Endless Crypto
1.57K subscribers
3.23K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
ዛሬ BYBIT Ethiopian Birr Peer to peer trade ሊያቋርጥ መሆኑን አስታውቋል፤ብዙዎቻችሁም መረጃው የደረሳችሁ ይመስለኛል ስለዚህ  በዚህ ጉዳይ ዙርያ ትንሽ ነገር ልበላችሁ።

Bybit በ Fanos Tech አማካኝነት P2P ለ Ethiopia እንዲጀመር አስደርገው ነበር እኛም  ስንጠቀምበት ነበር፤ ይሁንእንጂ በዛሬው እለት በግልፅ ባልታወቀ ሁኔታ በ July 21 እኛ Ethiopian trade እንዳናደርግ የምንከለከል መሆኑን እንዲሁም ከዛሬ ጀምሮ እስከ July 21 ድረስ የተቀመጡ ትሬዶች ብቻ እንደሚስተናገዱ አዲስ ad ማስቀመጥ እንደማይቻል በግልፅ አስቀምጠውል።

ለምን እንደታገደ በግልፅ ካወኩኝ የማጋራችሁ ይሆናል።

ማወቅ ያለባችሁ ነገር ምንም እንኳ BYBIT P2P TRADE እንዳናደርግ ቢከለክለንም BINANCE OKX & BITGET Exchanges ላይ በመሄድ እንደ ልባችሁ Trade ማድረግ ትችላላችሁ።

ከ ደህንነትና ከ ጥሩ የደንበኛች አገልግሎት አንፃር #Binance ብትጠቀሙ እመክራለሁ።

ስለዚህ ብዙም አያሳስብም ምክንያቱም መታገድ ለእኛ ብርቃችን አይደለም Telegram wallet ሳይቀር አግዶናል😁 ግን ለምን??
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5😁421
Kucoin Web3 x MemePad
➜Rewards 2,500 $MP for 500 random

በዚህ ሊንክ ግቡ

ታስኮችን ስሩ
5days left
2
ስለ KAITO
ስለ YAP ማድረግ የሚያውቅ ወይም እየሰራ ያለ አለ?
YES, በደንብ እየሰራሁ ነው👍
NO, ምንድነው Kaito 👎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
265👍22
Forwarded from HOT Updates
The mint is being delayed by 45 minutes due to technical reasons. We apologize for the inconvenience 🙏
😁5
What's that😁
😁2
6
Mint ያደረገ አለ?👀
😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
200,000 spots but only one will claim the $6,666 $PUMP Jackpot!

#FOMOThursdays 15M $PUMP: @pumpdotfun
🏆 Jackpot: $6,666
🎟️ Spots: 200,000
🎉 Winners: 10,001
Jul 16, 21:00 (UTC+8)

ከ Playstore Bitget wallet አውርድ ከዛ Metamask wallet import አድርጉ ወይም አዲስ ክፈቱ
10USDT በ BNB(BEP20) chain Deposit አድርጉ እንዲሁም ለ fee የሚሆን ትንሽ BNB (ለምሳሌ 0.5$ የሚሆን BNB) deposit አድርጉ

ነገ STAKE ማድረግ ሲጀመር ይህን 10$ Stake በማድረግ Lottery ትቆርጣላችሁ😁
አድለኛ ከሆናችሁ ከ 15M $PUMP Reward ታገኛላችሁ
እድለኛ ካልሆናችሁ ምንም የምትከስሩት ነገር የለም 10$ unstake በማድረግ ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ።

NOTE: በ አንድ Device አንድ ጊዜ ነው መሳተፍ የምትችሉት ብዙ Device ካላችሁ multi መሞከር ትችላላችሁ

🔗Download ካደረጋችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ በመግባት ከ 19ሰዓታት በኋላ መሳተፍ ትችላላችሁ Get PUMPed: በዚህ ሊንክ ግቡ
4👍2
GM fam✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
ስለ KAITO ስለ YAP ማድረግ የሚያውቅ ወይም እየሰራ ያለ አለ? YES, በደንብ እየሰራሁ ነው👍 NO, ምንድነው Kaito 👎
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ KAITO AI AIRDROP ሙሉ አሰራር የሚያሳይ VIDEO ነው። ይህን VIDEO አይታችሁ እንደጨረሳችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት የ Kaito ai yapping account ክፈቱና መስራት ጀምሩ

Video Download ለማድረግ ከተቸገራችሁ YouTube ላይ ስለተጫነ መመልከት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ግቡ
92👍1
#KAITO #YAPPING

VIDEOን YouTube ላይ ስለተጫነ መመልከት ትችላላችሁ
በዚህ ሊንክ ግቡ 📹

✔️ከላይ ያለውን VIDEO አይታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ⬇️🔽🔽

KAITO REGISTER HEREበዚህ ሊንክ ግቡ


BEST SMART ACCOUNTS

1. https://x.com/srinigoes

2. https://x.com/Cryptking_1

3. https://x.com/MadVincent666

4. https://x.com/HenriLee92

Other smart accounts hereበዚህ ሊንክ ግቡ

Ai text humanizer ➜ https://aihumanize.io/

Follow me i will follow you back ➜ https://x.com/EndWeb3


ሌላው 2 እና ከዚያ በላይ Smart followers ካገኛችሁ በኋላ እዚህ ግሩፕ ውስጥ የ twitter post ሊንካችሁን በመላክ እርስ በእርስ Repost like comment ተደራረጉ ይህብ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ እና YAP እንድትሰሩ ያደርጋል።
Group link ➜ @EndlessCryptoGroup
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6😁1
ይህን ሳትሰሙ KAITO ACCOUNT እንዳትከፍቱ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏5🔥2
Endless Crypto
Voice message
SOME ACCOUNT SETUPS
👍8
Endless Crypto
200,000 spots but only one will claim the $6,666 $PUMP Jackpot! #FOMOThursdays 15M $PUMP: @pumpdotfun 🏆 Jackpot: $6,666 🎟️ Spots: 200,000 🎉 Winners: 10,001 Jul 16, 21:00 (UTC+8) ከ Playstore Bitget wallet አውርድ ከዛ Metamask wallet import አድርጉ ወይም አዲስ ክፈቱ…
Are you ready? If you win, you will earn approximately $8.
It's completely free✌️

This is why I prefer the crypto space over the forex market: there are many opportunities to start from scratch, and it's particularly suitable for newcomers.🎶
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3