We will receive our token አይዞን ጠንከር በሉ እንጂ
ባንቀበል እንኳን በ on chain እናወጣለን። ነገርግን እስከነገ list እስከማደረግ ድረስ ይልኩልናን
share copy link like tap tap እያደረጋችሁ
ባንቀበል እንኳን በ on chain እናወጣለን። ነገርግን እስከነገ list እስከማደረግ ድረስ ይልኩልናን
share copy link like tap tap እያደረጋችሁ
👍5🔥2😁2
Diamond chat ውስጥ ያላችሁ ቼክ አድርጉና ከተዘረዘሩት ውስጥ ካላችሁ አናግሩት።
List 👇 https://discord.com/channels/617182286877687817/1337107987780599819/1361711922860265482
List 👇 https://discord.com/channels/617182286877687817/1337107987780599819/1361711922860265482
withdraw ሲያደርጉ ከ bybit ወደ bitget, ከ bitget ወደ bybit የቀያየሩ 2 እና 3 እጥፍ ተቀብለዋል፤ለዛ token አንሶ ለኛ በወቅቱ ሊልኩልን አልቻሉም በዛም ይሁን በዚህ total supply ሳይጨምር አይቀርም-_-//
😢7
እኔ vouchers ገዝቼ ነበር
pre market ላይ ገዝቼ ነበር
ብዙ ብር በ multi አውጥቼ ነበር ግን አሁን እንኳን ላተርፍ ያወጣሁንን 1/4 እራሱ አላገኘሁም። አንዳንዴ እንደዚህ ነው በቃ ተምረህበት ታልፈዋለክ በጣም ቢበዛ ከ scratch መጀመር ነው ያን ያክል መጥፎ አይደለም።
pre market ላይ ገዝቼ ነበር
ብዙ ብር በ multi አውጥቼ ነበር ግን አሁን እንኳን ላተርፍ ያወጣሁንን 1/4 እራሱ አላገኘሁም። አንዳንዴ እንደዚህ ነው በቃ ተምረህበት ታልፈዋለክ በጣም ቢበዛ ከ scratch መጀመር ነው ያን ያክል መጥፎ አይደለም።
👍16 7😁6❤1