበት የምትችሉበትን መንገድ ነው የማጋራችሁ።
ለማንም ብዬ የምዋሸው ወይም እናንተን ለማሳመን የምሰክሰው ነገር አይኖርም anyhow እዚህ ቻናል ውስጥ የሚለቀቁ ነገሮችን ብትሞክሩ መልካም ነው።
ደሞ በውስጥ eligible ሆንኩ እያላችሁ የምትልኩልኝ በጣም ደስ ይላል በርቱ።
በተጨማሪም እንደዚህ ገንዘብ መስሪያ መንገድም ሆነ የተለያዩ trick የምትልኩልኝ በቻናላችን ስም ከልብ አመሰግናለሁ።😉
መስራት የምትፈልጉ ይህን full video ተመልከቱ: https://t.me/EndlessCryptoChannel/3405
አዲስ የሚሞከር ወይም የሚጠቅም ነገር ሲኖር አሳውቁኝ: @EndXK
የምር እዚህ ቻናል ውስጥ እኔ የምሞክረውን በሙሉ ነው ለእናንተ የማጋራችሁ ምንም የምደብቀው ነገር የለም አብረን ብንሞክር መልካም ነው እናንተን የሚጎዳ ወይም ለ ሪፈራል ብቻ ብዬ የማደርገው ነገር የለም ፤ ሪፈራል ካለው ሁላችንም እንጠቀማለን፤ ሪፈራል ከሌለውም ሁላችንም እንጠቀማለን ምንም ልዩነት አይፈጥርም።
ብቻ እንደተመቻችሁ እኔ ማውቀው ነገር ቢኖር እኔን የሚጠቅም እናንተንም የሚጠቅም በእርግጥም ገንዘብ ልትሰሩበት የምትችሉበትን መንገድ ነው የማጋራችሁ።
ለማንም ብዬ የምዋሸው ወይም እናንተን ለማሳመን የምሰክሰው ነገር አይኖርም anyhow እዚህ ቻናል ውስጥ የሚለቀቁ ነገሮችን ብትሞክሩ መልካም ነው።
ደሞ በውስጥ eligible ሆንኩ እያላችሁ የምትልኩልኝ በጣም ደስ ይላል በርቱ።
በተጨማሪም እንደዚህ ገንዘብ መስሪያ መንገድም ሆነ የተለያዩ trick የምትልኩልኝ በቻናላችን ስም ከልብ አመሰግናለሁ።
መስራት የምትፈልጉ ይህን full video ተመልከቱ: https://t.me/EndlessCryptoChannel/3405
አዲስ የሚሞከር ወይም የሚጠቅም ነገር ሲኖር አሳውቁኝ: @EndXK
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥15 8❤2 2🙏1
Endless Crypto
Solstice Early Poject Claim Early badge for potential reward backed by Solana🔥 Register: https://app.megaphone.xyz/pages/solstice?r=NudKKx9pbL4U ➡️ login with email ➡️ connect Twitter > Solana wallet ➡️ Claim early badge> Connect ETH wallet(0.83$ ETH_Base…
Solstice new task has been added
Endless Crypto
አካውንት ከመክፈታችሁ በፊት ከ500 ሰዎች በታች ተሳታፊ ያለበትን event ለማወቅ fake account(verify ያለልሆነ በ email ብቻ ክፈቱና በዛ ተከታተሉ። ሁለት ወይም ሶስት አሪፍ eventoch ሲመጡ አዲስ account ከፍታችሁ verify በማድረግ ተሳተፉ✌️
note:account ከከፈታችሁ በኋላ ለሚመጡ eventoch eligible አትሆኑም።
note:account ከከፈታችሁ በኋላ ለሚመጡ eventoch eligible አትሆኑም።
Guys እንዳትሸወዱ! አብዛኞቻችሁ ዝም ብላችሁ አካውንት እየከፈታችሁ ነው ይህ ደግሞ ስተት ነው❌
አካውንት ከመክፈታችሁ በፊት ከ500 ሰዎች በታች ተሳታፊ ያለበትን event ለማወቅ fake account(verify ያለልሆነ በ email ብቻ ክፈቱና በዛ ተከታተሉ። ሁለት ወይም ሶስት አሪፍ eventoch ሲመጡ አዲስ account ከፍታችሁ verify በማድረግ ተሳተፉ✌️
note: account ከከፈታችሁ በኋላ ለሚመጡ eventoch eligible አትሆኑም።
አካውንት ከመክፈታችሁ በፊት ከ500 ሰዎች በታች ተሳታፊ ያለበትን event ለማወቅ fake account(verify ያለልሆነ በ email ብቻ ክፈቱና በዛ ተከታተሉ። ሁለት ወይም ሶስት አሪፍ eventoch ሲመጡ አዲስ account ከፍታችሁ verify በማድረግ ተሳተፉ
note: account ከከፈታችሁ በኋላ ለሚመጡ eventoch eligible አትሆኑም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Endless Crypto
DAWN Stay Connected Earn Points
Raised $35M Funding
20% Token Supply For Community
➜Join the airdrop here
Raised $35M Funding
20% Token Supply For Community
➜Join the airdrop here
Endless Crypto
Tomorrow
Doodles new update
Game በመጫወት Bug በመሰብሰብ chest unlock ማድረግ ተጀምሯል።
እስኳሁን የ chest reward አልታወቀም አሁንም chest የምንሰበስብበት game ነው ያመጡት።
መጫወት የምትፈልጉ here
Game በመጫወት Bug በመሰብሰብ chest unlock ማድረግ ተጀምሯል።
እስኳሁን የ chest reward አልታወቀም አሁንም chest የምንሰበስብበት game ነው ያመጡት።
መጫወት የምትፈልጉ here