Endless Crypto
1.56K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Gm fam
🔥3
Memefi ላይ የምትሰሩ #memefi_eligibility_criteria
eligibility requirements ተገልጿል
በዋናነት ሁለት ነገሮች ይታያሉ 👇

➤tonናstar ተጠቅማችሁ memefi bot ውስጥ የገዛችሁት ሁሉም ነገር ይታያል
➤ያላችሁ የmemefi coin balance ይታያል(የተወሰነለት minimum memefi coin balance እንዳለ ተናግረዋል ያማለት እዛ coin balance ላይ ያልደረሰ ሰው eligibility አይሆንም ነገር ግን ለ eligibility የሚያስፈልገው coin balance amount ብዙ እንዳልሆነ ተናግረዋል🙂)
እነዚህ ናቸው airdrop እንድታገኙ የሚወስኑት

በተጨማሪም ከላይ ካሉት ሁለት ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ ሁለቱንም ባታሟሉ እንኳን አንዱን ብቻ ብታሟሉ የተወሰነ memefi የየሚሰጧችሁ ይሆናል ሙሉ በሙሉ disqualified አትሆኑም✍️

additional bonus reward (not mandatory-ግዴታ አይደለም) 👇

ሌላው ተጨማሪ ሽልማት ማግኘት ከፈለጋችሁ ton transaction በብዛት ስሩ+
የተለያዩ giveaway (Lamborghini, Ethereum...)የመሳሰሉት ላይ ተሳተፉ
memefi premium ግዙ

85% for us😀

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
💥Not Pixel አዲስ በ notcoin የተዘጋጀ ትልቅ Project💥

ለመጀመር በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/notpixel/app?startapp=f5779035176

START በሉት
Let goo የሚለውን ንኩ
በተለያየ ቀለም ስዕል እየሳላችሁ PX መሰብሰብ ነው


Mining ለማሳደግ  ይህን አድርጉ 👉 https://t.me/EndlessCryptoChannel/11?single

አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ዝም ብላችሁ ወደ ቦቱ እየገባችሁ በሚሰጣችሁ energy zoom አድርጋችሁ tap tap እያደረጋችሁ ስዕል መስራት ነው tap tap ስታደርጉ $PX ይሰጣችኋል energy ተልተሎ ስለሚያልቅ energy ሲሰበስብ እየገባችሁ ስሩ።

ይሄ ኤርድሮፕ አሪፍ እንደሚሰጥ ይገመታል ምክንያቱም notcoin ብዙ ያወራለት እና dogs community, x empireና blum አብረውት የሚሰሩበት ትልቅ ፕሮጄክት ስለሆነ ነው


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👏1
Forwarded from Notcoin Community
Walletconnect registration አብቅቷል
Eligibility checking በቅርቡ ይጀምራል🙂✍️

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥1
🔉አዳዲስ ታስኮች on ICE NETWORK projects
ያልጀመራችሁ ጀምሩ👍

SUNWAVE LINK 🔎 https://sunwavestoken.com/@endless14 📌

CALLFLUENT LINK 🔎 https://callfluent.io/@endless14 📌

SEALSEND LINK 🔎 https://sealsend.email/@endless14 📌


DOCTOR X LINK 🔎 https://doctorx.meme/@endless14 📌

መጀመሪያ Application update አድርጉት

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel 👌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ከላይ የጠቀስኩላችሁ ፕሮጄክቶች በቅርቡ እንደሚጠናቀቁና የሰራነውን Airdrop ለማከፋፈል KYC(Know your customer) እንደሚጀመር ተናግረዋል፤የመጀመሪያው wallet link ማስደረግ የሚጀምረው የ Ice network ፕሮጀክት DOCTOR X ነው👌🥸

Don't expect too much from mining projects😁
ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Gn fam😴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Gm fam⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Memefi
Did you have completed all tasks?

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel