Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Yescoin
snapshot 📸 is landing on 📆 December 20, 2024, at 12:00 UTC! 🎉
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
YESCOIN SNAPSHOT TOMORROW 🤩
NOTPIXEL MINING STOP TOMORROW
CEX SNAPSHOT THIS WEEKEND
PAWS SNAPSHOT DECEMBER 30

WHAT'S GOING ON GUYS🌚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🌚21
2 4 1 3
4👍1
Endless Crypto
QIIBEE LISTING ሀሙስ 🌝 Shared on oldies channel👽
Check Your $QBX Allocation & Claim Your Token ( Another Sh!t Project 😁)

🔴 Claim
➡️ https://claim.qiibeefoundation.org/

Market:-  Mexc
, gate io

Vesting 20% Instant Unlocked
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TESTNET እና ቴሌግራም ቦት ላይ ያለኝን የ እኔን አመለካከት በማነፃፀር ልንገራችሁ ይህ የእኔ አመለካከት ብቻ ነው

Testnet ላይ መስራት የጀመርኩት January 17, 2024 ላይ ነበር እናም በደንብ ነበር ምሰራው ነገርግን List ሳይደረግ በጣም ረጅም ጊዜ ይቆያል። ከዛ በመሃል Notcoin መጣ Notcoin ላይ ሰራሁ ገንዘብ ሳገኝ ከዛ በኋላ Testnet, quest campaign ና Telegram bot ላይ በደንብ መስራት ጀምረኩ ከዛ Testnetና Quest campaign ላይ እየሰራሁ እያለሁ ዝም ብዬ መስራት እንጂ List የሚደረግ ፕሮጀክት ጠፋ በዛላይ ከ telegram bot ጋር ሳነፃፅረው አድካሚ አሰልቺ ሁኖ አገኘሁት። ከዛ በመኋል Dogs ሲወጣም አንድም የ Testnet project አልወጣም ከዛን ጊዜ ጀምሮ የ Testnet project ሰዓት እና ጉልበት ብቻ እንደሚጨርሱ እንጂ ምንም አሪፍ ነገር አይገኝበትም ብዬ አስቤ ቀስ በቀስ እየቀነስኩ መጣሁ ከዛ አሁን ሙሉለሙሉ telegram bot ላይ ትኩረት ሰጥቼ መስራት ጀመርኩ።

ሚገርመው ነገር notcoin ሳይወጣ የጀመርናቸው ፕሮጄክቶች ነበሩ ለምሳሌ እንደ Over protocol tea protocol bondex.... Over protocol ከ አንድ አመት በላይ የሰራንበት አስቸጋሪ ፕሮጀክት ነበር ነገር ግን በቅርቡ list ሲደረግ በጣም የወረደ Priceና Allocation ነበር የሰጠን ከ 10$ በታች...ከ አንድ አመት በላይ ሰርተን😭 እኔ ያገኘሁት 14$ ነበር
swan ከ 7ወር በላይ ሰርቼ ineligible
QBX ከ 5 ወራት በላይ ሰርቼ Ineligible
Lingo $30
xion በጣም አስቸጋሪ ታስኮችን ሰርቼ galxe ላይ ተሳትፌ ከ 3K point በላይ ኑሮኝ ineligible

ሌላው ደግሞ አሪፍናቸው ብለን ጀምረናቸው ድምፃቸውን ያጠፉ ፕሮጀክቶች tea protocol bondex particle liveart...😩)

ሌላው testnet ና Quest campaign Airdrops ላይ መሳተፍ የተውኩበት ምክንያት አንድ ፕሮጀክት እስኪወጣ ድረስ በትንሹ 5ወር ይወስዳል ቢበዛ ደግሞ 2አመት😁)
ቴሌግራም ላይ ደግም በትንሹ 2ወር like dogs, next paws😁
average 5-6ወር

KYC(Identity verification )በጣም አስቸጋሪናቸው እናም አንዳንድ ፕሮጀክቶች ይህን ይጠይቃሉ።
በመልቲ ለመስራት IP ስለሚያዝ አስቸጋሪ ናቸው።

እንዲህም ፍግት ብለን ሰርተን መጨረሻ ላይ ወይ Ineligible ነው ወይም በጣም ትንሽ allocation ነው with vesting 😂

በአንፃሩ ከ testnet project ወጥቼ Telegram bot ላይ መስራት የጀመርኩበት ምክንያት አንደኛ የምንሰራው በጣም አዝናኝ በሆነ መልኩና ቀለል ያሉ ታስኮችን ነው።

ይህ ነገር አዲስ ስለሆነ KYC(Identity verification እስካሁን አልተጠየቀም) በተጨማሪም IP አይያዝም ስለዚህ በቀላሉ በጣም በብዙ አካውንት ያለምንም ስጋት ሰርቶ ብዙ ገንዘብ በአንድ አሪፍ ፕሮጀክት ብቻ መስራት ያስችላል።

Vesting or lock የሚባል ነገር የለም(እስካሁን ድረስ የመጡ ፕሮጀክቶች ያለምንም lock ሙሉ የሰራነውን ነው /የተሰጠንን allocation ነው የሰጡን)

ብዙ የ ቴሌግራም ፕሮጄክቶች 60%+ ለ እኛ ነው የሚሰጡን 🌝

$50 በ ቴሌግራም Project ማግኘት  በጣም ቀላል ነገር ነው

ለምሳሌ እና ከ notcoin(0 invest) $500+, dogs(0 invest) $500+, cati($15 invest) $120$+, watcoin(0 invest) $80+, memefi(invested 48$) pure 180$ but i could get like 320$ it was okx glitch, roolz እንኳን በደንብ ያልሰራሁት ምንም ያልከፈልኩበት $16😁 አሁን በቅርቡ ደግም Major(በ 14 account & $80-100$ invest) $800+......notpixel, seed, lost dogs, paws, vertus
ቴሌግራም ላይ ከሰራዋቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ fail አደረገ ብዬ የማስበው Tapswapና 50% Cats ናቸው።

እንደ testnet የተለያየ website ላይ wallet connect ስለማናደርግ safu ነን በተመሳሳይ Twitter account እንደ quest campaign ላይ እንደነበረው ተልተሎ አይዘጋም ምክንያቱም የ ቴሌግራም ፕሮጀክት ከቴሌግራም ውጭ ያሉትን platforms authorize ማድረግ ስለማይችል። .....

ብቻ ብቻ ቴሌግራም ላይ መስራት በጣም ምርጥ ነው ምክንያት ገና አዲስ የ Crypto የ Airdrop space ስለሆነ በቃ ዝም ብሎ በደንብ ለሰራና ላወቀበት life changer platform ነው።

ታድያ ይህ space ቀስበቀስ እንደ testnetu እያደገ በጣም ተፈላጊነቱ ሲበዛ አዳዲስ system ሲጨመር በመልቲ መስራትና የምንሰራቸው ታስኮችም ከበድ እያሉ ይመጣሉ KYC(Identity PASSPORT ምናምን መጠየቅ ይጀምራሉ) ከዛ በፊት በደንብ Research ስሩና ትኩረት ሰጣችሁ ብትሰሩበት በጣም አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ።

አውቃለሁ አሁን አሁን telegram bot ላይ ካልከፈላችሁ ineligible እየሆናችሁ ነው እንደውም አሁን ላይ እንደ eligibility criteria እያመጡት ነው ይህ የሆነበት ምክንያት አንደኛ እናንተ ገንዘብ ስትከፍሉ እነሱ በዛ ገንዘብ ፕሮጄክታቸውን ያሳድጋሉ በተጨማሪም ትክክለኛ airdrop farmer መሆናችሁንንና የፕሮጀክቱ ደጋፊ መሆናችሁን የሚያውቁትና አሪፍ ነገር ለመስጠት የሚወስኑት እናንተ በምትሰጡት የተወሰነ ገንዘብ ብቻ ነው አልያ እንደ testnet ሁሉም ነገር በነፃ ሁኖ ሚያሰሩ ከሆነ ሁሉም ሰው ሁሉም ሰው መሳተፍ ስለሚችል ትክክለኞቹን ከ አጭበርባሪዎችና ፕሮጄቱን በጣም airdrop በመስራት ሊጎዱት የመጡትን መለየት አይችሉም። እናንተ አልተረዳችሁትም እንጂ testnet ላይ ፍግት ብለን ቀን ከሌት bridge አድርገን swap አድርገን ብዙ website ላይ ተሳትፈን quest task ስንሰራ የ X account suspended እየተደረገብን ከሌሎች web3 platforms ጋር ዋሌታችንን connect አድርገን ስንሰራ ዋሌታችን Drain(hack ) እየተደረገ ሰርተን for 5 or 6 months በዚህ መልኩ ሰርተን መጨረሻ ላይ አርኪ የሆነ ገንዘብ ካልሰጡን ምን ዋጋ አለው?

እስኪ በ 2024 ውስጥ Testnet ላይ ተሳትፋችሁ በመልቲም ይሁን በምን ብቻ ከ አንድ ፕሮጀክት ያገኛችሁትን ትልቁን $$ ንገሩኝ comment it.(Be honest💀)

ሁሉም ፕሮጀክቶች ላይ ካልከፈላችሁ አታገኙም ማለት አይደለም ለምሳሌ ጓደኛዬ በ major 12token ተቀብሏል በጊዜው OKX ላይ በ 1.4$ ነው የሸጠው ምንም አንድ ብር invest ሳያደርግ።
ነገርግን እንደ Notpixel መክፈል eligible criteria ሁኖ ሲመጣ የምትከፍሉት ከ 10-20$ ድረስ ብቻ ብታዘጋጁ በቂ ነው።
አሪፍ ፕሮጀክት ለ eligible የሚያስከፈል ከ 0.1TON-0.5TON ነው ከዛ በላይ አይጠይቅም

ለማንኛውም እኔ testnet ላይ ከ 50$ የሚበልጥ ገንዘብ አልሰራሁም ቴሌግራም ላይ ግን በ አንድ ፕሮጀክት ብቻ ያለምንም ድካም በቀላሉ $800 ለመስራት ችያለሁ so i can't complain telegram projects are better than testnet project(based on my experience💀)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16128🤣62
#YESCOIN #YESCOIN #YESCOIN
SNAPSHOT ዛሬ ይወሰዳል። የሰራችሁ active ሁኑ ግቡና ታስኮችን ስሩ። በተጨማሪም መስራት ላቋረጡ ጓደኞቻችሁ አጋሩለት✍️
@YESCOIN
YESCOIN FIRST SNAPSHOT ተወስዷል። ከዚህ በኋላ 2 Snapshot ይቀራሉ። active ሁናችሁ ስሩ።
🤣63
🌐VERTUS 🌐🌐🌐🌐🌐
1-1-3-2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
VERTUS TGE AROUND THE CORNER😎

$VERT is starting pre-market trading on Bitget soon🤓
@EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Block/Ban የተደረጋችሁ እዚህ ላይ በማብራራት ለማስረዳት ሞክሩ። https://t.me/notpixel_42/984653

አንዴ ብቻ ነው በደንብ አብራርታችሁ real person መሆናችሁን መግለፅ ያለባችሁ። ደጋግማችሁ አትላኩ only once.
😁4
Forwarded from Not Pixel Channel
TON Captcha

Chill, y’all. We’ll give plenty of time for the captcha, so no stress.

No one’s gotta worry — every player will have enough time to pass it.

The whole point is to kick out bots, not real players.

❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
CELIA After 1years+ hard mining😂
Check yours https://sale.celia.finance/

Btw it's Nigerian project 😂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
PAWS & NOT PIXEL HAVE NEW TASKS GO AND COMPLETE THEM ASAP😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1🔥1
PAWS CLAIM 1oK😎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Not Pixel Channel
💥 Mining will stop at 00:00 Dubai time.
NOTPIXEL ዛሬ 5ሰዓት ላይ Mining/farming ይጠናቀቃል። ግቡና ሁሉንም ታስኮች ስሩ።🫥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣2😭2
Endless Crypto
It's showing my token now🌚
ዋሌታችሁን connect አድርጉና ለ 2ደቂቃ dashboard ላይ ሁናችሁ ጠብቁት allocation ያመጣዋል✍️
👍1
Endless Crypto
It's showing my token now🌚
1. USE KIWI/MISES BROWSER
2. USE METAMASK APP METAMASK EXTENSION.
👍1
CLAIMED 🏆

ከሰራነው ላይ ግማሹን እነሱ ወሰዱ ግማሹን ደግሞ ለእኛ ሰጡን😁😂 ይመቻቸው😁 የምር😂

በእርግጥ እንደተናገሩት ከሆነ 50% ሰጡን 50% ደግሞ መውሰድ ሳይሆን burn ነው የሆነው ይህ ደግሞ total supply በመቀነስ tokenu አሪፍ price እንዲኖረው ይረዳዋል🌚

ከላይ ባለው መንገድ Claim አድርጉት
Claim fee 0.002BNB(~2USD)🪑

Listing መጠበቅ ነው List የሚደረግበትን Exchange ሲያሳውቁ ወደተሻለው Exchange በመላክ በጥሩ ዋጋ መሸጥ እንችላለን😁

CONTRACT ADDRESS: 0x073761656dC0654F729A4aF0ccE8C9B39b47A18b

@ENDLESSCRYPTOCHANNEL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM