Endless Crypto
XION LISTED $12 NOW IT'S 6.45$🔥🔥 XION CLAIM IS LIVE👽 Use SG(SINGAPORE) VPN Working [ Check ]
ባለፈው Form የሞላችሁ Eligible ሁናችሁ ስለሚሆን ድጋሚ check አድርጉ https://believe.xion.burnt.com (Use VPN Singapore Germany)
Send to CEX : https://settings.burnt.com
Always click "Log in with Google"
Good luck
Share➩ @ENDLESSCRYPTOCHANNEL
Send to CEX : https://settings.burnt.com
Always click "Log in with Google"
Good luck
Share➩ @ENDLESSCRYPTOCHANNEL
👍2
ቴሌግራም ላይ ከምንሰራቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ LIST ሳይደረግ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሊተላለፍ የሚችል ፕሮጀክት ጥራ:😂
Anonymous Poll
32%
1. HOT MINING1🪑
24%
2. BLUM🗿
14%
ኧረ ሁለቱም ያው ናቸው😐
31%
3. መብራት ጠፍቶ አንተ ትቀልዳለክ ኣኣ🔫
👍6😁2😎2
Good night fam😴 😴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
Photo
C PEN ላይ የምትሰሩ KYC Verify አድርጉ። ምክንያቱም የ $CPEN Airdrop የሚያገኙት KYC Verify ላደረጉ ሰዎች ነው ብቻ ነው። KYC verify ያላደረጉ ሰዎች የሰሩት CPEN ሙሉበሙሉ Burn ይደረጋል።
KYC Verify ለማድረግ በተከታታይ ለ 5ቀናት check in አድርጉ።
ከዛ KYC VERIFY አድርጉ።
Note: Token distribution and listing Quarter 1, 2025(from January to March)
እስከ 2025 ድረስ KYC VERIFY አድርጉ።
Share➩ @EndlessCryptoChannel
KYC Verify ለማድረግ በተከታታይ ለ 5ቀናት check in አድርጉ።
ከዛ KYC VERIFY አድርጉ።
Note: Token distribution and listing Quarter 1, 2025(from January to March)
እስከ 2025 ድረስ KYC VERIFY አድርጉ።
Share➩ @EndlessCryptoChannel
😁2
Endless Crypto
Photo
7 Day Check-in Complete and Claim SBT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1 1
Endless Crypto
Streamflow announced Airdrop checker > check your eligibility i shared dis airdrop on old channel👽
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭7👍2
👍3
PAWS Community
TO DO LIST
#PAWS🐶
Paws Airdrop Mining በ December 30 የሚጠናቀቅ ይመስላል
Listing በ 2025, January ውስጥ የሚሆን ይመስላል
list የሚደረገው እንደተለመደው ton ecosystem ላይ ሳይሆን Solana ላይ ይመስላል
list የሚደረግባቸው tier 1 exchanges (binance😁, bybit & okx)
Bot(script users) ban እንደሚያደርጉ ገልፀዋል
ይህን Airdrop ያልጀመራችሁ 👉 PAWSOG_bot/PAWS
@EndlessCRYPTOchannel
Paws Airdrop Mining በ December 30 የሚጠናቀቅ ይመስላል
Listing በ 2025, January ውስጥ የሚሆን ይመስላል
list የሚደረገው እንደተለመደው ton ecosystem ላይ ሳይሆን Solana ላይ ይመስላል
list የሚደረግባቸው tier 1 exchanges (binance😁, bybit & okx)
Bot(script users) ban እንደሚያደርጉ ገልፀዋል
ይህን Airdrop ያልጀመራችሁ 👉 PAWSOG_bot/PAWS
@EndlessCRYPTOchannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12🥰2🫡2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😎3👍2
Endless Crypto
#PAWS🐶 Paws Airdrop Mining በ December 30 የሚጠናቀቅ ይመስላል Listing በ 2025, January ውስጥ የሚሆን ይመስላል list የሚደረገው እንደተለመደው ton ecosystem ላይ ሳይሆን Solana ላይ ይመስላል list የሚደረግባቸው tier 1 exchanges (binance😁, bybit & okx) Bot(script users) ban እንደሚያደርጉ ገልፀዋል ይህን Airdrop…
ስለነዚህ Badge የሆነ ነገር ልበላችሁ👽
እነዚህ ባጆች ሲሰጡ የነበረው በ Voting ላይ ሲሳተፉ ለነበሩት ሰዎች ነው። እንደምታውቁጥ ሁለት ጊዜ የ voting program ነበር እናም ሁለተኛው ምርጫ የመጨረሻው እንደሚሆን ገልፀው ነበር።
1. BRONZE BADGE 🔰-ይህ ባጅ የተሰጠው ከ 10-499 Stars ድረስ ከፍለው ለመረጡ ሰዎች ነው
2. SILVER WHALE BADGE 🔰- ከ 500 Stars በላይ
3. GOLDEN WHALE BADGE 🔰- ምን አልባት 10Kና በላይ ለከፈሉት
4. DIAMOND GOAT BADGE - ምንአልባት 100Kና በላይ ለከፈሉት።
ይህ Badge ለምን ይጠቅማል ብለን ስንመለከት፦
ሁሉም በአግባቡ የሰራ ሰው የ Paws Airdrop ያገኛል ነገርግን ይህ Badge ያለው ሰው ከፍ ያለ ከሌላው የተሻለ Airdrop ሊሰጠው ይችላል። ይህም የሚሆነው ፕሮጀክቱን በገንዘብ ደግፏል ከሚል አንፃር ነው።
PAWSOG_bot/PAWS

ሁልጊዜም እንደምላችሁ ያመናችሁበት ፕሮጀክት ከሆነ ቢያንስ የመጨረሻ ትንሽ የሚባለውን investment ብታደርጉ ጥሩ ነው።
PAWSOG_bot/PAWS
@EndlessCRYPTOchannel