Endless Crypto
1.57K subscribers
3.23K photos
125 videos
12 files
951 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
OKX WAS😶
👍3
I SOLD MY 700+ MAJOR JUST BY 0.95$
AND NOW MY HODL AMOUNT IS ONLY 36 TOKEN😂

Wht abt you? 🎤
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😎7👍3
MAJOR ሽጣችሁ ወደ DOLLAR የቀየራችሁትን USDT ቀጥታ BINANCE ላይ ብቻ ሽጡ።
ምክንያቱም አንደኛ SAFE ነው ሁለተኛ በ 136ብር ትሸጡታላችሁ። ዝም ብላችሁ ለማታውቁት ሰው ቴሌግራም ላይ ለመሸጥ አትሞክሩ ያጭበረብራችኋል።
በውስጥ መስመር መጠው እንገዛለን ቢሏችሁም እንዳታምኗቸው በኋላ እንዳታለቅሱ።
BINANCE ላይ ብቻ ሽጡ እሱንም ተጠንቅቃችሁ።✍️
Share @EndlessCryptoChannel
👍12
Let me answer ur question ✍️
😁4👍3😎2
👇👇👇👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👆 MAJOR እና በአሁኑ ሰዓት ቴሌግራም ላይ እየመጡ ያሉ ፕሮጄክቶች 😶
ድምፄ እንደሚረብሽ አውቃለሁ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም እስከመጨረሻው ትሰማታለሁ አስረግጬ ነው ምነግርህ 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7😁51
ዛሬ GIVEAWAY ይኑር?
2🔥292
OK OK
4🔥9
🗣1K Subscribers መግባታችንን አስመልክቶ GIVEAWAY ለማዘጋጀት አስበናል😃🙂
Anonymous Poll
56%
A) $20 በ TON ለ 10ሰዎች ማለትም $2/member ይሁን።🤑
44%
B) 2500 ብር ለ 10 ሰዎች ማለትም 250ብር/member በ ቴሌብር ይሁን።💰
2👍9🔥3
Endless Crypto
🗣1K Subscribers መግባታችንን አስመልክቶ GIVEAWAY ለማዘጋጀት አስበናል😃🙂
በ ምርጫው መሰረት GIVEAWAY TONCOIN ሁኗል🤩
3minutes to go ምን እንደምታደርጉ እነግራችኋለሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13
የ TONCOIN ADDRESS ላኩ ONLY ከ TON SPACE/TON KEEPER
የመጀመሪያ 10ሰዎች
PICKED
It's just the beginning more giveaways coming soon....
Our Fam let's share @EndlessCryptoChannel
👍3🔥2😎1
Sending ....
👍4🔥1
ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን።🙌
ዛሬ እድለኛ ያልሆናችሁ በቅርቡ ሌላ GIVEAWAY ስለምናዘጋጅ ቻናላችንን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ተብቁ። በተጨማሪም አሪፍ አሪፍ Airdrop አብረን እንሰራለን።🤝
ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው
@EndlessCryptoChannel
Thank you
Good night
😴
👍9🔥7
Good morning fam
👍8
PAWS ላይ VOTE ያደረጋችሁ BUM አሸንኋል።
በ 10 Star ለ 2 Project የመረጣችሁ 20K ውሰዱ✌️
ለዚህ ፕሮጀክት አዲስ ከሆናችሁ ብትሰሩበት አሪፍ ነው ከዚህ በታች coinmarketcap ስለ Paws ያወጣውን መረጃ አጋራችኋለሁ ስለ Listing ነው🫠

ለመጀመር- https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=tb3ptqlF

Share @EndlessCryptoChannel
🔥Coin Market Cap በ ቴሌግራም ቻናላቸው ላይ Paws ለ Listing እና Airdrop ለመስጠት እየተዘጋጀ እንደሆነ ገልጿል። በ December 30 Paws tokenንን የተለያዩ ትላልቅ Exchange ላይ List ለማድረግ እየሰሩ ይገኛሉ ብለዋል። ነገርግን ከ Paws team እስካሁን የወጣ መረጃ የለም።
Share @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
OGC ላይ የሰራችሁ ና DISCORD Connect ያላደረጋችሁ እስገነገ ድረስ CONNECT አድርጉ።
በቀጣይ ሳምንት ስለ OGC Listing እንናገራለን ብለዋል🙌
👍2