Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Proof of address ye fayda jerbawn sttekemu embi yalachihu enter like this
Example: Yeka Woreda 9 yemtnoru kehone
Address milew lay: Woreda 9, Yeka, Addis Ababa, Ethiopia blachihu asgebu
Proof of addressu temesasay mehon yalebet ke proof of document gar enji ke fayda info gar aydelem Example if u use fayda yejerbawn use fayda yejerbawn info

If you use dashen bank statement, use the info provided on dashen bank statement
🙏42
Endless Crypto
Use a lace wallet. i think yoroi is not recommended: https://chromewebstore.google.com/detail/lace/gafhhkghbfjjkeiendhlofajokpaflmk But your first choice should be an eternl wallet: https://chromewebstore.google.com/detail/eternl/kmhcihpebfmpgmihbkipmjlmmioameka…
እንደኔ mobile የምትጠቀሙ ከ Yoroi wallet ውጭ ሌሎች አይሰሩም ስለዚህ ወይ በ Pc register አድርጉ አልያ Yoroi wallet ተጠቀሙ
I hv no choice, so i hv to use yoroi wallet personally
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
Proof of address ye fayda jerbawn sttekemu embi yalachihu enter like this Example: Yeka Woreda 9 yemtnoru kehone Address milew lay: Woreda 9, Yeka, Addis Ababa, Ethiopia blachihu asgebu Proof of addressu temesasay mehon yalebet ke proof of document gar enji…
አንደኛ በላይ ባለው ምሳሌ መልኩ ሞክሩ እምቢ ካለ try like this: Yeka sub city, Woreda 12(example2 based on above example) ይህን ብቻ address line 1 ላይ አስገቡ

Address line2, Build number እና home number ክፍት ተውት

እኔ አሁን በዚህ መልኩ verify አድርጊያለሁ

Note: national id የጀርባውን ከስር ነጭ ወረቀት ላይ አድርጋችሁ ካሜራውን በደንብ ጠጋ አድርጋችሁ አንሱት. ግን የ id cornerochu እንዳይቆረጡ, ጥራት ይኑረው.

እንደዚህ ሞክራችሁ እምቢ ካለ ከ 2 or 3 ጊዜ በላይ አትሞክሩ dashen bank statement አውጡ

I will no longer provide information or registration processes regarding Cardano on this channel.

I'll inform you if there is anything special.

Now, We  just wait for the review to start.

Registration will be closed on August 18.
🍔>👨‍💻> 🚽>📱>🔄 

GM FAM✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11💯21
Endless Crypto
BITGET FOMO 10:00 ላይ ይጀምራል ተዘጋጁ
Today's bitget fomo

1user=10SOL~$2000
4K users=0.04SOL~$10 each
2
Endless Crypto
One football new tasks are available go to there and complete them.
One football club X Walrus🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Endless Crypto
One football club X Walrus🚀
Who comleted their OFC profile this way?
Farcaster account connect ማድረግ የምትፈልጉ play store ላይ ገብታችሁ download አድርጉና አካውንት ክፈቱ።
5$ በ Creditcard ያስከፍላል(you can use bybit card)
2
1😁1
Guess the app
2🙏1
Endless Crypto
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.waxmoon.ma.gp https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cmaster.cloner dns.adguard.com ይህን copy አድርጋችሁ paste አድርጉት 🔐 Main Features of dns.adguard.com 1. Ad Blocking – Blocks ads at the DNS level.…
Here is the app Here

በጣም አሪፍ cloner ነው። እያንዳንዱ app እንደ አንድ device ነው።multi ለመስራት አሪፍ መተግበሪያ ነው።

ነገርግን storage በጣም ይወስዳል መስራት ሳልጀምር 7Gb መስራት ስጀምር :))

በ አንድ device መልቲ ለመስራት አሪፍ ይመስለኛል እና ደሞ ለመሞከር የ 1ወር premium ገዝቻለሁ።

premium ጥቅሙ ስትሰሩ ad እንዳያስቸግራችሁ ነው።

ደሞ ይህ cloner ስልክ አያሞቀም 😁

አንዳንድ መተግበሪያዎች clone አይደረጉም(whatsapp..)

ደሞ reset ለማድረግና mac address device info ለመቀየር reset ማድረግ ይቻላል።

Ip ለመቀየር vpn መጠቀም አይጠበቅባችሁም airplane mode ማድረግ በቂ ነው።

ከዛ ውጭ አንዱ አካውንት ከሌላኛው ጋር በምንም አይገናኝም device info ይለያያል። ግን ከአንድ አካውን ወደሌላ ስትገቡ ip ቀይሩ።

Finger print አትጠቀሙ

ሌላው security አላቅም ማለት ለምሳሌ import ያደረጋችሁትን wallet ለማየት access ይኑራቸው አይኑራቸው አላቅም እኔ አፓቸው play store ላይ ስላለ ብቻ ነው import አድርጌ እየሰራሁ ያለሁት። ማን ያውቃል hack ሊያደርጉኝ ይችላሉ :))

anyhow, i like it.

እኔ የምሰራበትንና የተመቸኝን አጋራችኋለሁ እናንተ ደሞ የራሳችሁን ጥናት ሰርታችሁ risk/reward አመዛዝናችሁ ወስኑ

🫵 #DYOR
5
GM💵
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Endless Crypto
Abel birhanu said፦ ሞክሩ፡ስሩ፡ጣሩ የማይሳካበት ምንም ነገር የለም👍
መጀመሪያ ስሞክር አልተሳካም ነገርግን ደግሜ ስሞክር ተሳካ😎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯4
Endless Crypto
MEXCን በመጠቀም ከ $40-80 USDT ድረስ Airdrop የምትሰሩበት መንገድ ሙሉ አሰራር ቪድዮ|| በድጋሚ ተሻሽሎ የተሰራ✌️ ➜Registration link: https://promote.mexc.com/r/7KnKWzar ➜Referral Code: 2uuXe Future trade ላይ 0fees የሆኑትን ለማየት: https://www.mexc.com/fee ግን ዝም ብላችሁ any pair የሚል ከሆነ BTCUSDT…
I got paid✌️

የምር እዚህ ቻናል ውስጥ እኔ የምሞክረውን በሙሉ ነው ለእናንተ የማጋራችሁ ምንም የምደብቀው ነገር የለም አብረን ብንሞክር መልካም ነው እናንተን የሚጎዳ ወይም ለ ሪፈራል ብቻ ብዬ የማደርገው ነገር የለም ፤ ሪፈራል ካለው ሁላችንም እንጠቀማለን፤ ሪፈራል ከሌለውም ሁላችንም እንጠቀማለን ምንም ልዩነት አይፈጥርም።

ብቻ እንደተመቻችሁ እኔ ማውቀው ነገር ቢኖር እኔን የሚጠቅም እናንተንም የሚጠቅም በእርግጥም ገንዘብ ልትሰሩበት የምትችሉበትን መንገድ ነው የማጋራችሁ።

ለማንም ብዬ የምዋሸው ወይም እናንተን ለማሳመን የምሰክሰው ነገር አይኖርም anyhow እዚህ ቻናል ውስጥ የሚለቀቁ ነገሮችን ብትሞክሩ መልካም ነው።

ደሞ በውስጥ eligible ሆንኩ እያላችሁ የምትልኩልኝ በጣም ደስ ይላል በርቱ።

በተጨማሪም እንደዚህ ገንዘብ መስሪያ መንገድም ሆነ የተለያዩ trick የምትልኩልኝ በቻናላችን ስም ከልብ አመሰግናለሁ።😉

መስራት የምትፈልጉ ይህን full video ተመልከቱ: https://t.me/EndlessCryptoChannel/3405

አዲስ የሚሞከር ወይም የሚጠቅም ነገር ሲኖር አሳውቁኝ: @EndXK
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥15822🙏1