Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Endless Crypto
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
MEXCን በመጠቀም ከ $40-80 USDT ድረስ Airdrop የምትሰሩበት መንገድ ሙሉ አሰራር ቪድዮ|| በድጋሚ ተሻሽሎ የተሰራ✌️

➜Registration link:
https://promote.mexc.com/r/7KnKWzar

Referral Code: 2uuXe

Future trade ላይ 0fees የሆኑትን ለማየት:
https://www.mexc.com/fee ግን ዝም ብላችሁ any pair የሚል ከሆነ BTCUSDT trade አድርጉ future ላይ

➜note:account ከከፈታችሁ በኋላ ለሚመጡ eventoch eligible አትሆኑም።

➜Note: ሁሉም event ለ 500 ሰው ነው የሚሰጠው ማለት አይደለም ለ450፣ለ800 እና 1000 ሰውም የሚሰጡ eventoch አሉ ስለዚህ እሱን ወደ eventu ገብታችሁ check አድርጉ።

➜ሌላው ደግሞ Mexc ውስጥ claim አድርጉ እያሉ የሚመጡ ሽልማቶች ስላሉ claim እንዳታደርጉ፤claim ካደረጋችሁ ለ airdrop+ eligible አትሆንም። በዛላይ claim አድርጉ የሚላችሁ የ future trade fee መሸፈኛና position airdrop ነው እንጂ ትክክለኛ ገንዘብ አይደለም ስለዚህ ምንም claim ሳታደርጉ Airdrop+ ብቻ ስሩ።

➡️Trade ስታደርጉ ሁሉንም join ያደረጋችሁትን event በአንዴ ለመጨረስ አትሞክሩ ቀስ እያላችሁ ቢያንስ 10ደቂቃ ልዩነት እየፈጠራችሁ ስሩ

➜በቻላችሁት መጠን አሪፍ reward የሚሰጡትን አይታችሁ ለመስራት ሞክሩና ብዙ ሰው ያልተሳተፈበትን(ከ 500ሰው በታች ያለበት ቢሆን ይመረጣል) መርጣችሁ ተሳተፉ Max 3 ተሳተፉ

🤩የእኔን referral code ተጠቀሙ ምክንያቱም የኔ referral እስካሁን ineligible አልተባሉም ➡️ 2uuXe ✌️

GOOD LUCK✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1265😁1
Endless Crypto
TEA AIRDROP?
TEA Allocates 28% for airdrop.
and they are flexing like they will give us $100 each🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢3
Solstice Early Poject Claim Early badge for potential reward  backed by Solana🔥

Register: https://app.megaphone.xyz/pages/solstice?r=NudKKx9pbL4U

➡️ login with email
➡️ connect Twitter > Solana wallet
➡️ Claim early badge> Connect ETH wallet(0.83$ ETH_Base needed)
➡️ complete simple social quests

daily check in
Done
🔥21
GM FAM✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏321
GPT-5 IS LIVE🔥
UPDATE THE CHAT GPT APK ON THE PLAY STORE
Endless Crypto
On July 30, the Ethereum torch will be burned to celebrate 10 years! A special NFT will be open to mint for everyone!(today) Claim: https://ethereum.org/en/10years The NFT is free but network fee is from $2-$4 by ETH Mainnet. If you think it will be worth…
TEN Years of Ethereum የሚለውን NFT Mint ያደረጋችሁ OKX ላይ በመግባት መሸጥ ትችላላችሁ[በአሁኑ ሰዓት ትንሹ የመሸጫ ዋጋ 0.001ETH($4.2) ነው]

መግዛት የምትፈልጉም በተመሳሳይ መልኩ መግዛት ትችላላችሁ።

MARKET: https://web3.okx.com/ul/PDlpyl8
42
Endless Crypto
CARDANO UPDATE 🔥 REGISTRATION ተጀምሯል። አሁን የሚቻለው ለ Desktop users ነው፤ በ Mobile ለምትሰሩ ቀቅርቡ application ይመጣል በዛ ተመዝግበን እንሰራለን። Registration link: https://app.projectcatalyst.io/ Registration steps: https://t.me/cardanoacadamychannel/429 REGISTRATION VIDEO: …
Cardano project catalyst Ideascale registration process(የ fund 14 ኘሮጀክት ካታሊስት አካውንት አከፉፈት)
https://youtu.be/_8WjNspdDFI

Registration link: https://app.projectcatalyst.io/

መጀመሪያ ወደ ስልካችሁ setting በመግባት build number ብላችሁ search አድርጉና 7 ጊዜ  click ስታደርጉት የስልካችሁን password እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል እሱን ታስገባላችሁ ከዛ Developer option Add ይሆናል። ቀጣይ እዛው setting ውስጥ search bar ላይ Minimum Width ወይም Smallest width (እንደ ስልኩ ይለያያል) search አድርጉ ከዛ 700 ላይ አድርጉት።
ይህን ስትጨርሱ mises browser ውስጥ ገብታችሁ registration ሊንኩን paste አድርጋችሁ desktop site አድርጉት ከዛ የ mises setting ውስጥ ግቡ>>accessibility ከዛ Zoom የሚለውን 50% አድርጉት። አሁን ጨረሳችሁ https://app.projectcatalyst.io/ ስልካችሁ ላይ ይሰራል(ስልካችሁን ተጠቅማችሁ መመዝገብ ከዛ review ሲጀመር መስራትና airdrop ማግኘት ትችላላችሁ)

USE NEW EMAIL ADDRESS (CREATE NEW ACCOUNT)
6
Do you want this cloner?🌚
🔥10
Lucky Patcher.apk
10.9 MB
Cloneru ይህ ነው፤download አድርጉት
🙏1
Endless Crypto
Lucky Patcher.apk
VIDEO IS UPLOADING✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Endless Crypto
VIDEO IS UPLOADING✌️
https://vm.tiktok.com/ZMAJjsW3m/

Clone አደራረግ VIDEO 👆👆

📌Institutions:
➜Clone ስታደርጉ የምትፈልጉትን install ያደረጋችሁትን app lucky patcher ውስጥ ገብታችሁ search አድርጉት ከዛ video ላይ በምታዩት መልኩ clone ማድረግ ትችላላችሁ።

➜ይህ clone የምታደርጉት app እራሱን የቻለ ነው የሚሆነው።

➜2ኛ clone ስታደርጉ መጀመሪያ clone ያደረጋችሁትን ነው search አድርጋችሁ clone ማድረግ።

➜update ለማድረግ clone ያደረጋችሁትን app(the original app) ከ play store update አድርጉት ከዛ clone ስታደርጉት የመጀመሪያው app updated ይሆናል ሁለተኛውን update ለማድረግ የመጀመሪያውን clone ያደረጋችሁትን clone አድርጉት።

➜አንዳንድ applicationoch clone አይደረጉም ለምሳሌ Google, gmail, YouTube, exchanges(binance, bitget, mexc).....

➜አንዳንዶቹ ደግሞ clone ተደርገው ነገርግን የማይሰሩ አሉ ለምሳሌ Official Telegram አይሰራም።

➜እንደ X(Twitter) አይነት አንዳንድ መተግበሪያዎች clone ለማድረግ ብዙ ደቂቃ ይወስዳሉ።

WEB3 WALLET CLONE ባታደርጉ እመክራለሁ ምክንያቱም unverified cloner ስለሆነ safe አይደለም።

ዋሌታችሁ compromise (hack) ቢደረግ ሃላፊነቱን አልወስድም። ይህን app ከመጠቀማችሁ በፊት የራሳችሁን research ስሩ😐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
115🔥22
GM FAM✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7🙏1
Endless Crypto
Photo
PROOF OF ADDRESS USE: DASHEN BANK STATEMENT

Registration close soon(August 18)
🔥21
Endless Crypto
CARDANO USE THIS WALLET: https://chromewebstore.google.com/detail/eternl/kmhcihpebfmpgmihbkipmjlmmioameka
ከላይ ያለው ዋሌት ካልሰራላችሁ YOROI WALLETን ተጠቀሙ እሱ ይሰራል●
https://chromewebstore.google.com/detail/yoroi/ffnbelfdoeiohenkjibnmadjiehjhajb

Eternl ላይ የከፈታችሁትን ዋሌት IMPORT አድርጉት አልያ አዲስ ክፈቱ