Endless Crypto
On July 30, the Ethereum torch will be burned to celebrate 10 years! A special NFT will be open to mint for everyone!(today)✅ Claim: https://ethereum.org/en/10years The NFT is free but network fee is from $2-$4 by ETH Mainnet. If you think it will be worth…
TEN Years of Ethereum የሚለውን NFT Mint ያደረጋችሁ OKX ላይ በመግባት መሸጥ ትችላላችሁ[በአሁኑ ሰዓት ትንሹ የመሸጫ ዋጋ 0.001ETH($4.2) ነው]
መግዛት የምትፈልጉም በተመሳሳይ መልኩ መግዛት ትችላላችሁ።
MARKET: https://web3.okx.com/ul/PDlpyl8
መግዛት የምትፈልጉም በተመሳሳይ መልኩ መግዛት ትችላላችሁ።
MARKET: https://web3.okx.com/ul/PDlpyl8
Endless Crypto
CARDANO UPDATE 🔥 REGISTRATION ተጀምሯል። አሁን የሚቻለው ለ Desktop users ነው፤ በ Mobile ለምትሰሩ ቀቅርቡ application ይመጣል በዛ ተመዝግበን እንሰራለን። Registration link: https://app.projectcatalyst.io/ Registration steps: https://t.me/cardanoacadamychannel/429 REGISTRATION VIDEO: …
Cardano project catalyst Ideascale registration process(የ fund 14 ኘሮጀክት ካታሊስት አካውንት አከፉፈት)
➜ https://youtu.be/_8WjNspdDFI
Registration link: https://app.projectcatalyst.io/
መጀመሪያ ወደ ስልካችሁ setting በመግባት build number ብላችሁ search አድርጉና 7 ጊዜ click ስታደርጉት የስልካችሁን password እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል እሱን ታስገባላችሁ ከዛ Developer option Add ይሆናል። ቀጣይ እዛው setting ውስጥ search bar ላይ Minimum Width ወይም Smallest width (እንደ ስልኩ ይለያያል) search አድርጉ ከዛ 700 ላይ አድርጉት።
ይህን ስትጨርሱ mises browser ውስጥ ገብታችሁ registration ሊንኩን paste አድርጋችሁ desktop site አድርጉት ከዛ የ mises setting ውስጥ ግቡ>>accessibility ከዛ Zoom የሚለውን 50% አድርጉት። አሁን ጨረሳችሁ https://app.projectcatalyst.io/ ስልካችሁ ላይ ይሰራል(ስልካችሁን ተጠቅማችሁ መመዝገብ ከዛ review ሲጀመር መስራትና airdrop ማግኘት ትችላላችሁ)✅
USE NEW EMAIL ADDRESS (CREATE NEW ACCOUNT)

❤6
Endless Crypto
Lucky Patcher.apk
VIDEO IS UPLOADING✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Endless Crypto
VIDEO IS UPLOADING✌️
https://vm.tiktok.com/ZMAJjsW3m/
Clone አደራረግ VIDEO 👆👆
📌 Institutions:
➜Clone ስታደርጉ የምትፈልጉትን install ያደረጋችሁትን app lucky patcher ውስጥ ገብታችሁ search አድርጉት ከዛ video ላይ በምታዩት መልኩ clone ማድረግ ትችላላችሁ።
➜ይህ clone የምታደርጉት app እራሱን የቻለ ነው የሚሆነው።
➜2ኛ clone ስታደርጉ መጀመሪያ clone ያደረጋችሁትን ነው search አድርጋችሁ clone ማድረግ።
➜update ለማድረግ clone ያደረጋችሁትን app(the original app) ከ play store update አድርጉት ከዛ clone ስታደርጉት የመጀመሪያው app updated ይሆናል ሁለተኛውን update ለማድረግ የመጀመሪያውን clone ያደረጋችሁትን clone አድርጉት።
➜አንዳንድ applicationoch clone አይደረጉም ለምሳሌ Google, gmail, YouTube, exchanges(binance, bitget, mexc).....
➜አንዳንዶቹ ደግሞ clone ተደርገው ነገርግን የማይሰሩ አሉ ለምሳሌ Official Telegram አይሰራም።
➜እንደ X(Twitter) አይነት አንዳንድ መተግበሪያዎች clone ለማድረግ ብዙ ደቂቃ ይወስዳሉ።
WEB3 WALLET CLONE ባታደርጉ እመክራለሁ ምክንያቱም unverified cloner ስለሆነ safe አይደለም።
ዋሌታችሁ compromise (hack) ቢደረግ ሃላፊነቱን አልወስድም። ይህን app ከመጠቀማችሁ በፊት የራሳችሁን research ስሩ😐
Clone አደራረግ VIDEO 👆👆
➜Clone ስታደርጉ የምትፈልጉትን install ያደረጋችሁትን app lucky patcher ውስጥ ገብታችሁ search አድርጉት ከዛ video ላይ በምታዩት መልኩ clone ማድረግ ትችላላችሁ።
➜ይህ clone የምታደርጉት app እራሱን የቻለ ነው የሚሆነው።
➜2ኛ clone ስታደርጉ መጀመሪያ clone ያደረጋችሁትን ነው search አድርጋችሁ clone ማድረግ።
➜update ለማድረግ clone ያደረጋችሁትን app(the original app) ከ play store update አድርጉት ከዛ clone ስታደርጉት የመጀመሪያው app updated ይሆናል ሁለተኛውን update ለማድረግ የመጀመሪያውን clone ያደረጋችሁትን clone አድርጉት።
➜አንዳንድ applicationoch clone አይደረጉም ለምሳሌ Google, gmail, YouTube, exchanges(binance, bitget, mexc).....
➜አንዳንዶቹ ደግሞ clone ተደርገው ነገርግን የማይሰሩ አሉ ለምሳሌ Official Telegram አይሰራም።
➜እንደ X(Twitter) አይነት አንዳንድ መተግበሪያዎች clone ለማድረግ ብዙ ደቂቃ ይወስዳሉ።
WEB3 WALLET CLONE ባታደርጉ እመክራለሁ ምክንያቱም unverified cloner ስለሆነ safe አይደለም።
ዋሌታችሁ compromise (hack) ቢደረግ ሃላፊነቱን አልወስድም። ይህን app ከመጠቀማችሁ በፊት የራሳችሁን research ስሩ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TikTok
TikTok · Endless Crypto
Check out Endless Crypto’s video.
❤11 5🔥2 2
Endless Crypto
Photo
CARDANO USE THIS WALLET: https://chromewebstore.google.com/detail/eternl/kmhcihpebfmpgmihbkipmjlmmioameka
Endless Crypto
Photo
PROOF OF ADDRESS USE: DASHEN BANK STATEMENT
Registration close soon(August 18)
Registration close soon(August 18)
🔥2❤1
Endless Crypto
CARDANO USE THIS WALLET: https://chromewebstore.google.com/detail/eternl/kmhcihpebfmpgmihbkipmjlmmioameka
ከላይ ያለው ዋሌት ካልሰራላችሁ YOROI WALLETን ተጠቀሙ እሱ ይሰራል●
https://chromewebstore.google.com/detail/yoroi/ffnbelfdoeiohenkjibnmadjiehjhajb
Eternl ላይ የከፈታችሁትን ዋሌት IMPORT አድርጉት አልያ አዲስ ክፈቱ