40K USDT worth of ATRM Rewards Campaign✌️
➖ Open Okx Wallet
➖ Click Discover 》Cryptoverse 》Giveaway
➖ Click Event Alterim
➖ Complete All Task(chat with the BM bot 50times)
➖need a lil $BERA for processing fee(0.2$ worth Bera enough)
➖Hold 10 USDT worth of token assets on your OKX Wallet for at least 24 hours
➖DONE✅

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1
WALLET ጥቆማ👀
HOT WALLET ብትጠቀሙ በጣም አሪፍ ነው ማለትም፦
1. BRIDGE ለማድረግ በጣም ትንሽ Fee ነው የሚጠይቀው
2. ትንሽ amount ማለትም 0.1$ ጀምሮ bridge እና swap ማድረግ ትችላላችሁ
3. Withdrawal fee በጣም ትንሽ ነው
ለምሳሌ እኔ ከላይ ያለውን የ OKX Event ለመስራት 0.2$ የሚሆን Bera, BNB bridge በማድረግ ነው ያገኘሁት fee 0.02$ ነው የቆረጠው😅
4.$Hot airdrop ትሰራላችሁ
5. bridge,swap&withdraw ለማድረግ ፈጣን ነው👀
6. Safe ነው
7. They supports EVM,SOL,NEAR,TON,TRON & steller
ብቻ Bridge እና Swap ማድረግ ስትፈልጉ HOT WALLET ተጠቀሙ
ከፈለጋችሁ የምትጠቀሙትን ማንኛውንም Web3 hot wallet(metamask,trustwallet,okx wallet) import በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ አልያ አዲስ መክፈት ትችላላችሁ✅
➕ Link በዚህ ሊንክ ግቡ
HOT WALLET ብትጠቀሙ በጣም አሪፍ ነው ማለትም፦
1. BRIDGE ለማድረግ በጣም ትንሽ Fee ነው የሚጠይቀው
2. ትንሽ amount ማለትም 0.1$ ጀምሮ bridge እና swap ማድረግ ትችላላችሁ
3. Withdrawal fee በጣም ትንሽ ነው
ለምሳሌ እኔ ከላይ ያለውን የ OKX Event ለመስራት 0.2$ የሚሆን Bera, BNB bridge በማድረግ ነው ያገኘሁት fee 0.02$ ነው የቆረጠው
4.$Hot airdrop ትሰራላችሁ
5. bridge,swap&withdraw ለማድረግ ፈጣን ነው
6. Safe ነው
7. They supports EVM,SOL,NEAR,TON,TRON & steller
ብቻ Bridge እና Swap ማድረግ ስትፈልጉ HOT WALLET ተጠቀሙ
ከፈለጋችሁ የምትጠቀሙትን ማንኛውንም Web3 hot wallet(metamask,trustwallet,okx wallet) import በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ አልያ አዲስ መክፈት ትችላላችሁ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
Endless Crypto
ONE FOOTBALL ⚽ QUEST PROJECT SEASON 1 በ June 23, 2024 ተጀምሮ በቅርቡ ተጠናቋል። አሁን Season 2 ተጀምሯል። SEASON 1 ላይ ያልተሳተፍችሁም የተሳተፋችሁም season2 ላይ ተሳተፉ ቀለላል ታስኮችን በመስራት Point ሰብስቡ። -በቀኝ በኩል ከላይ Sign in የሚለውን ንኩና በዋሌታችሁ sign in አድርጉ። -ታስኮችን ስሩ። Done✅ Required link: ht…
ONE FOOTBALL CLUB 🔔
One football season 2 ላይ እየሰራችሁ ያላችሁ ሁሉንም ታስኮች አጠናቁ✅
አሁን ላይ አንድ Quiz ታገኛላችሁ(Q 009) መልሱ _viN040 ነው።

OneFootball Token Sale on CoinList✅
Sale starts July 24, 2025 at 17:00 UTC.
FDV: $50,000,000
Supply: 60,000,000 $OFC (6% of total supply)
Price per token: $0.05
Vesting: 25% unlock at TGE
followed by a 12-month linear vest
Community sale--July 24✅
TGE(Token Generation Event)--🔜
Listing --🔜
Airdrop--🔜
Btw their fundraising is incredible because it's $307 millions.🥸
Sale starts July 24, 2025 at 17:00 UTC.
FDV: $50,000,000
Supply: 60,000,000 $OFC (6% of total supply)
Price per token: $0.05
Vesting: 25% unlock at TGE
followed by a 12-month linear vest
Community sale--July 24
TGE(Token Generation Event)--
Listing --
Airdrop--
Btw their fundraising is incredible because it's $307 millions.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
Btw their fundraising is incredible because it's $307 millions.🥸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TGE(Token Generation Event)አሁን ከያዝነው ወር ጀምሮ እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ የሚካሄድና $OFC List የሚደረግ ይሆናል(TGE at anytime btn july and sep✅
ፕሮጀክቱ(Airdrop) የተጀመረው አምና ሲሆን season 2 የተጀመረው ደግሞ በ ታህሳስ ነው። ይሁንና ምንም አይነት snapshot ስላልተወሰደ እንሞክር የምትሉ መሞከር አይ Late ነኝ የምትሉ መተው ትችላላችሁ።
$OFC List እስከሚደረግ ወይም Snapshot እስከሚወሰድ ድረስ እሞክራለሁ የምትሉ በዚህ ሊንክ በመግባት ከዛ ወደ Profile በመሄድ social media account link በማድረግ ሁሉንም ታስኮች ስሩ።
ፕሮጀክቱ(Airdrop) የተጀመረው አምና ሲሆን season 2 የተጀመረው ደግሞ በ ታህሳስ ነው። ይሁንና ምንም አይነት snapshot ስላልተወሰደ እንሞክር የምትሉ መሞከር አይ Late ነኝ የምትሉ መተው ትችላላችሁ።
$OFC List እስከሚደረግ ወይም Snapshot እስከሚወሰድ ድረስ እሞክራለሁ የምትሉ በዚህ ሊንክ በመግባት ከዛ ወደ Profile በመሄድ social media account link በማድረግ ሁሉንም ታስኮች ስሩ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"When I started trading on Binance, I was hoping to reach 150 points and try for a FCFS airdrop, but unexpectedly, I got cooked and lost $30 + fees. Programmers used their skill to claim fcfs rewards🤣" my frien on x said. Very said story 😭
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
#KAITO #YAPPING VIDEOን YouTube ላይ ስለተጫነ መመልከት ትችላላችሁ ➜ በዚህ ሊንክ ግቡ 📹 ✔️ ከላይ ያለውን VIDEO አይታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ⬇️ 🔽 🔽 KAITO REGISTER HERE ➜ በዚህ ሊንክ ግቡ BEST SMART ACCOUNTS 1. https://x.com/srinigoes 2. https://x.com/Cryptking_1 3. https://x.com/MadVincent666…
How is crackin on👀
Did you get 1 Smart follower?-👍 or👎
Did you get 1 Smart follower?-
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
#KAITO #YAPPING VIDEOን YouTube ላይ ስለተጫነ መመልከት ትችላላችሁ ➜ በዚህ ሊንክ ግቡ 📹 ✔️ ከላይ ያለውን VIDEO አይታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ⬇️ 🔽 🔽 KAITO REGISTER HERE ➜ በዚህ ሊንክ ግቡ BEST SMART ACCOUNTS 1. https://x.com/srinigoes 2. https://x.com/Cryptking_1 3. https://x.com/MadVincent666…
How to start Yapping/earning on Kaito (Beginners guide)
• Go to @KaitoAI website (Link is here) Connect your twitter and wallet address.
• Get a blue tick( Helps your reach)
• Go to Kaito leaderboard and pick 2-5 Projects of your choice with good backing. E.g I’m actively yapping about Mira Network.
• Focus on dishing out quality contents. Shit posting also works too, just make sure you include the projects name.
• Post things regarding the project you know will get attention (things like predictions or leaks)
• Be an active reply guy to smart accounts and people on top of the leaderboard.
• Consistency is the watchword if you want to gain mindshare and win on Kaito.
Starting is not always easy I must say.

👍2❤1
Endless Crypto
How to start Yapping/earning on Kaito (Beginners guide) • Go to @KaitoAI website (Link is here) Connect your twitter and wallet address. • Get a blue tick( Helps your reach) • Go to Kaito leaderboard and pick 2-5 Projects of your choice with good backing.…
Look this guy አንድ Smart follower እና 300 follower ብቻ ነው ያሉት ነገርግን በቀን 3እና 4ቴ ሳያቋርጥ በየቀኑ ስለ Bless post በማድረጉ 38ኛ ላይ ይገኛል።
ዋናው post የምታደርጉት Ai አለመሆኑእና አሪፍ አሪፍ post መሆኑ ነው።
ዋናው post የምታደርጉት Ai አለመሆኑእና አሪፍ አሪፍ post መሆኑ ነው።
👍3
አስቸኳይ መልዕክት!!
-----------------
ይህንን መልዕክት ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ ያስተላልፉ!
ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሮቹም፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381 የሚጀምሩ እንደሆነ ለመንግስት አካላት አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥሮች የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ በኋላ ይዘጉታል።
እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁም ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሬዲት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።
ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ። ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ በማድረግ በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማድረግ ህዝባችንን ከዚህ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።

❤14