Endless Crypto
1.57K subscribers
3.24K photos
125 videos
12 files
954 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
TOTAL SUPPLY ONLY 1BILLION PAWS TOKENS💎
-BINANCE
-OKX
-BYBIT
-BITGET
-GATE IO
-TG WALLET
-KUCOIN
-MEXC
-BITFNEX ላይ LIST ይደረጋል

ቆይ forward ለማድረግ አትቸኩሉ ይህ
( EQCTgm_NQRsi7Z3CDNSIO5J9sPIQ_60LNMHvuLeLgL__PAWS ) FAKE Contract Address ነው Just for fun😁😹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21👍1🌚1
ኧረ Paws Shame ነው 🙄
😁1062👍1🗿1
PAWS Community
There will be a few more chances to complete quests and secure your spot.
30 Quest ያልሞላችሁ በሉ ይህን ታስክ ስሩ።
Duration 2DAYS

note: ትናንት በተናገሩት መሰረት ተጨማሪ የተወሰነ Quest ስለሚኖር Eligible መሆን ትችላላችሁ ብለው ነበር።
Let's
do it😁
Forwarded from Soegianto ▪️
For all of this get 100PX
7
Endless Crypto
Photo
They don't give a f**k about those who donated thousands of stars🤓
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
ማለቴ Seed mining ይጠናቀቃል🪑
#SEED #SEEDMINING #AIRDROP🤓

✔️ Double-check if you’ve met the eligible criteria to qualify for the airdrop or not.
🎮 Maximize your calculation criteria as much as you can.
Log in and play at least 5 mins daily. Inactivity might shrink your share.



SEED AIRDROP CRITERIA SAME AS 50% OGC 50% MEMEFI😁

1.🗣️ 🌱 SEED🗣️ይችን ምልክትና ፅሁፍ ከስማችሁ ጎን አስቀምጡ እናም እንዳታነሱት።(ግዴታ ነው✍️)
2. የእነሱን ቴሌግራም ቻናል Join አድርጉ። (ግዴታ ነው✍️)

3. ቢያንስ ለ5ደቂቃ በ ቀን ውስጥ እየገባችሁ game ተጫወቱ CLAIM አድርጉ ታስኮችን ስሩ። አልያ የምታገኙትን የ $SEED airdrop ይቀንስባችኋል።

አሪፍ የSEED AIRDROP ለማግኘት(ግዴታ አደለም✍️)

➝SEED BALANCE አሳድጉ
➝TONና STAR  TRANSACTION ስሩ
➝ሰዎችን ጋብዙ
➝NFT ይኑራችሁ(ወይ ያላችሁን MINT አድርጉ አልያ ግዙ)
➝ACHIEVEMENT ስሩ

እስከ ዕረቡ ድረስ አጠናቁ(ያላችሁ ቀን ዕረቡን ጨምሮ 2ቀናት ብቻ ነው ‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
Endless Crypto
#SEED #SEEDMINING #AIRDROP🤓 ✔️ Double-check if you’ve met the eligible criteria to qualify for the airdrop or not. 🎮 Maximize your calculation criteria as much as you can. Log in and play at least 5 mins daily. Inactivity might shrink your share. ➧SEED…
ከላይ ባለው መሰረት Game ተጫወቱ ታድያ ለ 5Minutes መሆን አለበት ስለዚክ በቀን ውስጥ በ 2 በ 2 SEED 10Game እና በላይ ተጫወቱ✍️
👍1
SEED Updates
Log in and play at least 5 mins daily. Inactivity might shrink your share.
ያሉት ነገር ያን ያክል ግልፅ አይደለም ግን Play ስላሉ ያው game ነው ሚሆነው ስለዚህ ከላይ ባልኳችሁ መሰረት ለመጫወት ሞክሩ-----ግን ተጫወቱ ያሉት ይህን ይሁን ሌላ እርግጠኛ አይደለሁም እስኪ አዲስ ነገር ካለ አሳውቃችኋለሁ✍️
👍2
Forwarded from earn | early
Earn x Lost Dogs

January 15th

🪙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Hehe Lost Dogs is underrated project🤓

I have collected like 500K $WOOF

Let's see the listing price😁
6👍5
መቼስ በ 10Mና በ 20M MARKET CAP ለሚወጣ PROJECT EARN SECTION ውስጥ አስገብተው FARM አያስደርጉም🤓

BTW, አይበለውና Listing Price አሪፍ ቢሆን ለምን በደንብ ልክ እንዳንተ በ 87አክ አልሰራሁም ብላችሁ እንዳትፀፀቱ። ግን ለወደፊቱ ስለአንድ ፕሮጀክት ትንሽ ሚያስተማምናችሁ ነገር ካገኛችሁ RISK ወስዳችሁ በብዙ acc ሞክሩ።

✍️እኔ Lost Dogsን በ 87acc የሞከርኩት ከ Notpixel በፊት NOTCOIN ላይ የተጀመረ የNOTCOIN የመጀመሪያው GAME ስለሆነ ብቻ ነው። ሌላ ምንም የተለየ ነገር የለውም።

✍️PAWSን በ 100+ የሰራሁት የ BLUM የመጀመሪያው ፕሮጄክት ስለሆነ ነው፤ብሉም ደግሞ ትላልቅ Investors ስላሉና ፕሮጄክቱም አሳማኝ ምርጥ ፕሮጄክት ስለሆነ ነው።

በተጨማሪም ሁለቱም (Lost dogsም Pawsም የራሳቸው የሆነ unique ነገር ነው ይዘው የመጡት like ሙሉ ለሙሉ unique ነገሮችን🤓)

እናም አንድ ነገር አለ RISK ወስዳችሁ የጀመራችሁት ፕሮጀክት ማለትም አሪፍ Background እና አሪፍ አሪፍ አጋዥ ያለው ሁሉም ፕሮጀክቶች ይሳካሉ ማለት አይደለም። ለፍታችሁ ደክማችሁ ብርም አውጥታችሁ ሊጠፉ ወይም ደና ነገር ላይሰጡ ይችላሉ። ነገርግን RISK ካልወሰዳችሁ ደግሞ መቼም ቢሆን 9B ህዝም ሊያደርገው የሚችለውን ነገር ብቻ እያደረጋችሁ አሪፍ ነገር ልታገኙ አትችሉም በአንፃሩ ይህን ዘርፍ ለቆ ለመውጣት ከማሰብ በስተቀር።

በእውነቱ እኔ RISK መውሰድ በጣም ይመቸኛል ብቻ ግን እኔን የሚያሳምነኝ አንድ ነገር ላግኝ እንጂ😁


ብዙ AIRDROP እና ሌሎች ነገሮች ላይ RISK ወስጄ ብዙ ለፍቼና ገንዘብ አውጥቼ ከስሬ አውቃለሁ፤አሪፍም ሰርቼ አቃለሁ እናም በዚህ ደግሞ አንዴ ፕሮጄክቱን አምኜበት RISK ከወሰድኩ በኋላ FAIL ቢያደርግ አይፀፅተኝም ምክንያቱም አንዴ አምኜበት አገኛለሁ ብዬ ሰለገባሁ። ካልሆነ አልሆነም ነውዋናው ምጠነቀቀው መጀመሪያ RISK የምወስድበትን ፕሮጄክት ስመርጥ ነው✍️

ANYWAYS እንደዛ እንደዛ ነው-_-//
👍1361
Endless Crypto
the main one🫥 Notpixel team: Do you need an additional drop? Me: Yes, please! Notpixel team: OK,soon👍
What a f**king surprise this morning (from 562 to 1592)🤝
Check yours...
👍1😭1
Forwarded from Vertus Announcements
Snapshot complete! ✔️

Very soon, you'll see the final number of tokens available for withdrawal. 📣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
Photo
እዚህ ላይ የሰጣችሁ ሰዓት ሲጠናቀቅ ገብታችሁ Claim አድርጉ
note: ለሁሉም የሰጠው ሰዓት ይለያያል✍️