Endless Crypto
1.57K subscribers
3.24K photos
125 videos
12 files
955 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Forwarded from ge'ትሽ
They: What is your plan on Wednesday, April 16th? Are you free?🤔
Me: Please don’t disturb me. I will be in a long queue.😂🤣
😁14🤣4👍1
Endless Crypto
R u ready😁
We told u yaaa
Prepare 2-3$ worth of SOL
9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው??

ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን >> ማለት ነው፡፡ በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::

በሆሣዕና ዕለት በእጃችን እንደ ቀለበት ማሰራችን የምን ምሳሌ ነው??

1.ጌታ ለአዳም የሰጠው ቃል ኪዳን ለማስታወስ፡-ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድነሃለሁ ያለውን የተስፋ ቃል ለማስታወስ፡፡

2.ጌታ ለእመቤታችን የገባላትን ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው፡፡

3.ጌታ ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው፡፡

4.ጌታ ለአዳም ከሰይጣን ግዛት ነጻ እንዳወጣው ሁሉ እኛም ከሰይጣን ግዛት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ከክፋት ከኃጢአት አውጣን ማረን ለንስኃ ሞት አብቃን ከቤትህ አትለየን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ስንል ለጌታ ዳግም ላናጠፋ ቃል የምንገባበት ነው፡፡

ጌታችን በዕለተ ሆሳዕና ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም??

ትንቢቱንና ምሳሌውን ለመፈጸም ነው፡፡ '' አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።(ትንቢተ ዘካርያስ 9:9)

! በአህያ መቀመጡ ! ፦

ትህትናን ለማስተማር

- የሰላም ዘመን ነው ሲል

አህያዎች ትሁታን ናቸው ረጋ ብለው ነው የሚሄዱት፤ በቀላሉ ትወጣበታለህ ፤በቀላሉ ትይዘዋለህ፤እንደፈለክም ታዝዋለህ።

ለፈለጉኝ ሁሉ የቅርብ አምላክ ነኝ ሲል በንጽህና በየዋህነት ለሚኖሩ ምዕመናን አድሬባቸው እኖራለሁ ሲል፡፡

ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ዘባባ የመነጠፉ ሚስጢር የምን ምሳሌ ???

.ዘንባባ ደርቆ እንደገና ሂይወት ይዘራል፡- የደረቀ የምታለመልም አምላክነህ ሲሉ ነው፡፡

.ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው፡- የሰላም አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡

.ዘንባባ የደስታ መግለጫ ነው፡- አንተ ደስ የምታሰኝ ሃዘናችንም የምታርቅልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡

.ዘንባባ እሾሃማ ነው፡- አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡

.ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጂ፡፡ ጌታም አንተ ባህሪህን የማይመረመር ነው ሲሉ ነው፡፡

ህዝቡ ከልብሳቸው ሌላ ስንት አይነት ቅጠንል አነጠፉለት ምን ምን??

ልብሳቸውን ማንጠፋቸው ፡-

ለክብሩ መግለጫ ነው፡፡ ሌሎችም ሦስት አይነት ቅጠል አነጠፉለት ዘንባባ፤የቴመር ዛፍ፤የወይራ ዛፍ አነጠፉለት፡፡

ትልቅዋ አህያ በምን ትመሳለለች ውርን ጭለዋስ???

! #ትልቅዋ አህያ !

1, ትልቅዋ አህያ የኦሪት ምሳሌ ነው፡፡ ትልቅዋ አህያ ሸክም የለመደች ናት ህገ ኦሪትም የተለመደች ህግ ናትና፡፡

2.የእስራኤል ምሳሌ ነው፡-ትልቅዋ አህያ ሸክም እንደለመደች ሁሉ እስራኤልም ህግ ለመፈጸም በህግ ለመራመድ የለመዱ ናቸው፡፡

3.የአዳም ምሳሌ ነው፡- አዳም ሸክም የበዛበት ነበርና።

! #ውርጭላዋ !

1.በህገ ወንጌል ትመሰላለች ፡- ምክንያቱም ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ

የመሰረታት የሰራት አዲስዋ ህግ ናትና፡፡

2.በአህዛብ ትመሰላለች፡-ትንሽዋ አህያ ሸክም የለመደች አይደለችም እንዲሁም አህዛብም ህግህን የመቀበል የመቀበል የለመደ አይደሉም፡፡ ለህግህ አዲስ ናቸውና፡፡

3.የእመቤታችን ምሳሌ ናት፡- የዓለም ሸክም አቅልላለችና በእመቤታችን ትመሰለላለች፡፡ እመቤታችን ድህነተ ምክንያታችን ጌታን የተሸከመች ንጽህት እንከን የሌላት እናት ናትና፡፡

! ስለ በዓሉ የመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ

ማቴዎስ 21

1 ወደ ኢየሩሳሌምም ቀርበው ወደ ደብረ ዘይት ወደ ቤተ ፋጌ ሲደርሱ፥ ያንጊዜ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከ፥

2 እንዲህም አላቸው፦ በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ፥ በዚያን ጊዜም የታሰረችን አህያ ውርንጫም ከእርስዋ ጋር ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁ አምጡልኝ፡፡

3 ማንም አንዳች ቢላችሁ፦ ለጌታ ያስፈልጉታል በሉ፤ ወዲያውም ይሰዳቸዋል።

4-5 ለጽዮን ልጅ፦ እነሆ፥ ንጉሥሽ የዋህ ሆኖ በአህያ ላይና በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል በሉአት ተብሎ በነቢይየተነገረው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።

6 ደቀ መዛሙርቱም ሄደው ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አደረጉ፥

7 አህያይቱንና ውርንጫዋንም አመጡለት፥ ልብሳቸውንም በእነርሱ ላይ ጫኑ፥ ተቀመጠባቸውም፡፡

8 ከሕዝቡም እጅግ ብዙዎች ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፥ ሌሎችም ከዛፍ ጫፍ ጫፉን እየቈረጡ በመንገድ ላይ ያነጥፉ ነበር።

9 የሚቀድሙትም ሕዝብ የሚከተሉትም፦ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።

እንኳን ለ ሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን💚💚💚
3214👍8🤩5🤗1
Endless Crypto
Photo
If you want send it to mexc and sell
Price 0.39$/token
I hv sold it on mexc
Check your bybit and bitget
Received 💎
Not😢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢3117👍2🤔1
Endless Crypto
BSC
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
🤔72
Endless Crypto
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
💎💎💎💎💎💎💎💎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎12🤣73👍1
ምን አስበው ነው🤔
12😁8
April the fool?🤔
👎84
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😭4
We will receive our token አይዞን ጠንከር በሉ እንጂ
ባንቀበል እንኳን በ on chain እናወጣለን። ነገርግን እስከነገ list እስከማደረግ ድረስ ይልኩልናን

share copy link like tap tap እያደረጋችሁ
👍5🔥2😁2
Diamond chat ውስጥ ያላችሁ ቼክ አድርጉና ከተዘረዘሩት ውስጥ ካላችሁ አናግሩት።

List 👇 https://discord.com/channels/617182286877687817/1337107987780599819/1361711922860265482
withdraw ሲያደርጉ ከ bybit ወደ bitget, ከ bitget ወደ bybit የቀያየሩ 2 እና 3 እጥፍ ተቀብለዋል፤ለዛ token አንሶ ለኛ በወቅቱ ሊልኩልን አልቻሉም በዛም ይሁን በዚህ total supply ሳይጨምር አይቀርም-_-//
😢7
I don't believe my eyes😳/kucoin call auction /
0.0016-0.005

Congrat for those who has withdrawn to cex and received
8👍1😁1