Endless Crypto
Photo
NOTPIXEL WALLET VERIFICATION 💥
Notpixel ላይ የምትሰሩ ወደ Task center ግቡና ይህን ታስክ ስሩት 512PX ይሰጣችኋል። በተጨማሪም Wallet connect ማድረግ ስላለባችሁ ነው በታስክ መልኩ የመጣላችሁ።
Airdrop link>> https://t.me/endlesscryptochannel/9?single
Notpixel ላይ የምትሰሩ ወደ Task center ግቡና ይህን ታስክ ስሩት 512PX ይሰጣችኋል። በተጨማሪም Wallet connect ማድረግ ስላለባችሁ ነው በታስክ መልኩ የመጣላችሁ።
Airdrop link>> https://t.me/endlesscryptochannel/9?single
👍1
W-Community
Active taps and tasks now matter even more. W-Galaxy subscribers, you’re safe - nothing to worry about 🥷
W COIN በሶስት ቀናት ውስጥ Login ከማያደርጉ ሰዎች ላይ 5% በየቀኑ BURN ማድረግ እንደሚጀምሩ ተናገሩ። ይህም እናንተ Login እስክታደርጉ ድረስ 5% በየቀኑ ከ ባላንሳችሁ ላይ ይቀነሳል። ይህን ያደረጉበት ምክንያት የW COIN TOTAL SUPPLY ለመቀነስ፣ እውነተኛ ሰዎች ብቻ ኤርድሮፑን እንዲወስዱ በማሰብና ሊስቴ በሚደረግበት ወቅት አሪፍ ዋጋ እንዲኖረው ነው ሲሉ ገልፀዋል።
በየቀኑ እየገባችሁ ስሩ ታስኮችን ስሩ የGame ታስክ አለ እሱንም እየተጫወታችሁ CODE REDEEM እያደረጋችሁ ብዙ POINT ሰብስቡ።
በነገራችን ላይ BALANCE BURNING GALAXY USERን አይነካም ብለዋል🤩
Share➩ @EndlessCryptoChannel
በየቀኑ እየገባችሁ ስሩ ታስኮችን ስሩ የGame ታስክ አለ እሱንም እየተጫወታችሁ CODE REDEEM እያደረጋችሁ ብዙ POINT ሰብስቡ።
በነገራችን ላይ BALANCE BURNING GALAXY USERን አይነካም ብለዋል
Booster ከ 11ቀናት በኋላ ይጠናቀቃል።
LISTING DECEMBER😐
Share➩ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Endless Crypto
ለ አንድ ወር STAKE አድርጉት✅ TGE(LISTING)-Q1 2025
WCT የሰራችሁ Pre market price 1.5$ 💥💥
Listing Q1 2O25😊
Listing Q1 2O25😊
🔥2
Endless Crypto
ዋሌት ግዴታ ግዴታ ነው Connect አድርጉ Verify አድርጉ።
#NODEPAY
Wallet connect ማድረግ የመጨረሻው ቀን December 1 ነው።
Wallet connect ማድረግ የመጨረሻው ቀን December 1 ነው።
👍1
Forwarded from PAWS Community
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
It’s been an incredible month since PAWS launched, and we’ve already hit over 50M+ users! We're beyond grateful for each and every one of you who’s been with us, supporting and growing the community!
Important details: PAWS Farming Season ends in December, we’ll announce the exact date, but rest assured, we’re not stopping there!
#PAWS HARDER
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
PAWS Community
PAWS Farming Season ends in December, we’ll announce the exact date, but rest assured, we’re not stopping there!
So many Ethiopian millionaires coming soon😎😂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10😭1
PAWS Community
They want to talk about him.😁
🤣7👍1😭1
PAWS ላይ አዲስ ታስክ ሳይኖር አይቀርም እስኪ Check አድርጉ😐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
PAWS Community
ለ ትክክለኛ ሰዎች ብቻ ነው የ Paws Airdrop የምንሰጠው ብለዋል። መቼስ ከ Major ተምራችኋል ብዬ አስባለሁ ስለዚህ የ Ton transaction ወይም Star transaction ማምጣታቸው አይቀርም ስለዚህ ቢያንስ 0.5TON በዋሌታችሁ ለማስቀመጥ ሞክሩ።
Mining in December ይጠናቀቃል። ትክክለኛ ቀኑ ወደፊት ይገለፃል✌️
Start paws now guys you have timeee to become millionaire🔥: @PAWSOG_bot
Mining in December ይጠናቀቃል። ትክክለኛ ቀኑ ወደፊት ይገለፃል
Start paws now guys you have timeee to become millionaire🔥: @PAWSOG_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2
NOT PIXEL ላይ ተጨማሪ ብዙ PX የሚያሸልመው BATTLE ሊጀምር 3ሰዓታት ነው የቀሩት።
ስለዚህ ብዙ ሰዎ ይመርተዋል ተብሎ የሚታሰቡት እነዚህ ሁለት TEMPLATES ናቸው። እናንተ አንዱን ምረጡ።
DOGS TEMPLATE- https://t.me/notpixel/app?startapp=f7319890725_t (ለ Dogs community ይህን Template እንዲተቀሙ Share አድርገዋል።)
DICTATOR TEMPLATE- https://t.me/notpixel/app?startapp=f6355200889_t (ከ Notcoin ጀምሮ ይህ ትልቅ Squad ነበር።)
ይህ እንደኔ ሃሳብ ነው ሌላ መምረጥ ካሰባችሁ Research አድርጉ✍️

👍3❤1
Endless Crypto
NOT PIXEL ላይ ተጨማሪ ብዙ PX የሚያሸልመው BATTLE ሊጀምር 3ሰዓታት ነው የቀሩት። ስለዚህ ብዙ ሰዎ ይመርተዋል ተብሎ የሚታሰቡት እነዚህ ሁለት TEMPLATES ናቸው። እናንተ አንዱን ምረጡ። DOGS TEMPLATE- https://t.me/notpixel/app?startapp=f7319890725_t (ለ Dogs community ይህን Template እንዲተቀሙ Share አድርገዋል።) DICTATOR…
እናንተ የመረጣችሁት TEMPLATE ካሸነፈና እናንተ ያንን TEMPLATE በስነ ስርአት ብዙ ጊዜ Paint ካደረጋችሁት። ብዙ PX ትሸለማላችሁ።
👍1
#SEED
ለ $SEED Airdrop የሚያበቁ Criteria ቀደም ሲል እንደወጣ ይታወሳል። ሁኖም በዛሬው እለት በድጋሚ አስታውቀዋል።
CORE CRITERIA
➩SCRIPT አትስሩ
➩SEED 🌱 ይህን ከቴሌግራም ስማችሁ ጎን አድርጉ
➩ የእነርሱን X, YOUTUBE & TELEGRAM CHANNEL FOLLOW አድርጉ
ADDITIONAL FACTORS
➩FRENS
➩NFTS
➩ACHIEVEMENTS(BADGES)
➩INVESTMENTS(STAR PURCHASES)
Star invest ማድረግ በቀጣይ ሳምንት እንደሚዘጋ ገልፀዋል።
LISTING DECEMBER 🎄
Airdrop Login link>>>> here 📌

👍4❤1