የተወሰነ USDT ያላችሁ(>=50USDT) BITGET ላይ spot & future trade በማድረግ Airdrop መስራት ትችላላችሁ።
ለምሳሌ፦ ከላይ የምታዩት CROSS የሚባል token candybomb ላይ በመግባት register በማድረግ አዲስ user(new account ) ከሆነ Usdt ወደ bitget acc deposit በማድረግ ከዛም ይህን event join ካላችሁ በኋላ spot trade ላይ CROSS/USDT የሚለውን buy/sell በማድረግ 500$ volume ከሰራችሁ እስከ 80$ ድረስ ታገኛላችሁ።
Example: 100$ Deposit ብታደርጉና 3 ጊዜ Buy/sell ብታደርጉ 600$ volume ፈጠራችሁ ማለት ነው፤ይህም 1Candy ያስገኝላችኋል ከዛም ይህ 1Candy ሲካፈል አጠቃላይ ሰው ያገኘው ካንዲ ማለትም 4364 ከዛ ሲባዛ በ tot reward 2.5M cross ሲባዛ በ አሁኑ cross price(0.13)=73$ ታገኛላችሁ ማለት ነው።
✅አስተውሉ ይህ የሚሰራው አሁን አዲስ አካውንት የምትከፉቱ ከሆነ ነው።
➜በተጨማሪም Trade ስታደርጉ በ 100$ ከሆነ ከ 0.2-0.5$ ድረስ በ አንድ Trade ማለትም ስትገዙ ወይም ስትሸጡ ይቆርጣል።
➜Ip address የምትቀያይሩ vpn የምትጠቀሙ እንዲሁም $ ከእንድ bitget ወደሌላ bitget እያስተላለፋችሁ trade ለማድረግ ከሞከራችሁ ineligible ልትባሉ ትችላላችሁ so don't do that!
➜multi ለመስራት ያሰባችሁ በ አንድ wifi አትጠቀሙ፤ ሁለቱን account አታነካኩ
➜በተጨማሪም trade ያደረጋችሁበትን ገንዘብ ብትችሉ eventuእስከሚያልቅ ባታንቀሳቅሱት ጥሩ ነው(to be safe እንጂ completely ineligible ላያስብል ይችላል)
✅old user ከሆናችሁ ደግሞ እንዲሁ spot trade በማድረግ candy በመሰብሰብ airdrop ማግኘት ትሽላላችሁ ነገርግን ይህኛው ከ fee አንፃር ትንሽ ይጎዳል ግን እንዲህም ሁኖ አሪፍ candy ከሰበሰባችሁና ሰው ካልበዛ 10$ 30$ ምናምን ልታገኙ ትችላላችሁ(it's up to you, u hv to consider fee and trading volm carefully)
ለምሳሌ እኔ $10K volume ለመፍጠርና 4Candy ለማግኘት 9$ fee ከፍያለሁ።
➜ሌላው future trade ነው ይህ ከዚህ በፊት future trade አድርጋችሁ የማታውቁ ከሆነ ከላይ እንደምትመለከቱት ከ 1K-10K $ volume ስትፈጥሩ 1Candy እንዲሁም ከዛ በላይ ስትፈጥሩ 2candy የምታገኙ ይሆናል(ነገርግን fee በጣም ይቆርጣል በተጨማሪም በጣም risky ነው በመቅሠፍት ያላችሁን ገንዘብ liquidate(ልታጡት) ትችላላችሁ ብቻ future trade ልምድ ካላችሁ ብቻ ሞክሩት)
# ይህን ይመስላል እኔ ይሄን ያክል ካልኳችሁ ትርፍና ኪሳራውን እናንተ በደንብ አስባችሁበትና አውቃችሁት ተረጋግታችሁ ስሩ፤እኔ እንደዚህ አይነት real ገንዘብ ነክ ነገር ላይ እኔ የምጠቀመውን ለናንተ እንደ መረጃ የማጋራችሁ ይሆናል እንጂ ስሩ አትስሩ ብዬ አልመክርም የናንተው ውሳኔ ነው
ነገርግን passport national id or drive license ካላችሁ አዲስ bitget account በመክፈት ከላይ ካሉት ውስጥ አሪፍ ነው የሚለውን መርጣችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙ volume አይጠይቅም ማለትም ብዙ fee አትከስሩም + ከ 50$ በላይ ማግኘት ያስችላችኋል። ነገርግን 100% guaranteed አይደለም በአንዳንድ ምክንያቶች eligible ላትሆኑ ትችላላችሁ።

👍5 1 1
DEPIN(ልክ እንደ Grass & NC): CordNode✅
በዚህ ሊንክ ግቡ
➜ የመጀመሪያ point የሚሰጣችሁ በ Discord account በተከፈተበት እድሜ ልክ ሲሆን(ብዙ አመት ያስቆጠረ አካውንት ብዙ point) old acc ካላችሁ use old acc ካልሆነ አዲስም ቢሆን ይቻላል✅
➜ screenshots ላይ እንደምትመለከቱት Click "Node" & Start the Node
➜ Go To "Tasks" & Complete all listed tasks
➜ በየቀኑ በመግባት Node'ኑ አስጀምሩ(Start the Node)
➜Daily check in አድርጉ
➜DONE✅
ሌላው ከላይ እንደምትመለከቱት ለተወሰነ ጊዜ 5K points እየሰጡ ስለሆነ ገብታችሁ ወዲያው Claim አድርጉት✌️
በዚህ ሊንክ ግቡ
➜ የመጀመሪያ point የሚሰጣችሁ በ Discord account በተከፈተበት እድሜ ልክ ሲሆን(ብዙ አመት ያስቆጠረ አካውንት ብዙ point) old acc ካላችሁ use old acc ካልሆነ አዲስም ቢሆን ይቻላል✅
➜ screenshots ላይ እንደምትመለከቱት Click "Node" & Start the Node
➜ Go To "Tasks" & Complete all listed tasks
➜ በየቀኑ በመግባት Node'ኑ አስጀምሩ(Start the Node)
➜Daily check in አድርጉ
➜DONE✅
ሌላው ከላይ እንደምትመለከቱት ለተወሰነ ጊዜ 5K points እየሰጡ ስለሆነ ገብታችሁ ወዲያው Claim አድርጉት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Kucoin Web3 x BabyMove Galxe
Pool reward 2,5M token for 500 random
➜በዚህ ሊንክ ግቡ
Ends within 2days and 20hrs
Try multiple to expand ur change ✌️
ስለ Galxe የማታውቁ check the pinned message
Pool reward 2,5M token for 500 random
➜በዚህ ሊንክ ግቡ
Ends within 2days and 20hrs
Try multiple to expand ur change ✌️
ስለ Galxe የማታውቁ check the pinned message
👍1
Airdrop ለመስራት X account ሊኖራችሁ ግድ ይላል፤ሁኖም አካውንታችሁ ምንም ሳትሰሩ በድንገት Suspended/የመታገድ እድሉ ሰፊ ነው ስለዚህ ይህን አድርጉ
1. Follow me click➜ @Endlikegenius
2. Profile picture,ስም እና Bio አስገቡ
3. Elon musk,ronaldo,trump...ታዋቂ ታዋቂ acc follow አድርጉ እነሱ ሲፓስቱም like, comment አንዳንዴም repost አድርጉ።
4. በየቀኑ ቢያንስ አንድ የ crypto ነክ post ላይ comment and like አድርጉ።
5. Authenticator add አድርጉ
6. Phone number add አድርጉ(safari)
7. DON'T USE VPN
8. የተለያየ አካውንት ስትከፍቱ Ip ቀያይሩ or vpn ተጠቀሙ
9. በየቀኑ ብዙ ሰው follow,like, retweet,comment አታድርጉ
ነገርግን day to day X ለመጠቀም vpn አታብሩ
Note:አንዴ አካውንታችሁ Permanently suspend ከተደረገ support አናግራችሁ ሊከፍቱላችሁ ይችላሉ ነገርግን 1% ነው እድላቹሁ ስለዚክ እየተጠነቀቃችሁ፤ airdrop እየሰራችሁ suspended ከሆነ eligible አትሆኑም(most X based airdrop projects doesn't allow changing X acc, once linked forever linked)!
በ X የሲሰሩ አሪፍ አሪፍ Airdrops ስላሉ የምለቅላችሁ ይሆናል stay tund!

❤3🔥2 1
Scade waitlist programme join
Register https://community.scade.xyz/
➜ Connect X Account
➜ Complete Task
➜ Done
Be Early,Don't skip Ai projects✅
Register https://community.scade.xyz/
➜ Connect X Account
➜ Complete Task
➜ Done
Be Early,Don't skip Ai projects✅
❤1
Join DataHaven Airdrop and Claim Early Moose Role 🎉
Built By Moonbeam Network✅
moonbeam network followed by phantom,mexc,kucoin,rerible,bybit and more
1.Join Galxe Campaign: በዚህ ሊንክ ግቡ
➜Complete Simple Tasks
🔹Claim Early Moose Role
2. በዚህ ሊንክ ግቡ ታስኮችን ስሩ Early moose role ታገኛላችሁ ታድያ FCFS ነው ተሎ ፍጠኑ
👉Join Discord & Grab Available Roles
Discord ላይ Early adopter role claim ማድረግ ብዙ ጊዜ ብዙ ጥቅማጥቅም ያስገኛል(ለምሳሌ free NFT,another allocation...)

Waitlist: SuiMail
በዚህ ሊንክ ግቡ
➜Submit Email & Sui Address
Done✅
*Sui Project አብዛኛውን ጊዜ አሪፍ Airdrop በመስጠት ይታወቃሉ✌️

Whitelist : Gatchaman💥
በዚህ ሊንክ ግቡ
➜Connect Sui Wallet(use slush extension or okx)
➜Complete All Task
➜Submit Whitelist
በቅርቡ whitelist join ላደረጉ NFT ይሰጣል መረጃ ስትሞሉ አስተውላችሁ ሙሉ✅
sui officially mention አድርጓቸዋል✌️
በዚህ ሊንክ ግቡ
➜Connect Sui Wallet(use slush extension or okx)
➜Complete All Task
➜Submit Whitelist
በቅርቡ whitelist join ላደረጉ NFT ይሰጣል መረጃ ስትሞሉ አስተውላችሁ ሙሉ✅
sui officially mention አድርጓቸዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3