Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Today VERTUS COMBO🚀

3 2 2 1

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
1
Endless Crypto
SEED MINING ላይ በየቀኑ ሳታቋርጡ ከገባችሁ ብዙ SEED ታገኛላችሁ (eg. በመጀመሪያው ቀን Day1=10(1)=10Seed,በሁለተኛው ቀን Day2=10(2)=20Seed ....Dayn=10n) ሊስት እስኪደረግ ድረስ ሳታቋርጡ እየገባችሁ ሽልማታችሁን ተቀበሉ @EndlessCryptoChannel
#SEED_CHRISTMAS_EVENT

Seed ላይ በየቀኑ እየገባችሁ ስትሰሩ የነበራችሁ ዛሬ ተጠናቋል።

አሁን ግቡና 100SEED ውሰዱ። ከመጀመሪያው ቀን ጀምራችሁ የሰራችሁ ባጠቃላይ 550-SEED አግኝታችኋል 🍸

Listing & Token distribution dis bullcember 🎄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Endless Crypto
LINGO ላይ የሰራችሁ AIRDROP SOON😊
Lingo ላይ የሰራችሁ ነገ list ይደረጋል። ስለ Airdrop አሁን live ላይ እየተከታተልኩ ነው። የሚሉትን አሳውቃችኋለሁ።👽
👍3
Forwarded from Not Pixel Channel
$100,000 under the pixels. Today or tomorrow?

Don’t forget to connect your wallet.

LFG
1
BEREADY TO CLAIM YOUR STAKED $WAT🔔
@GAMEE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🤗1
በልተነዋል👽
👍4
NOTPIXEL CODE:

quantum
👍4
🪙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
NOT PIXEL ELIGIBILITY REQUIREMENTS አውጥቷል።

Must 👇
1. TOTAL BALANCE ከ 100K በላይ መሆን አለበት።
2. TON WALLET CONNECT አድርጉ።
3. TO BE ANNOUNCED ON DECEMBER...

ለ airdrop multiplayer(optional) ደግሞ 👇
1. star transaction
2. Ton ና ሌሎች tokens(cati, dogs, major..) በመተቀም purchase መፈፀም።
3. Daily check in

Not pixel airdrop mining በ December 20 ይጠናቀቃል።

@ENDLESSCRYPTOCHANNEL
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2😭2
Lingo Vesting እንዳለው ቀደም ብዬ ነግሪያችሁ ነበር። እናም አሁን ላይ unlock የተደረገው 10% ብቻ ነው ቀሪው ወደፊት በሂደት unlock ይደረጋል።

unlock የተደረገውን(claimable) የሚለውን ትንሽ ETHEREUM በ Base network fee ከፍላችሁ claim ማድረግና ወደ gate io mexc kucoin... መላክና ወደ USDT መቀየር ትችላላችሁ። በሌላ መልኩ Claimable የሚለውን እዛው ስቴክ ማድረግ ያለምንም lock በፈለጋችሁት ጊዜ unstake ማድረግ የምትችሉት፣ ለ 1 ወር ወይም ለ 6ወር አልያ ለ 1 አመት stake ማድረግ ትችላላችሁ። ይህም Powermiles ታገኛላችሁ ይህ ደግሞ በየቀኑ ለሚኖሩ daily ruffles መተቀምና ተጨማሪ የተለያዩ ሽልማቶችን ማግኘትና ከ LINGO ጋር Partner የሆኑ ትላልቅ ፕሮጄክቶች LINGO ስቴክ ስላደረግን የራሳቸውን token ወይም coin ሲያወጡ የሚሰጡን ይሆናል ሲሉ አስታውቀዋል።
በ ቀን ውስጥ በ 20 LINGO 1 POWERMILE የሚሰጣችሁ ይሆናል።

የመረጣችሁት የ Staking Period ሲጠናቀቅ stake ያደረጋችሁትን unstake ማድረግና ወደ ዋሌታችሁ ማውጣት ትችላላችሁ።

እኔ በበኩሌ ፕሮጄክቶቱ በጣም የተለፋበትና አሪፍ ነው ብዬ ስላሰብኩ የሰጡኝን 92-LINGO ለተወሰነ ጊዜ Stake ላደርገው አስቢያለሁ🙂


በነገራችን ላይ ይህን ፕሮጀክት በ July 2024 ነበር የበፊቱ ቻናል ላይ ከነሙሉ ማብራሪያውና አሰራሩ አጋርቻችሁ ነበር። እንደሰራችሁት ተስፋ አደርጋለሁ🤌

✈️ @ENDLESSCRYPTOCHANNEL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3😁3🤗1