Endless Crypto
Photo
They don't give a f**k about those who donated thousands of stars🤓
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
ማለቴ Seed mining ይጠናቀቃል🪑
#SEED #SEEDMINING #AIRDROP🤓
➧SEED AIRDROP CRITERIA SAME AS 50% OGC 50% MEMEFI😁
1.🗣️ 🗣️ ይችን ምልክትና ፅሁፍ ከስማችሁ ጎን አስቀምጡ እናም እንዳታነሱት።(ግዴታ ነው✍️)
2. የእነሱን ቴሌግራም ቻናል Join አድርጉ። (ግዴታ ነው✍️)
3. ቢያንስ ለ5ደቂቃ በ ቀን ውስጥ እየገባችሁ game ተጫወቱ CLAIM አድርጉ ታስኮችን ስሩ። አልያ የምታገኙትን የ $SEED airdrop ይቀንስባችኋል።
➧አሪፍ የSEED AIRDROP ለማግኘት(ግዴታ አደለም✍️)
➝SEED BALANCE አሳድጉ
➝TONና STAR TRANSACTION ስሩ
➝ሰዎችን ጋብዙ
➝NFT ይኑራችሁ(ወይ ያላችሁን MINT አድርጉ አልያ ግዙ)
➝ACHIEVEMENT ስሩ
እስከ ዕረቡ ድረስ አጠናቁ(ያላችሁ ቀን ዕረቡን ጨምሮ 2ቀናት ብቻ ነው‼️
✔️ Double-check if you’ve met the eligible criteria to qualify for the airdrop or not.🎮 Maximize your calculation criteria as much as you can.➕ Log in and play at least 5 mins daily. Inactivity might shrink your share.
➧SEED AIRDROP CRITERIA SAME AS 50% OGC 50% MEMEFI😁
1.
🌱 SEED2. የእነሱን ቴሌግራም ቻናል Join አድርጉ። (ግዴታ ነው✍️)
3. ቢያንስ ለ5ደቂቃ በ ቀን ውስጥ እየገባችሁ game ተጫወቱ CLAIM አድርጉ ታስኮችን ስሩ። አልያ የምታገኙትን የ $SEED airdrop ይቀንስባችኋል።
➧አሪፍ የSEED AIRDROP ለማግኘት(ግዴታ አደለም✍️)
➝SEED BALANCE አሳድጉ
➝TONና STAR TRANSACTION ስሩ
➝ሰዎችን ጋብዙ
➝NFT ይኑራችሁ(ወይ ያላችሁን MINT አድርጉ አልያ ግዙ)
➝ACHIEVEMENT ስሩ
እስከ ዕረቡ ድረስ አጠናቁ(ያላችሁ ቀን ዕረቡን ጨምሮ 2ቀናት ብቻ ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
#SEED #SEEDMINING #AIRDROP🤓 ✔️ Double-check if you’ve met the eligible criteria to qualify for the airdrop or not. 🎮 Maximize your calculation criteria as much as you can. ➕ Log in and play at least 5 mins daily. Inactivity might shrink your share. ➧SEED…
ከላይ ባለው መሰረት Game ተጫወቱ ታድያ ለ 5Minutes መሆን አለበት ስለዚክ በቀን ውስጥ በ 2 በ 2 SEED 10Game እና በላይ ተጫወቱ✍️
👍1
SEED Updates
ያሉት ነገር ያን ያክል ግልፅ አይደለም ግን Play ስላሉ ያው game ነው ሚሆነው ስለዚህ ከላይ ባልኳችሁ መሰረት ለመጫወት ሞክሩ-----ግን ተጫወቱ ያሉት ይህን ይሁን ሌላ እርግጠኛ አይደለሁም እስኪ አዲስ ነገር ካለ አሳውቃችኋለሁ✍️
👍2
Hehe Lost Dogs is underrated project🤓
I have collected like 500K $WOOF
Let's see the listing price😁
I have collected like 500K $WOOF
Let's see the listing price😁
መቼስ በ 10Mና በ 20M MARKET CAP ለሚወጣ PROJECT EARN SECTION ውስጥ አስገብተው FARM አያስደርጉም🤓
BTW, አይበለውና Listing Price አሪፍ ቢሆን ለምን በደንብ ልክ እንዳንተ በ 87አክ አልሰራሁም ብላችሁ እንዳትፀፀቱ። ግን ለወደፊቱ ስለአንድ ፕሮጀክት ትንሽ ሚያስተማምናችሁ ነገር ካገኛችሁ RISK ወስዳችሁ በብዙ acc ሞክሩ።
✍️እኔ Lost Dogsን በ 87acc የሞከርኩት ከ Notpixel በፊት NOTCOIN ላይ የተጀመረ የNOTCOIN የመጀመሪያው GAME ስለሆነ ብቻ ነው። ሌላ ምንም የተለየ ነገር የለውም።
✍️PAWSን በ 100+ የሰራሁት የ BLUM የመጀመሪያው ፕሮጄክት ስለሆነ ነው፤ብሉም ደግሞ ትላልቅ Investors ስላሉና ፕሮጄክቱም አሳማኝ ምርጥ ፕሮጄክት ስለሆነ ነው።
በተጨማሪም ሁለቱም (Lost dogsም Pawsም የራሳቸው የሆነ unique ነገር ነው ይዘው የመጡት like ሙሉ ለሙሉ unique ነገሮችን🤓)
እናም አንድ ነገር አለ RISK ወስዳችሁ የጀመራችሁት ፕሮጀክት ማለትም አሪፍ Background እና አሪፍ አሪፍ አጋዥ ያለው ሁሉም ፕሮጀክቶች ይሳካሉ ማለት አይደለም። ለፍታችሁ ደክማችሁ ብርም አውጥታችሁ ሊጠፉ ወይም ደና ነገር ላይሰጡ ይችላሉ። ነገርግን RISK ካልወሰዳችሁ ደግሞ መቼም ቢሆን 9B ህዝም ሊያደርገው የሚችለውን ነገር ብቻ እያደረጋችሁ አሪፍ ነገር ልታገኙ አትችሉም በአንፃሩ ይህን ዘርፍ ለቆ ለመውጣት ከማሰብ በስተቀር።
ብዙ AIRDROP እና ሌሎች ነገሮች ላይ RISK ወስጄ ብዙ ለፍቼና ገንዘብ አውጥቼ ከስሬ አውቃለሁ፤አሪፍም ሰርቼ አቃለሁ እናም በዚህ ደግሞ አንዴ ፕሮጄክቱን አምኜበት RISK ከወሰድኩ በኋላ FAIL ቢያደርግ አይፀፅተኝም ምክንያቱም አንዴ አምኜበት አገኛለሁ ብዬ ሰለገባሁ። ካልሆነ አልሆነም ነው። ዋናው ምጠነቀቀው መጀመሪያ RISK የምወስድበትን ፕሮጄክት ስመርጥ ነው✍️
ANYWAYS እንደዛ እንደዛ ነው-_-//

በእውነቱ እኔ RISK መውሰድ በጣም ይመቸኛል ብቻ ግን እኔን የሚያሳምነኝ አንድ ነገር ላግኝ እንጂ😁
ብዙ AIRDROP እና ሌሎች ነገሮች ላይ RISK ወስጄ ብዙ ለፍቼና ገንዘብ አውጥቼ ከስሬ አውቃለሁ፤አሪፍም ሰርቼ አቃለሁ እናም በዚህ ደግሞ አንዴ ፕሮጄክቱን አምኜበት RISK ከወሰድኩ በኋላ FAIL ቢያደርግ አይፀፅተኝም ምክንያቱም አንዴ አምኜበት አገኛለሁ ብዬ ሰለገባሁ። ካልሆነ አልሆነም ነው። ዋናው ምጠነቀቀው መጀመሪያ RISK የምወስድበትን ፕሮጄክት ስመርጥ ነው✍️
ANYWAYS እንደዛ እንደዛ ነው-_-//
👍13 6 1
Endless Crypto
the main one🫥 Notpixel team: Do you need an additional drop? Me: Yes, please! Notpixel team: OK,soon👍
What a f**king surprise this morning (from 562 to 1592)🤝
Check yours...
Check yours...
👍1😭1
Endless Crypto
30 Quest ያልሞላችሁ በሉ ይህን ታስክ ስሩ። Duration 2DAYS note: ትናንት በተናገሩት መሰረት ተጨማሪ የተወሰነ Quest ስለሚኖር Eligible መሆን ትችላላችሁ ብለው ነበር። Let's do it😁
አዲስ ታስክ አለ ገብታችሁ START በሉት(የግድ ነው✍️)
U hv only 16hrs to do it
U hv only 16hrs to do it
👍3
Forwarded from Vertus Announcements
Snapshot complete! ✔️
Very soon, you'll see the final number of tokens available for withdrawal.📣
Very soon, you'll see the final number of tokens available for withdrawal.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
Photo
እዚህ ላይ የሰጣችሁ ሰዓት ሲጠናቀቅ ገብታችሁ Claim አድርጉ
note: ለሁሉም የሰጠው ሰዓት ይለያያል✍️
note: ለሁሉም የሰጠው ሰዓት ይለያያል✍️