Endless Crypto
1.57K subscribers
3.23K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Endless Crypto
😐HOT AIRDROP Part of NEAR PROTOCOL⭐️⭐️⭐️⭐️ በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/hot_wallet/app?startapp=189155 😎ዋሌት ፍጠሩና sscret phrase ኮፒ አድርጋችሁ ጥሩ ቦታላይ አስቀምጡ። 😎mine every 2 Hours(ሲመቻችሁ በየ 2 ሰአቱ እየገባችሁ Claim አድርጉ) 😎mission የሚለውን ነክታችሁ ታስኮችን ስሩ ብዙ Hot coin ይሰጣችኋል።…
HOT WALLET UPDATE

Public ai NFT mint ማድረግ የምትፈልጉ ወደ Hot wallet በመግባ ታስኮችን አጠናቁ።

Public ai nft minting በ 7ቀን ውስጥ ይጀምራል።
አጠቃላይ 8K NFT አለ ከዛ ውስጥ 2K free minting ነው፤6K ደግሞ በ 20HOT Mint የሚደረግ ነው።
Endless Crypto
Photo
Eligible ለ Grass hardware (grasshopper) ነገርግን በአንዳንድ ምክንያቶች Ethiopia out of the eligible countries ስለዚህ Grasshopper hardware አናገኝም😞

በነገራችን ላይ ይህ Hardware 24/7 ምንም ሳያቋርጥ በአሪፍ ፍጥነት mine እንዲያደርግና ምንም አይነት የሚባክን data እንዳይኖር የሚያደርግ ነው።
😁4
ምን ያክሎቻችሁ GALXE ACCOUNT አላችሁ?
😢3
#1 BASIC GALXE ACCOUNT
#2 ADVANCED GALXE ACCOUNT(VERIFY YOUR IDENTITY) USING NATIONAL ID OR PASSPORT
#3 ADVANCED GALXE ACCOUNT(SUBSCRIBE WEB3 SCORE/HUMANITY SCORE)
Endless Crypto
Photo
GALXE ACCOUNT የሌላችሁ ከላይ ባለው SCREENSHOTS መሰረት ልትከፍቱ ይገባል።
አሪፍ አሪፍ airdrop የሚሰራበት Platform ነው። የምትሰሩት የተለያዩ ታስኮችን በመስራት ነው። አብዛኞቹ በነፃ ያለምንም ወጪ የሚሰሩ ናቸው።

መጀመሪያ ይህን ሊንክ በመንካት ከላይ እንደምትመለከቱት Login በሉ--> https://app.galxe.com

ከዛ በ Okx or metamask wallet login አድርጉ
username ፍጠሩ
➜use metamask wallet extension here

ከላይ እንደምትመለከቱት የ Solana እና የ sui wallet link አድርጉ
➜Solana wallet use phantom extension here
➜Sui wallet use okx wallet extension here

Social media link አድርጉ
ታስኮችን ስትሰሩ እነዚህን social media በመጠቀም ስሩ

passport nft mint አድርጉ(national id or passport መጠቀም ትችላላችሁ እናም passport mint በምታደርጉበት ጊዜ ለማጭበርበር fake id እንዳትጠቀሙ አንዴ fail ካደረገ ድጋሚ verify ማድረግ አትችሉም)

በኋላ 5$ ካላችሁ በ አመት አንዴ web3 score/humanity score/ከላይ በምትመለከቱት መልኩ join አድርጉ ይህ ሁለቱ(web3 score &passport  አንዳንድ አሪፍ አሪፍ እና ትላልቅ የሚባሉ projects airdrop ላይ ለመሳተፍ እነዚህን ይጠይቃሉ)

passport verify or web3 score subscribe ማድረግ ካልቻላችሁ ችግር የለውም እነዚህን የማይጠይቁ ፕሮጀክቶች መስራት ትችላላችሁ።

Galxe ላይ አንድ ፕሮጀክት ስትሰሩ የሚለቀውን ታስክ አንድም ሳያልፋችሁ እስከ መጨረሻው ከሰራችሁና ፕሮጀክቱ አሪፍ ከሆነ አሪፍ airdrop ታገኛላችሁ።

Galxe አካውንት በዚህ መልኩ ክፈቱ፤ትንሽ ቆይቼ በዚህ የምትሰሩት አሪፍ sui foundation support የሚያደርገው ፕሮጀክት እለቅላችኋለሁ እሱን ሳትሰለቹ ስሩ(ታስኩ twitter ላይ like, repost ማድረግ ነው በጣም ቀላል ነገርግን ታስክ ሊያልፋችሁ አይገባም)
1
Join Karrier Galxe Campaign, Backed By SUI Foundation

3B Total supply
👥8% For Community Airdrop(no lock)

👉Join Here: https://app.galxe.com/quest/KarrierOne/GCu9Ct1dES

Galxe ላይ በመግባት እነዚህን ጥያቄዎች መልሱ time limited ስለሆኑ expire ሳያደርጉ ስሯቸው።
➜A,C,D,D,B
➜B,A,A,A,D
➜D,C,B,C,A
➜B,A,C,A,D

በየቀኑ፣በየሳምንቱ እና በየወሩ የሚለቀቁ ታስኮችን እየገባችሁ በመስራትሩ ብዙ point ሰብስቡ

➜Join Discord & Take Available Role
➜Complete Daily, Weekly, Monthly Quest
➜Done

They're Building decentralized telecom solutions on @SuiNetwork
3
Good Morning buddies,
Say it back✌️
3
የሰራችሁ Claim Velvet on binance web3 and sell it🎁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21