ቴሌግራም ቦቶች ላይ አዲስ update መጧል። ይህም mini app ውስጥ ልክ እንደዚህ Advertisement መታየት ጀምሯል። ታድያ የሚታዪት advertisements ቻናል ግሩፕ ወይም ልክ እንደዚህ scam ቦቶች ሊሆኑ ይችላሉ፤ይህም ሲሆን ዝም ብሎ ነው በቴሌግራም የሚታዪት ባለ mini app ባለቤት advertisement እንዳይታይ መከልከል አይቻልም( requirmentu በጣም ከባድ ነው) ስለዚህም የሚተዋወቀው ነገር ምንም ነገር ሊሆን ይችላል በተጨማሪም እናንተ ይህን ad ❌ ለማድረግ telegram premium ሊኖራችሁ ይገባል። so don't click any ads on tg.
በነገራችን ላይ ጓደኛዬ ይህን uniswap የሚለውን ቦት ስታርት ብሎ ከዋሌቱ ጋር connect አድርጎ በስህተት በ አንድ transaction ያለውን 24K dogs ሊወስዱበት ችለዋል።
beware scam bots" on telegram mini app & channel ads.
ከተመቻችሁ share @EndlessCryptoChannel

👍14
This task is time-limited—complete it within 3 days.
New users Play @PAWS
Mining ends on this Bullcecember 🎄
Share➩ @EndlessCRYPTOchannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Endless Crypto
የ Ton transaction ወይም Star transaction ማምጣታቸው አይቀርም ስለዚህ ቢያንስ 0.5TON በዋሌታችሁ ለማስቀመጥ ሞክሩ።
I told you my frens.
የ ton transaction ያመጣሉ ብያችሁ ነበር። እንደ ሃሳብ ይህን ብትሰሩት ጥሩ ነው በተጨማሪም limited ነው donate የሚደረገው wpaws 50M እስኪደረስ ብቻ ነው አሁን 37M ደርሷል።
@EndlessCRYPTOchannel
የ ton transaction ያመጣሉ ብያችሁ ነበር። እንደ ሃሳብ ይህን ብትሰሩት ጥሩ ነው በተጨማሪም limited ነው donate የሚደረገው wpaws 50M እስኪደረስ ብቻ ነው አሁን 37M ደርሷል።
@EndlessCRYPTOchannel
Endless Crypto
Today VERTUS COMBO🚀 3 2 2 1 Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌 ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
SEED MINING ላይ በየቀኑ ሳታቋርጡ ከገባችሁ ብዙ SEED ታገኛላችሁ (eg. በመጀመሪያው ቀን Day1=10(1)=10Seed,በሁለተኛው ቀን Day2=10(2)=20Seed ....Dayn=10n) ሊስት እስኪደረግ ድረስ ሳታቋርጡ እየገባችሁ ሽልማታችሁን ተቀበሉ @EndlessCryptoChannel
#SEED_CHRISTMAS_EVENT
Seed ላይ በየቀኑ እየገባችሁ ስትሰሩ የነበራችሁ ዛሬ ተጠናቋል።
አሁን ግቡና 100SEED ውሰዱ። ከመጀመሪያው ቀን ጀምራችሁ የሰራችሁ ባጠቃላይ 550-SEED አግኝታችኋል🍸
Listing & Token distribution dis bullcember 🎄
Seed ላይ በየቀኑ እየገባችሁ ስትሰሩ የነበራችሁ ዛሬ ተጠናቋል።
አሁን ግቡና 100SEED ውሰዱ። ከመጀመሪያው ቀን ጀምራችሁ የሰራችሁ ባጠቃላይ 550-SEED አግኝታችኋል
Listing & Token distribution dis bullcember 🎄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Endless Crypto
LINGO ላይ የሰራችሁ AIRDROP SOON😊
Lingo ላይ የሰራችሁ ነገ list ይደረጋል። ስለ Airdrop አሁን live ላይ እየተከታተልኩ ነው። የሚሉትን አሳውቃችኋለሁ።👽
👍3
Forwarded from Not Pixel Channel
$100,000 under the pixels. Today or tomorrow?
Don’t forget to connect your wallet.
LFG
Don’t forget to connect your wallet.
LFG