Endless Crypto
1.57K subscribers
3.22K photos
125 videos
12 files
948 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Channel created
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን መሰላም መጣችሁ 🥰


በዚህ ቻናል ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ የምንማማርበት እንዲሁም በነፃ ገንዘብ ሳናወጣ አሪፍ አሪፍ ኤርድሮፓችን የምንሰራበት ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያውያን የተከፈተ ቻናል ነው።

እዛኛው ቻናል ላይ እንሰራቸው የነበሩትን ሁሉንም ኤርድሮፓች አንድ በአንድ በዚሁ ቻናል ላይ የምንሰራና እንደተለመደው ለያንዳንዱ ኤርድሮፕ አዲስ ነገር ሲኖር ፈጥነን የምናሳውቃችሁም ይሆናል😊

አብራችሁን ስለቀጠላችሁና ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏

ዛሬውኑ ማታላይ ስለ ኤርድሮፓች በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ የወጡትን አዳዲስ ነገሮች የምናጋራችሁና አብረን እንደበፊቱ እየተጋገዝን የምንቀጥል ይሆናል። ባሁኑ እዚሁ ቻናል ላይ ስለሚለቀቁ ኤርድሮፓች ያልከባችሁን በሳምንት 2ቀን Live ከፍተን ያልገባችሁን የምትጠይቁና እኛም የምናግዛችሁ ይሆናል 🙏

Channel Link: @EndlessCryptoChannel
1922👍15🔥8👏5🥰2👀2🙏1
🔥5
😐HOT AIRDROP Part of NEAR PROTOCOL⭐️⭐️⭐️⭐️

በዚህ ሊንክ ግቡ
https://t.me/hot_wallet/app?startapp=189155

😎ዋሌት ፍጠሩና sscret phrase ኮፒ አድርጋችሁ ጥሩ ቦታላይ አስቀምጡ።

😎mine every 2 Hours(ሲመቻችሁ በየ 2 ሰአቱ እየገባችሁ Claim አድርጉ)

😎mission የሚለውን ነክታችሁ ታስኮችን ስሩ ብዙ Hot coin ይሰጣችኋል።

⭐️Boost የሚለውን ነክታችሁ level boost አድርጉና mining rate ጨምሩ

DONE


🟢It'S BIG PROJECT DON'T MISS🔥🔥🔥🔥

የ near protocol ፕሮጄክት ሲሆን የ tonና የ bnb ኔትዎርኮችን ጨምሮ ከ 6በላይ  የተለያዩ network ስምምነት በመፍጠር አብሮ እየሰራ የሚገኝ ትልቅ ፕሮጄክት ነው በደንብ ስሩት።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥2
💥Not Pixel አዲስ በ notcoin የተዘጋጀ ትልቅ Project💥

ለመጀመር በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/notpixel/app?startapp=f5779035176

START በሉት
Let goo የሚለውን ንኩ
በተለያየ ቀለም ስዕል እየሳላችሁ PX መሰብሰብ ነው


Mining ለማሳደግ  ይህን አድርጉ 👉 https://t.me/EndlessCryptoChannel/11?single

አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ዝም ብላችሁ ወደ ቦቱ እየገባችሁ በሚሰጣችሁ energy zoom አድርጋችሁ tap tap እያደረጋችሁ ስዕል መስራት ነው tap tap ስታደርጉ $PX ይሰጣችኋል energy ተልተሎ ስለሚያልቅ energy ሲሰበስብ እየገባችሁ ስሩ።


አሰራሩ ያልገባችሁ ይህን የ tikyok video ተመልከቱ: https://vm.tiktok.com/ZMha1gh3j/

ይሄ ኤርድሮፕ አሪፍ እንደሚሰጥ ይገመታል ምክንያቱም notcoin ብዙ ያወራለት እና dogs community, x empireና blum አብረውት የሚሰሩበት ትልቅ ፕሮጄክት ስለሆነ ነው


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
🔥8
Endless Crypto
Photo
ብዙ PX ለመሰብሰብ እነዚህን አድርጉ
ችላ እንዳትሉት በደንብ ስሩ🙌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💥BLUM AIRDROP💥

🤑መግቢያ ሊንክ https://t.me/blum/app?startapp=ref_RTQJ5PhFy4

START በሉት
CREATE ACCOUNT በሉት
USERNAME SETUP አድርጉ
በየ 8 ሰአቱ FARM አድርጉ
TASK COMPLETE አድርጉ
ticket አታስቀምጡ Game ተጫወቱበት

➛BACKED BY BINANCE🔎

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51
🪙TELEGRAM STARS🪙
💱ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ መክፈል ሊጀምር መሆኑን አሳውቀዋል፡፡ ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መጥቷል፡፡
ይህም በቀላሉ
$MAJOR Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።
🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙

በዚህ ሊንክ ግቡ: https://t.me/major/start?startapp=5779035176
Daily check in
Spin
Hold
SWIPE አድርጉ
Daily task
durov combo በየቀኑ እዚሁ ቻናል ላይ ይለቀቃል

በየቀኑ እነዚህን በደንብ ስሩ(እንደ Notcoin በነፃ ነው የምትሰሩት ምንም አትከፍሉም) 👆👆
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51👀1
Coub Airdrop ላይ አሁኑኑ ተሳተፉ💥

በዚህ ሊንክ ግቡ: https://t.me/coub/app?startapp=coub__marker_19351749
Start የሚለውን ንኩ
Task የሚለውን ነክታችሁ ሁሉንም ታስኮች ስሩ
በየቀኑ እየገባችሁ ታስኮችን እየሰራችሁ $coub ሰብስቡ

🙂ይህ ፕሮጀክት አላማው ልክ እንደ tiktok ቴሌግራም ላይ አጫጭር ቪድዮዎችን የምንለቅበት መንገድ ማዘጋጀት ነው፤ ለዚህም ከ telegram dogs notcoinና toncoin ጋር አጋርነት ፈጥሯል።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍3
የዛሬው major combo 3  6  9  1 ነው
🔥1
BINANCE EXCHANGE ልክ እንደ OKX ና KUCOIN የራሱ የሆነ telegram mini app ከፍቷል
                    💥Moonbix💥 


➝በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start
➝Start በሉ
➝ታስኮችን ስሩ
➝daily check in አድርጉ
➝Binance account link ስታደርጉ 10,000POINT ይሰጣችኋል
➝ጌሙን የምትጫወቱት play የሚለውን ነክታችሁ የጨረቃ🌕 ምልክቶችን መሰብሰብ ነው

●በዚህ ቦት ታስኮችን እየሰራንና ጌም እየተጫወትን Point እንሰበስባለን

●ይህ የምንሰበስበው Point  ወደ $Dogs, $notcoin እና $BNB የሚቀይሩልን ይሆናል፤ስለዚህ በደንብ እየተጫወታችሁ Point ሰብስቡ።

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
👍1
ቤተሰብ ደህና እደሩ፤ የነገ ሰው ይበለን😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👏16👍31
💥FINTOP WALLET($HOLD Airdrpp)💥

በዚህ ሊንክ ግቡ https://fintop.io/SzezaWC9
START በሉ
WALLET CREATE አድርጉ
FARM HOLD የሚለውን ነክታችሁ Task ውስጥ ግቡ
በየ 7 ሰአቱ FARM አድርጉ LIKE BLUM
በየ አንድ ሰዓቱ ልዪነት rock crack እያደረጋችሁ Diamond በማውጣት ከ 500-20000 $HOLD ድረስ ማግኘት ትችላላችሁ

⚡️በ ቴሌግራም Verify የተደረገ $HOLD Mine የምናደርግበት  ነው ⚡️
🚀THIS IS A PROJECT FROM MAJOR CEO Roxman


ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1