Endless Crypto
1.56K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Scammers are everywhere
ለዛ ነው website airdropና app mining መስራት የተውኩት። በጣም ያለፋሉ ግን at the end of the day it could be a dust.(80%)😂

I participated on notcoin dogs major roolz watcoin catizen almost ሁሉም በሚባል ደረጃ የለፋውበትን አሪፍ ነገር ሰጠውኛል። ያው እንደ tapswap cats fail ያደረጉ አሉ ነገርግን ከ web3ና app mining ጋር ሲወዳደሩ 100እጥፍ የ ቴሌግራም airdrops ይሻላሉ በዛላይ identity verification የለም፤ Airdrop ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብን ሳይቀር ይነግሩናል ይህ የ web3 airdrop ግን በደንብ ሰርታችሁ በማታቁት ምክንያት ineligible ትሆናላችሁ። ይህን ስል web3(testnet, mainnet) ላይ አሪፍ Airdrop የሉም ወይም አይኖሩም ማለቴ ሳይሆን based on my analysis አስቀያሚ ናቸው።

እዚህ ቻናል ላይ በፊት እንሰራቸው የነቀሩ አንዳንድ የ appና web3 airdrops መስራትን የምንቀጥልና update ሲኖር የማሳውቃችሁ ይሆናል።

Telegram airdropና Depin(extension ) ላይ የሚሰሩትን የምንሰራ ይሆናል✔️

ወደፊት በጣም አሪፍ የሚባሉ አንዳንድ web3 airdrop share አደርጋለሁ ግን አሁን አይደለም ከ ወራት በኋላ።

እስኪ የተሰማችሁን ግለፁ 👇
Endless Fam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍102
Endless Crypto
Photo
Video soon🙃
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
#NODEPAY

NODEPAY LIST ሲደረግ Airdrop የምንሰጠው ለ Season 0 & Season 1 ተሳታፊዎች ብቻ ነው ማለታቸው አይዘነጋም። ነገርግን ብዙ ሰዎች የ season 2 ተሳታፊዎች ለ Nodepay TGE airdrop ተሳታፊ ይሁኑ በማለታቸው አሁን ላይ እየሰራነው ያለነው season 2 የ Airdropu አካል ሁኗል።

ስለዚህ አዳዲሶቹም ቀደም ሲል የጀመራችሁም Season2 ላይ በደንብ ስሩ።

Required link for new users is https://t.me/endlessCRYPTOchannel/110?single
👍5
NOTPIXEL ROUND 9 STARTED IT LAST ONLY 43 hrs from now.
👍1
Endless Crypto
Photo
Staked for 6Month🫡, imagine ሦስተኛው ወር ላይ 5$ ቢገባስ😁 የቀበጡለት airdroፑዎን stake ያደርጋሉ🐹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣1252👍1😁1
Swan Chain Claim Update🔥
1
Endless Crypto
Swan Chain Claim Update🔥
የ Swan ማርኬት እንዳይወርድ strategy 😮
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍1
👍1
Endless Crypto
https://airdrop.swanchain.io/
Server ሲሰራላችሁ አሳውቁኝ😁
3👍1
Endless Crypto
Photo
አራዝመውታል።
ከ 3ሰዓት በኋላ ይጀምራል።

restoring & TNT ስላባከኑብን መግዣ ዋጋውን በግማሽ ቀንሰውታል።
Restoring 0.06Ton
TNT 0.12 ton
👍1
Endless Crypto
https://airdrop.swanchain.io/
Website airdrop መጨረሻው። አይ ዛሬ ምን አይነት ቀን እንደሆነ ተመልከቱልኝ😂
2😁1😢1