Endless Crypto
1.57K subscribers
3.25K photos
125 videos
12 files
955 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
NOT PIXEL ELIGIBILITY REQUIREMENTS አውጥቷል።

Must 👇
1. TOTAL BALANCE ከ 100K በላይ መሆን አለበት።
2. TON WALLET CONNECT አድርጉ።
3. TO BE ANNOUNCED ON DECEMBER...

ለ airdrop multiplayer(optional) ደግሞ 👇
1. star transaction
2. Ton ና ሌሎች tokens(cati, dogs, major..) በመተቀም purchase መፈፀም።
3. Daily check in

Not pixel airdrop mining በ December 20 ይጠናቀቃል።

@ENDLESSCRYPTOCHANNEL
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2😭2
Lingo Vesting እንዳለው ቀደም ብዬ ነግሪያችሁ ነበር። እናም አሁን ላይ unlock የተደረገው 10% ብቻ ነው ቀሪው ወደፊት በሂደት unlock ይደረጋል።

unlock የተደረገውን(claimable) የሚለውን ትንሽ ETHEREUM በ Base network fee ከፍላችሁ claim ማድረግና ወደ gate io mexc kucoin... መላክና ወደ USDT መቀየር ትችላላችሁ። በሌላ መልኩ Claimable የሚለውን እዛው ስቴክ ማድረግ ያለምንም lock በፈለጋችሁት ጊዜ unstake ማድረግ የምትችሉት፣ ለ 1 ወር ወይም ለ 6ወር አልያ ለ 1 አመት stake ማድረግ ትችላላችሁ። ይህም Powermiles ታገኛላችሁ ይህ ደግሞ በየቀኑ ለሚኖሩ daily ruffles መተቀምና ተጨማሪ የተለያዩ ሽልማቶችን ማግኘትና ከ LINGO ጋር Partner የሆኑ ትላልቅ ፕሮጄክቶች LINGO ስቴክ ስላደረግን የራሳቸውን token ወይም coin ሲያወጡ የሚሰጡን ይሆናል ሲሉ አስታውቀዋል።
በ ቀን ውስጥ በ 20 LINGO 1 POWERMILE የሚሰጣችሁ ይሆናል።

የመረጣችሁት የ Staking Period ሲጠናቀቅ stake ያደረጋችሁትን unstake ማድረግና ወደ ዋሌታችሁ ማውጣት ትችላላችሁ።

እኔ በበኩሌ ፕሮጄክቶቱ በጣም የተለፋበትና አሪፍ ነው ብዬ ስላሰብኩ የሰጡኝን 92-LINGO ለተወሰነ ጊዜ Stake ላደርገው አስቢያለሁ🙂


በነገራችን ላይ ይህን ፕሮጀክት በ July 2024 ነበር የበፊቱ ቻናል ላይ ከነሙሉ ማብራሪያውና አሰራሩ አጋርቻችሁ ነበር። እንደሰራችሁት ተስፋ አደርጋለሁ🤌

✈️ @ENDLESSCRYPTOCHANNEL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3😁3🤗1
Forwarded from Not Pixel Channel
What’s a "Time-Limited Check"?

It’s a quick, no-stress task dropping on Dec. 16.

This is our extra filter to keep it real – sorting out legit players from the bots.

It’s super easy but a must-do for everyone. Don’t sleep on it! 👁️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
Today VERTUS COMBO🚀

4 4 2 1

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍11
512 PX Secret Code ➡️ algorithm
@EndlessCryptochannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Endless Crypto
Wen 200.00K🗿 እስኪ ያልጀመረ አንድ ሰው Start https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF
Claim free 12,500 Paws now🔥
➡️@PAWSAIRDROP🔗
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9
DOGS Community
From today, if you are a DOGS Holder, open our $DOGS Winter Adventure daily for a chance to win prizes! 🎅

But be sure not to miss a day!
#DOGS_UPDATE

ወደ Dogs Mini App እየገባችሁ Daily check in አድርጉ፤ ነገርግን ይህ Daily check in የሚተቅመው በዋሌታቸው ውስጥ $DOGS HOLD ላደረጉ ሰዎች ሽልማት ለመሸለም ነው እናም በየቀኑ እየገቡ daily checkin እንዲያደርጉና አንድም ቀን ማለፍ እንደሌለባቸው አስታውቀዋል።

✍️NOTE: ይህ Reward በርግጥም Dogs በዋሌታቸው ውስጥ ላለ ሰው እንደሚሰጡ አረጋግተዋል፤ ነገርግን Dogs hold ላላደረጉ ነገርግን daily checkin ለሚያደርጉ reward እንሰጣለንም አንሰጥምም አላሉም so ሰዓት ካላችሁ በየቀኑ እየገባችሁ check in አድርጉ ምንአልባት reward ሊሰጡን ይችላሉ😐

✈️ @EndlessCryptoChannel 💬
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3