Endless Crypto
1.57K subscribers
3.24K photos
125 videos
12 files
954 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
ከ Binance ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የአለማችን ትልቁ Centralized Exchange Bybit ማለትም ልክ እንደ Binance ያላችሁን USDT ወደ Ethiopian Birr(ETB) መቀየር/መሸጥ፤ በተጨማሪም USDT በኢትዮጵያን ብር መግዛት የምትችሉበትን P2P(PEER to PEER) የተሰኘውን አገልግሎት ኢትዮጵያን እንዲጠቀሙ ተፈቅዷል😊

Credit for https://t.me/FanosCryptoChannel  ምክንያቱም እነሱ ናቸው ከ Bybit ጋር አውርተው Ethiopia p2p ላይ እንድትካተት ያደረኩት ሰምቼ ሳይሆን በአይኔ Bybit ከ Fanos crypto ጋር ቴሌግራም ላይ Voice chat  ከፍተው ሲወያዩ ነበር እናም እንደሚያስከፍቱት ነግረውን ነበር ይመቻቸው🥰

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥3
Endless Crypto
Photo
Join squad ስትሉት Fail ካላችሁ ይህን squad join አድርጉና ሞክሩት ይሰራል
SQUAD LINK: https://t.me/notgames_bot/squads?startapp=cmVmPTU3NzkwMzUxNzY=
😁1
OEX ላይ የሰራችሁ😊
Airdrop reward distribution ና Claim ሲጀመር እናሳውቃችኋለን✍️
ቻናል ሊንክ: @EndlessCryptoChannel
🥰3
Today what a wonderful day✍️
VERDA-CITY ላይ የሰራችሁ ትናነትና snapshot ተወስዷል🙌

በያዝነው ወር ውስጥ List ይደረጋል✍️

KYC ተጀምሯል እንዴት Verify እንደምታደርጉ ነገ እኛ verify ካደረግን በኋላ ስቴፓችን እናሳያችኋለን

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Endless Crypto
VERDA-CITY ላይ የሰራችሁ ትናነትና snapshot ተወስዷል🙌 በያዝነው ወር ውስጥ List ይደረጋል✍️ KYC ተጀምሯል እንዴት Verify እንደምታደርጉ ነገ እኛ verify ካደረግን በኋላ ስቴፓችን እናሳያችኋለን ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Guys consistency(ወጥነት) ከሌላችሁ ማለትም የምትጀምሩትን ኤርድሮፕ ብዙ ጊዜ ስለወሰደ መሃል ላይ የምታቋርጡት ከሆነ ትከስራላችሁ ወዮዮዮ

የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ ሊስት እስኪደረግ ወይም 100% አጭበርባሪ መሆናቸው እስኪታወቅ ድረስ የምትጀምሩትን ማንኛውንም ኤርድሮፕ እስከመጨረሻው ድረስ ሳትሰላቹ ስሩ(ብር አታውጡ በነፃ ሚሰሩትን ብቻ ስሩ)🙌✍️

ይህ Airdrop ስሩት ብዬ በ April 29(notcoin list የተደረገ አካባቢ) Share አድርጊያችሁ ነበር አስቡት ከስንት ወራት በኋላ ሰሞኑን(October 25 ከቀኑ 7 ሰዓት) ሊስት ይደረጋል (BingX confirmed) ሳትሰላቹ የሰራችሁ ይመቻችሁ👍

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍2
Binance founder CZ: Beware of deep fake videos about me on social media 🚨

gn frens🙂

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁3
Good morning 😒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👀3
Today MAJOR COMBO🚀(5000 major rating )

10  14   12    1

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel