Endless Crypto
1.57K subscribers
3.21K photos
125 videos
12 files
946 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
ማንኛውም EXCHANGE(CEXs & DEXs) ላይ ያላችሁን USDT TOKEN ወደ USDC አሁኑኑ ቀይሩት። ከ EUROPEAN EXCHANGE USDT DELIST(ከማርኬቱ ይወገዳል) እየተባለ ስለሆነ ምን አልባት እውነት ከሆነ ምንም እንኳን Stable coin ቢሆንም ሚፈጠረው ስለማይታወቅ ወደ ሌላኛው Stable coin(USDC) ቀይሩት።✍️
😎 @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🌚4👍1
Riddle Of the day
Answer:-  Pistol Shrimp

AIRDROP LINK➡️@ZOO
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
#UPDATE_SEED 7️⃣0️⃣🔣 of tot supply ⚡️⚡️⚡️ community🆒 Detail about tokenomics 🔜 ➡️ PLAY:  Seed_Coin_Bot Share @EndlessCryptoChannel
SEED ላይ የምትሰሩ አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ እነዚህን ሁለት ነገሮች ተጨምረዋል።
1. በነፃ 3 common worm በየቀኑ
ሰዎችን invite በማድረግ ተጨማሪ worm መስራት ትችላላችሁ
2. እስከ አዲሱ አመት ድረስ የሚቆይ በ star worm መግዛት የሚለው ተመልሷል፤ እየገባችሁ መግዛትና Market place ላይ መሸጥ ትችላላችሁ።

$SEED LISTING JANUARY 15, 2025🤩

➡️ PLAY:  Seed_Coin_Bot

Share @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
$SEED LISTING JANUARY 15, 2025🤩
ማለቴ Seed mining ይጠናቀቃል🪑
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Endless Crypto
እኔ ልሞክረውና ነገ ያለውን ነገር ጠቅለል አድርጌ እነግራችኋለሁ 😐
VIDEO ሰርቻለሁ 13ደቂቃ
እንዴት TRADE እንደምታደርጉ በቀላሉ ብዙ MEME POINT የምትሰበስቡበት መንገድ...
ብትመለከቱት መልካም ነው የምር😁
👍74
🌐VERTUS 🌐🌐🌐🌐🌐
2-4-1-4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
በምን ልልቀቀው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#BLUM_FINAL_SEASON_02

🔥BLUM ላይ ላለፉት 9ወራት የ BLUM POINT(BP) ስንሰበስብ ቆይተናል።

📌አሁን SEASON 01 ተጠናቋል። ማለትም የሰራነው BP SNAPSHOT ተወስዳል(የሰራነው Point ተመዝግቧል።የ Airdrop አካል ነው መጨረሻላይ ለሲህ ለሰራነው Airdrop ይሰጡናል።

📌አሁን የመጨረሻው ምዕራፍ የሆነው SESSION 02 ተጀምሯል። በዚህ ዙር ዋናው ትኩረት MEME POINT(MP) መሰብሰብ ላይ ነው፤በእርግጥ BLUM POINT(BP) እንሰበስባለን።

📌 ይህ MEME POINT ከ BLUMP POINT ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ዋጋ እንደሚሰጠውና final score( Airdrop calculation) ለሁለቱ ለ BP ና ለ MP ፍፁም የተለያየ እንደሚሆን ገልፀዋል።

⚡️MEME POINT የሚሰበሰበው Memecoin trade በማድረግ ነው።
🔔ለዚህም TON ያስፈልጋችኋል።
ለእያንዳንዱ $10 TRADE ለምታደርጉት 50 MP automatically ይሰጣችኋል።

💭Note: MEME POINT መሰብሰብ ለ Airdrop ግዴታ አይደለም፤trade የምተደርጉበት ገንዘብ ካላችሁ ብቻ የምትሰሩት እንጂ ግዴታ አይደለም ብለዋል።

😎Trade ማድረግ የምትፈልጉ ብዙ FEE እንዳይቆርጥባችሁና TRADE አደራረግ ሙሉ ሂደቱን በዚህ VIDEO ሰርቼላችኋለሁ ከላይ ያለውን VIDEO ተመልከቱት ወይም YOUTUBE ➡️https://youtu.be/3PMcBwjQYDU

✍️BLUM TOKEN LISTING እነዚህ ነገሮች ከተጠናቀቁ በኋላ ይሆናል ላረጋግጥላችሁ ምችለው ብቸኛው ነገር። BINANCE INVEST ያደረገበት ጠንካራ PROJECT መሆኑንና በ 2025 ውስጥ LIST እንደሚደረግ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍151
#ZOO
Automatically mine ማድረግ አብቅቷል። በቀን ውስጥ 6ጊዜ እየገባችሁ Feed እየከፈላችሁ Mining ማስጀመር ይጠበቅባችኋል። ወይም Auto mining ከላይ እንደምትመለከቱት ለ 1 ቀን ለ 2ቀናት ወይም ለ 3ቀናት መግዛት ትችላላችሁ። የምትከፍሉት FEED እንዳላችሁ PROFIT PER HOUR ይወሰናል።
🛡እናንተ invite እና Invest ሳታደርጉ የምትሰበስቡት $ZOO ከፍሎና invite አድርጎ ከሚሰበስበው ጋር ተመሳሳይ ነው ማለትም በኋላ ለከፈለና ላልከፈለ ተብሎ የሚለያይ allocation የለም ሲሉ ገልፀዋል።🔥

Rebus of the day➡️ Tapir

AIRDROP LINK➡️@ZOO
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
OGC
👍10
ME and MY SMART PHONE AGAINST THE WORLD😹

SAMSUNG A 34, 5G 🤝
9😭6
Endless Crypto
Photo
PLATYPUS አሸንፏል። ይህን እንስሳ የገዛችሁ 15K FEED በ 3ቀናት ውስጥ ይገባላችኋል።🚩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Endless Crypto
tea protocol
TEA PROTOCOL $TEA TGE(TOKEN GENERATION EVENT)---ከነገ ወዲያ😋
እኔ Join አድርጌ ለናንተ Share ያደረኳችሁ February 24 ነበር😹
After 11mnth lol
.---__
Well እንግዲክ, እኔ 2400POINT ሰብስቤያለሁ እናንተስ?
Note-Binance_Labs invested on it🤯

Check your points here 📌

ሰርቻለሁ---😎
ስለምን teaprotocol ነው የምታወራው--🌚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌚283👍1
COMMUNITY GAMING AIRDROP ላይ የተሳተፈ👀

$CGX LISTING JANUARY 07🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭32
Endless Crypto
📣W-COIN LISTING IS PLANNED FOR JANUARY 25, 2025.🥹 @ENDLESSCRYPTOCHANNEL
😮W-Coin 😁
Got verification badge
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌚4
Forwarded from Endless Crypto (ENDLESS)
OGC TGE(CLAIM)-DECEMBER 30(ከሶስት ቀናት በኋላ ይካሄዳል💥

የሰራችሁትን OGC AIRDROP ማውጣት ከፈለጋችሁ BITGET EXCHANGE ከ Play store/App store አውርዳችሁ በ national id/passport or drive license verify አድርጉና ሊንክ አድርጉት።
LINK ለማድረግ ከላይ ያለውን Screenshot ተመልከቱ በተጨማሪም Link ስታደርጉ የምትጠቀሙት

▬የ Bitget Exchange UID
▬OGC DEPOSIT ADDRESS
▬BITGET EXCHANGE የከፈታችሁበትን Email Address
ነው የምታስገቡት። እንዳትሳሳቱ በጥንቃቄ አስገቡ።
ያልገባችሁን comment 👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM