Endless Crypto
1.57K subscribers
3.24K photos
125 videos
12 files
954 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
መቼስ በ 10Mና በ 20M MARKET CAP ለሚወጣ PROJECT EARN SECTION ውስጥ አስገብተው FARM አያስደርጉም🤓

BTW, አይበለውና Listing Price አሪፍ ቢሆን ለምን በደንብ ልክ እንዳንተ በ 87አክ አልሰራሁም ብላችሁ እንዳትፀፀቱ። ግን ለወደፊቱ ስለአንድ ፕሮጀክት ትንሽ ሚያስተማምናችሁ ነገር ካገኛችሁ RISK ወስዳችሁ በብዙ acc ሞክሩ።

✍️እኔ Lost Dogsን በ 87acc የሞከርኩት ከ Notpixel በፊት NOTCOIN ላይ የተጀመረ የNOTCOIN የመጀመሪያው GAME ስለሆነ ብቻ ነው። ሌላ ምንም የተለየ ነገር የለውም።

✍️PAWSን በ 100+ የሰራሁት የ BLUM የመጀመሪያው ፕሮጄክት ስለሆነ ነው፤ብሉም ደግሞ ትላልቅ Investors ስላሉና ፕሮጄክቱም አሳማኝ ምርጥ ፕሮጄክት ስለሆነ ነው።

በተጨማሪም ሁለቱም (Lost dogsም Pawsም የራሳቸው የሆነ unique ነገር ነው ይዘው የመጡት like ሙሉ ለሙሉ unique ነገሮችን🤓)

እናም አንድ ነገር አለ RISK ወስዳችሁ የጀመራችሁት ፕሮጀክት ማለትም አሪፍ Background እና አሪፍ አሪፍ አጋዥ ያለው ሁሉም ፕሮጀክቶች ይሳካሉ ማለት አይደለም። ለፍታችሁ ደክማችሁ ብርም አውጥታችሁ ሊጠፉ ወይም ደና ነገር ላይሰጡ ይችላሉ። ነገርግን RISK ካልወሰዳችሁ ደግሞ መቼም ቢሆን 9B ህዝም ሊያደርገው የሚችለውን ነገር ብቻ እያደረጋችሁ አሪፍ ነገር ልታገኙ አትችሉም በአንፃሩ ይህን ዘርፍ ለቆ ለመውጣት ከማሰብ በስተቀር።

በእውነቱ እኔ RISK መውሰድ በጣም ይመቸኛል ብቻ ግን እኔን የሚያሳምነኝ አንድ ነገር ላግኝ እንጂ😁


ብዙ AIRDROP እና ሌሎች ነገሮች ላይ RISK ወስጄ ብዙ ለፍቼና ገንዘብ አውጥቼ ከስሬ አውቃለሁ፤አሪፍም ሰርቼ አቃለሁ እናም በዚህ ደግሞ አንዴ ፕሮጄክቱን አምኜበት RISK ከወሰድኩ በኋላ FAIL ቢያደርግ አይፀፅተኝም ምክንያቱም አንዴ አምኜበት አገኛለሁ ብዬ ሰለገባሁ። ካልሆነ አልሆነም ነውዋናው ምጠነቀቀው መጀመሪያ RISK የምወስድበትን ፕሮጄክት ስመርጥ ነው✍️

ANYWAYS እንደዛ እንደዛ ነው-_-//
👍1361
Endless Crypto
the main one🫥 Notpixel team: Do you need an additional drop? Me: Yes, please! Notpixel team: OK,soon👍
What a f**king surprise this morning (from 562 to 1592)🤝
Check yours...
👍1😭1
Forwarded from Vertus Announcements
Snapshot complete! ✔️

Very soon, you'll see the final number of tokens available for withdrawal. 📣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
Photo
እዚህ ላይ የሰጣችሁ ሰዓት ሲጠናቀቅ ገብታችሁ Claim አድርጉ
note: ለሁሉም የሰጠው ሰዓት ይለያያል✍️
Endless Crypto
Photo
ከ 4 ሰዓታት በኋላ ይጠናቀቃል።
ምን ያክል ሰበሰባችሁ🤓
😭5🗿21
ትናንት ገበያው ትንሽ ያስፈራ ነበር BTC 89K ገብቶ ነበር በዚህ ምክንያት ሁሉም Crypto coins/tokens በሚባል ደረጃ ደም በደም ሁነው ነበርዛሬ በጣም አሪፍ ሁኔታ ላይ ነው ያለው እስከ Jan 17 ገበያው ካልቀነሰ የሚወጡ Airdropoch አሪፍ Price ሊኖራቸው ይችላል🤓
👍3
Endless Crypto
Photo
SUI BLOCKCHAIN SUPPORTING SEED😊
👍87
Forwarded from Lost Dogs: The Way
CLAIM $WOOF NOW! 🔥

Don’t miss your final chance to claim $WOOF and transfer it directly to an exchange with zero fees.
The listing is happening this Friday, January 17th – don’t wait! 🏃‍♀️🏃

Here’s how to claim in just a few steps:
1. Sign up at bitget.com.
2. Log into the game and provide your details. Need help? Check out our handy guide for finding your UID and Deposit Address.
3. Sit back and wait for the airdrop to arrive in your account before the listing – completely free!

THE PACK IS HOWLING! 🐕
WOOF WOOF WOOF
👍1
NODEPAY FOUNDATION IS LIVE🏀
CLAIM PAGE 👉 https://claim.nodefoundation.ai/

CLAIM PROCESS የሚፈልግ? Just react- 🆒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11112
CLAIM STEP BY STEP TO OKX

በ OKX CLAIM ስታደርጉ FEE አትከፍሉም።
የሚገባላችሁ List በሚደረግበት ቀን January 17 ነው።

note: personally i decided to claim using onchain on 17th January.
👍5
PLUME TESTNET የሰራ?
3
የሰራችሁ Pointና rarity check አድርጉ
Here
Endless Crypto
የሰራችሁ Pointና rarity check አድርጉ Here
PLUME AIRDROP ALLOCATION & CLAIM SOON🔜

FILL THE FORM NOW.
የሰራችሁ Form ሙሉ, JANUARY 18 ይጠናቀቃል።
Link https://registration.plumenetwork.xyz/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
What a f**king surprise this morning (from 562 to 1592)🤝 Check yours...
What's going on not pixel🥹
Check yours again🌈🌈🌈
I got additional 90PX🫥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM