Endless Crypto
1.56K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Followed by trust wallet(በተዘዋዋሪ binance😁)

እናም የTrust walletና የw coin መዛመድ(😁) አስመልክቶ ዛሬ ገራሚ reward (minimum $100) የሚያወጣ NFT ለተወሰኑ ሰዎች ሰጠዋል ሁህ
እስኪ wcoin bot ውስጥ /checkNFT ብላችሁ ላኩ ምን አልባት ደርሷችሁ ይሆናል💀


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Blum: All Crypto – One App
another DOGS drop is coming on ... 🥁

Monday! For over 5 MILLION of you.

Eligibility rules: To qualify, users must have active wallets with at least 1 outgoing transaction.

Snapshot day is Monday, 21st October, at 08:00 AM UTC.
Blum Goat SIIUUU🤩

Blum ሲያሽቃብጡ ለ ambassador users Dogs እየሰጡ እንደሆነ ይታወቃል፤ሁኖም ይህ ነገ ይጠናቃል።

ደስሚለው ነገር ለእኛ እንደዚሁ $Dogs ጌም እየተጫወትን የሚሰጡን ይሆናል። ይህን እድል ለማግኘት ቢያንስ አንድ የToncoin transaction ከ blum ጋር connect ባደረጋችሁት ዋሌት ሊኖር ይገባል። እስከ ሰኞ ቀን 5ሰዓት ድረስ ይህን ማድረግ ትችላላችሁ Siiuuu✍️

ይህ እድል የሚሰጠው ለ 5M ሰዎች ብቻ ነው ስለዚህ ብዙ toncoin transaction መስራትና old wallet መጠቀም አንዱና ዋነኛው eligibility requirement አድርገው ይወስዱታል ብዬ አስባለሁ(personal opinion)።✍️

snapshot time ሰኞ ከቀኑ 5ሰዓት


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስንቶቻችሁ ይህ Achievement አላችሁ?
ይህ achievement የተሰጠው ለBeta testers ብቻ ነው🙂
ይህ achievement ያላችሁ እንደ early participants ስለምትቆጠሩ ይህ ጌም ሲያልቅ አሪፍ reward የምታገኙ ይሆናል ብለዋል✍️😊

ይህን airdrop ለመስራት የምትፈልጉ link

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3😁4👍3
Gm fam
🔥3
Memefi ላይ የምትሰሩ #memefi_eligibility_criteria
eligibility requirements ተገልጿል
በዋናነት ሁለት ነገሮች ይታያሉ 👇

➤tonናstar ተጠቅማችሁ memefi bot ውስጥ የገዛችሁት ሁሉም ነገር ይታያል
➤ያላችሁ የmemefi coin balance ይታያል(የተወሰነለት minimum memefi coin balance እንዳለ ተናግረዋል ያማለት እዛ coin balance ላይ ያልደረሰ ሰው eligibility አይሆንም ነገር ግን ለ eligibility የሚያስፈልገው coin balance amount ብዙ እንዳልሆነ ተናግረዋል🙂)
እነዚህ ናቸው airdrop እንድታገኙ የሚወስኑት

በተጨማሪም ከላይ ካሉት ሁለት ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ ሁለቱንም ባታሟሉ እንኳን አንዱን ብቻ ብታሟሉ የተወሰነ memefi የየሚሰጧችሁ ይሆናል ሙሉ በሙሉ disqualified አትሆኑም✍️

additional bonus reward (not mandatory-ግዴታ አይደለም) 👇

ሌላው ተጨማሪ ሽልማት ማግኘት ከፈለጋችሁ ton transaction በብዛት ስሩ+
የተለያዩ giveaway (Lamborghini, Ethereum...)የመሳሰሉት ላይ ተሳተፉ
memefi premium ግዙ

85% for us😀

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
💥Not Pixel አዲስ በ notcoin የተዘጋጀ ትልቅ Project💥

ለመጀመር በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/notpixel/app?startapp=f5779035176

START በሉት
Let goo የሚለውን ንኩ
በተለያየ ቀለም ስዕል እየሳላችሁ PX መሰብሰብ ነው


Mining ለማሳደግ  ይህን አድርጉ 👉 https://t.me/EndlessCryptoChannel/11?single

አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ዝም ብላችሁ ወደ ቦቱ እየገባችሁ በሚሰጣችሁ energy zoom አድርጋችሁ tap tap እያደረጋችሁ ስዕል መስራት ነው tap tap ስታደርጉ $PX ይሰጣችኋል energy ተልተሎ ስለሚያልቅ energy ሲሰበስብ እየገባችሁ ስሩ።

ይሄ ኤርድሮፕ አሪፍ እንደሚሰጥ ይገመታል ምክንያቱም notcoin ብዙ ያወራለት እና dogs community, x empireና blum አብረውት የሚሰሩበት ትልቅ ፕሮጄክት ስለሆነ ነው


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👏1
Forwarded from Notcoin Community
Walletconnect registration አብቅቷል
Eligibility checking በቅርቡ ይጀምራል🙂✍️

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥1
🔉አዳዲስ ታስኮች on ICE NETWORK projects
ያልጀመራችሁ ጀምሩ👍

SUNWAVE LINK 🔎 https://sunwavestoken.com/@endless14 📌

CALLFLUENT LINK 🔎 https://callfluent.io/@endless14 📌

SEALSEND LINK 🔎 https://sealsend.email/@endless14 📌


DOCTOR X LINK 🔎 https://doctorx.meme/@endless14 📌

መጀመሪያ Application update አድርጉት

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel 👌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM