Endless Crypto
1.57K subscribers
3.21K photos
125 videos
12 files
943 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
NODEPAY PRE-MARKET-0.8$🤓

MOST PPL GOT MORE THAN 200 TOKENS  SO BASED ON CURRENT P-M-P MOST OF THEM WILL RECEIVE $160+😜

@ENDLESSCRYPTOCHANNEL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍51
▬▬▬▬▬💥ZOO Airdrop💥▬▬▬▬▬▬

ይህ ፕሮጀክት በ ቴሌግራም Mini App የሚሰራ ሲሆን አሰራሩም በጣም ቀላል ነው ምክንያቱም በራሱ ነው የሚሰበስበው።
የሚሰጠው Point ሳይሆን ትክክለኛውን በኋላ የተለያዩ Exchange ላይ List የሚደረገውን $ZOO TOKEN ነው።

ይህ ፕሮጄክት በ X empire ድጋፍና እገዛ ያገኘ ፕሮጀክት ነው።

በ January 31(ከ 36ቀናት በኋላ) ይህን Airdrop መስራት ይጠናቀቃል።

በተጨማሪም እንደ X empire የተለያዩ Exchange ላይ List ይደረጋል ሲሉ ገልጸዋል።

እዚህ Airdrop ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ብትሳተፉበት አሪፍ ነው ምክንያቱም የሚያደክም ነገር የለውም በተጨማሪም Mining የሚጠናቀቅበትን ጊዜ ስላወቅነው እንዲሁም ከ 5M የማይበልጥ ሰው እየሰራው ስለሆነ እድሉን እንጠቀም።

➡️AIRDROP LINK: http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref5779035176

📌TASK የሚለው ውስጥ ገብታችሁ ታስኮችን ስሩ።
📌QUIZE ሚለውን ነክታችሁ ጥያቄ በመመለስ 1000FEED ተቀበሉ።
📌ALLIANCE Join አድርጉ።
📌ANIMAL FEED አድርጉ።
✔️ብዙ $ZOO ለመሰብሰብ ሞክሩ።

እኔ ዛሬ ጀምሬ ያለምንም refferal 34K $ZOO ሰብስቤለሁ😃
እንደ Paws በብዙ አካውንት ስሩት automatically $ZOO ስለሚሰበስብ አሪፍ ነው😘

36 ቀን ማለት ብዙ ነው በደንብ ከሰራችሁ አሪፍ ትሰበስባላችሁ የሰበሰባችሁት በኋላ List የሚደረገውን TOKEN ስለሆነ አሪፍ ነው።

➡️አሰራሩ ግልፅ እንዲሆንላችሁና ብዙ Token እንድትሰበስቡ የሚያግዛችሁ ▶️ ይህን ቪድዮ ተመልከቱት

@ENDLESSCRYPTOCHANNEL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12🌚2221
Forwarded from OGCommunity
🤑 OGC Token Generation Event with Bitget! 🪙

🎄 We’re kicking off the New Year with some fantastic news: the OGC Token Generation Event (TGE) is happening with the support of our strategic partner Bitget! 🎄


🗓 TGE Date: Dec 30, 2024.

🪙 Bitget is a top-tier crypto exchange with millions of users worldwide.

Let this be the start of a prosperous and thrilling New Year for our crypto journey! 🎉

Folder 🤖 Discord Twitter

🐝 Blog *⃣ Linktree 🐝 OGC App
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
OGCommunity
🤑 OGC Token Generation Event with Bitget! 🪙 🎄 We’re kicking off the New Year with some fantastic news: the OGC Token Generation Event (TGE) is happening with the support of our strategic partner Bitget! 🎄 🗓 TGE Date: Dec 30, 2024. 🪙 Bitget is a top-tier…
OGC TGE(CLAIM)-DECEMBER 30(ከሶስት ቀናት በኋላ ይካሄዳል💥

የሰራችሁትን OGC AIRDROP ማውጣት ከፈለጋችሁ BITGET EXCHANGE ከ Play store/App store አውርዳችሁ በ national id/passport or drive license verify አድርጉና ሊንክ አድርጉት።
LINK ለማድረግ ከላይ ያለውን Screenshot ተመልከቱ በተጨማሪም Link ስታደርጉ የምትጠቀሙት

▬የ Bitget Exchange UID
▬OGC DEPOSIT ADDRESS
▬BITGET EXCHANGE የከፈታችሁበትን Email Address
ነው የምታስገቡት። እንዳትሳሳቱ በጥንቃቄ አስገቡ።
ያልገባችሁን comment 👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ለጥንቃቄ

በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር / ኢንሳ አሳውቋል።

ኢንሳ በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲል አሳስቧል።

ኢንሳ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች በተለያዩ ማስገሪያ (ፊሺንግ ሊንክ) አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ ገልጷል።

በመሆኑንም ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከሚያውቁትም ሆነ ከማያውቁት) ግለሰብ ሊንክ ቢላክ መክፈት ተገቢ እንዳልሆነ እና ወዲያውኑ ማጥፋት እንደሚገባ አሳስቧል።

@tikvahethiopia
👍7