Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
በምን ልልቀቀው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#BLUM_FINAL_SEASON_02
🔥 BLUM ላይ ላለፉት 9ወራት የ BLUM POINT(BP) ስንሰበስብ ቆይተናል።
📌 አሁን SEASON 01 ተጠናቋል። ማለትም የሰራነው BP SNAPSHOT ተወስዳል(የሰራነው Point ተመዝግቧል።የ Airdrop አካል ነው መጨረሻላይ ለሲህ ለሰራነው Airdrop ይሰጡናል።
📌 አሁን የመጨረሻው ምዕራፍ የሆነው SESSION 02 ተጀምሯል። በዚህ ዙር ዋናው ትኩረት MEME POINT(MP) መሰብሰብ ላይ ነው፤በእርግጥ BLUM POINT(BP) እንሰበስባለን።
📌 ይህ MEME POINT ከ BLUMP POINT ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ዋጋ እንደሚሰጠውና final score( Airdrop calculation) ለሁለቱ ለ BP ና ለ MP ፍፁም የተለያየ እንደሚሆን ገልፀዋል።
⚡️ MEME POINT የሚሰበሰበው Memecoin trade በማድረግ ነው።
🔔 ለዚህም TON ያስፈልጋችኋል።
ለእያንዳንዱ $10 TRADE ለምታደርጉት 50 MP automatically ይሰጣችኋል።
💭 Note: MEME POINT መሰብሰብ ለ Airdrop ግዴታ አይደለም፤trade የምተደርጉበት ገንዘብ ካላችሁ ብቻ የምትሰሩት እንጂ ግዴታ አይደለም ብለዋል።
😎 Trade ማድረግ የምትፈልጉ ብዙ FEE እንዳይቆርጥባችሁና TRADE አደራረግ ሙሉ ሂደቱን በዚህ VIDEO ሰርቼላችኋለሁ ከላይ ያለውን VIDEO ተመልከቱት ወይም YOUTUBE ➡️ https://youtu.be/3PMcBwjQYDU
✍️BLUM TOKEN LISTING እነዚህ ነገሮች ከተጠናቀቁ በኋላ ይሆናል ላረጋግጥላችሁ ምችለው ብቸኛው ነገር። BINANCE INVEST ያደረገበት ጠንካራ PROJECT መሆኑንና በ 2025 ውስጥ LIST እንደሚደረግ ነው።
ለእያንዳንዱ $10 TRADE ለምታደርጉት 50 MP automatically ይሰጣችኋል።
✍️BLUM TOKEN LISTING እነዚህ ነገሮች ከተጠናቀቁ በኋላ ይሆናል ላረጋግጥላችሁ ምችለው ብቸኛው ነገር። BINANCE INVEST ያደረገበት ጠንካራ PROJECT መሆኑንና በ 2025 ውስጥ LIST እንደሚደረግ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15 1
#ZOO
Automatically mine ማድረግ አብቅቷል። በቀን ውስጥ 6ጊዜ እየገባችሁ Feed እየከፈላችሁ Mining ማስጀመር ይጠበቅባችኋል። ወይም Auto mining ከላይ እንደምትመለከቱት ለ 1 ቀን ለ 2ቀናት ወይም ለ 3ቀናት መግዛት ትችላላችሁ። የምትከፍሉት FEED እንዳላችሁ PROFIT PER HOUR ይወሰናል።
🛡 እናንተ invite እና Invest ሳታደርጉ የምትሰበስቡት $ZOO ከፍሎና invite አድርጎ ከሚሰበስበው ጋር ተመሳሳይ ነው ማለትም በኋላ ለከፈለና ላልከፈለ ተብሎ የሚለያይ allocation የለም ሲሉ ገልፀዋል።🔥
Rebus of the day➡️
AIRDROP LINK➡️ @ZOO
Automatically mine ማድረግ አብቅቷል። በቀን ውስጥ 6ጊዜ እየገባችሁ Feed እየከፈላችሁ Mining ማስጀመር ይጠበቅባችኋል። ወይም Auto mining ከላይ እንደምትመለከቱት ለ 1 ቀን ለ 2ቀናት ወይም ለ 3ቀናት መግዛት ትችላላችሁ። የምትከፍሉት FEED እንዳላችሁ PROFIT PER HOUR ይወሰናል።
Rebus of the day
TapirAIRDROP LINK
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Endless Crypto
Photo
PLATYPUS አሸንፏል። ይህን እንስሳ የገዛችሁ 15K FEED በ 3ቀናት ውስጥ ይገባላችኋል።🚩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Endless Crypto
tea protocol
TEA PROTOCOL $TEA TGE(TOKEN GENERATION EVENT)---ከነገ ወዲያ😋
እኔ Join አድርጌ ለናንተ Share ያደረኳችሁ February 24 ነበር😹
After 11mnth lol
.---__
Well እንግዲክ, እኔ 2400POINT ሰብስቤያለሁ እናንተስ?
Note-Binance_Labs invested on it🤯
Check your points here 📌
ሰርቻለሁ---😎
ስለምን teaprotocol ነው የምታወራው--🌚
እኔ Join አድርጌ ለናንተ Share ያደረኳችሁ February 24 ነበር😹
After 11mnth lol
.---__
Well እንግዲክ, እኔ 2400POINT ሰብስቤያለሁ እናንተስ?
Note-Binance_Labs invested on it🤯
Check your points here 📌
ሰርቻለሁ---
ስለምን teaprotocol ነው የምታወራው--🌚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌚28 3👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭3 2
Endless Crypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌚4
Forwarded from Endless Crypto (ENDLESS)
OGC TGE(CLAIM)-DECEMBER 30(ከሶስት ቀናት በኋላ ይካሄዳል💥
የሰራችሁትን OGC AIRDROP ማውጣት ከፈለጋችሁ BITGET EXCHANGE ከ Play store/App store አውርዳችሁ በ national id/passport or drive license verify አድርጉና ሊንክ አድርጉት።
LINK ለማድረግ ከላይ ያለውን Screenshot ተመልከቱ በተጨማሪም Link ስታደርጉ የምትጠቀሙት
▬የ Bitget Exchange UID
▬OGC DEPOSIT ADDRESS
▬BITGET EXCHANGE የከፈታችሁበትን Email Address
ነው የምታስገቡት። እንዳትሳሳቱ በጥንቃቄ አስገቡ።
ያልገባችሁን comment 👇