Endless Crypto
1.57K subscribers
3.24K photos
125 videos
12 files
955 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
😁18😭10👍3🤣1
ዓርብ ስድስት ሰዓት

በዚህች ዕለት በዚህች ሰዓት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አይሁድ መስቀል አሸክመው፣ ከለሜዳ አልብሰው፣ ምራቅ እየተፉ ከተዘባበቱበት በኋላ ከለሜዳውን ገፍፈው፣ ልብሱን አልብሰው፣ እየገፉ፣ እያዳፉ ቀራንዮ አደባባይ አደረሱት፤ ልብሱንም ገፍፈው ራቁቱን በሁለት ወንበዴዎች መካከል በመስቀል ላይ ሰቀሉት።

“ከዚህም በኋላ የመስፍኑ ጭፍሮች ጌታችን ኢየሱስን ተቀብለው ወደ ፍርድ ሸንጎ ወሰዱት፤ ጭፍራውንም ሁሉ ወደ እርሱ ሰበሰቡ። ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። የእሾህም አክሊል ጎንጉነው በራሱ ላይ አቀዳጁት፤ በቀኝ እጁም ዘንግ አሲያዙት፤ በፊቱም ተንበርክከው፥ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን” እያሉ ተዘባበቱበት፤ በላዩም ተፉበት፤  ዘንጉንም ነጥቀው ራሱን መቱት። ከተዘባበቱበትም በኋላ ቀዩን ልብስ ገፍፈው ልብሱንም አለበሱት፤ ሊሰቅሉትም ወሰዱት።” (ማቴ ፳፯÷፳፯-፴)
“በወሰዱትም ጊዜ የቀሬና ሰው ስምዖንን ከዱር ሲመለስ ያዙት ከጌታችን ከኢየሱስ በስተኋላ መስቀሉን አሸከሙት።” (ሉቃ.፳፫÷፳፮)

“ከዚህ በኋላ ሊሰቅሉት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ጌታችን ኢየሱስንም ተቀብለው ወሰዱት። መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው ቀራንዮ ወደሚባል ቦታ ወጣ። በዚያም ሰቀሉት፥ ከእርሱም ጋር አንዱን በቀኝ፥ አንዱንም በግራ አድርገው ሌሎች ሁለት ወንበዴዎችን ሰቀሉ፤ ኢየሱስንም በመካከላቸው ሰቀሉ። ጲላጦስም ጽሕፈት ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረ፤ ጽሕፈቱም። ‘የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ’ የሚል ነበር።” (ዮሐ.፲፱÷፲፮-፲፱)

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
22😁5👍2😭1
"ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ። አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ አለ። ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ።"
(የሉቃስ ወንጌል 23:46)

"ኢየሱስም ሁለተኛ በታላቅ ድምፅ ጮኾ ነፍሱን ተወ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 27:50)

"ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ።"
(የማርቆስ ወንጌል 15:37)

"ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ። ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 19:30)

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
32👍9😭4💯11
Endless Crypto
🔴🔴 Submit Address & Complete KYC For $TEA Airdrop(IT IS MANDATORY TASK) 1️⃣- First Login With Google & Submit Wallet Address To Receive $TEA DROP 2️⃣- Now Connect With Same Wallet Here & Create Account Add This Network Manually In Wallet • Network Name…
Update : Tea Sepolia Testnet

📅 Deadline : 20 Apr

Tier 1 : 101+ transaction/day
Tier 2 : 51+ transaction/day
Tier 3 : 11+ transaction/day


📌 Tea Verified Address : https://we.tl/t-uJg7kadxyS

📌 Deploy ERC20 Tokens : https://thirdweb.com/thirdweb.eth/TokenERC20
- Sending Via Multiple Batch

📌 Sending Via Okx Wallet Ektension
➖️ Add RPC Chainlist or Official Explorer
➖️ Click Connect & Add RPC to Okx Wallet
➖️ Go to Toolkit - Multisender
➖️ Switch Tea Network
➖️ Search ERC20 Token Tea Sepolia
➖️ Copy Address Verified
➖️ Paste , Input Amount , Time : 0 - 1 Minutes
➖️ Sending Tokens
➖️ Done

📌 Explorer Dapps Here

📖 Note :
- No KYC = No Tokens
- For All Users Will Get Rewards
- For ITN & Participate On Sepolia Will Get Double Reward
- Transaction Every Day
-STAKE AND UNSTAKE YOUR TEA TOKEN

Testnet will be ebded tomorrow 23:59UTC
👍2
Endless Crypto
/HOT_UPDATE YOU CAN USE HOT CHROME EXTENSION INSTEAD OF TELEGRAM. 1. DOWNLOAD HOT WALLET CHROME EXTENSION HERE 📌 2. IMPORT YOUR HOT WALLET SEED PHRASE AND START USING THE EXTENSION. AIRDROP IS STILL ONGOING START HERE 📍
🔠 The Most Important Mission in HOT 🪧

🔥10 HOT: Download the HOT Wallet extension and move your account there.

HOT Wallet is available on Chrome, Brave, Arc, Opera, Mises Browser (for mobile devices), and other browsers

🔥5 HOT: Comment on this post and copy your commented link and send to hot mining bot

🔥2 HOT: Sign any transaction via HOT Wallet extension watch this video 👈

AIRDROP IS STILL ONGOING START HERE 📍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
MINTING LIVE https://dashboard.layeredge.io/mint (minting will be ended after 2 days)
#LAYEREDGE VERIFY አድርጉ

ወደ https://dashboard.layeredge.io/ ግቡና wallet connect አድርጉ

S.s ላይ እንደምትመለከቱት Poh ላይ በመግባት Kyc verify ያደረጋችሁበትን exchange (binance bybit or kucoin) ካለ እሱን ከላይ ምረጡ እኔ binance ነበር የመረጥኩት።

ከዛ zkpass download አድርጉ here

ከላይ Binance or bybit kucoin kyc የሚለውን verify now ስትሉት ቀጥታ ወደዚህ app redirect ያደርጋችኋል አልያ qr code ይሰጣችኋል እሱን s.s አንስታችሁ app ውስጥ በስተቀኝ ከላይ kyc ማስገቢያ አለ እሱን ነክታችሁ አስገቡ። ከዛ ለkyc የመረጣችሁትን exchange login አድርጉ ከዛ process አድርጋችሁ verify አድርጉ

use strong internet connection
በተጨማሪም "3-party TLS computation faield." ካላችሁ ደጋግማችሁ ሞክሩት እንዲሁም wifi ብትጠቀሙ ጥሩ ነው።

NO KYC=NO REWARD
DEADLINE APRIL 25‼️
👍4
Let's count🤝
I participated in 17 dust projects.✌️🤝🤗
What about you?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣15😁3👍22
''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም''

''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ''

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን።
25116🕊2🔥1
Hey guys , what are you doing?
Dawn Token Allocation✔️

The only AI project that will cook well

Haven't joined yet? Join now and start mining ➡️ https://t.me/EndlessCryptoChannel/116
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩4
Endless Crypto
DEADLINE APRIL 25‼️
LayerEdge Update
Last Call To Verify Your PoH Only 1 Day Left

Btw your score should be grater than or equal to 40.

Did you verify yours
------YES-✔️
-------NO-👎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
38👎22👍2
👍1🤣1
😁7👍1
Update LayerEdge check if U are Eligible or not

https://dashboard.layeredge.io/epoch
🔥4👍1